Wednesday, August 13, 2014

ሚኒሊክ ሳልሳዊ ላይ ያለንን ነገር እጅግ ጥንቃቄ ይሚጠይቅ ጉዳይ ነው ስዎች በስሜት መነዳት አያስፈልግም ይህ ሰው ቢሄድም ቢኖርም ሊጎዳም ሊጠቅምም ይችላል

ሚኒሊክ ሳልሳዊ ላይ ያለንን ነገር እጅግ ጥንቃቄ ይሚጠይቅ ጉዳይ ነው ስዎች በስሜት መነዳት አያስፈልግም ይህ ሰው ቢሄድም ቢኖርም ሊጎዳም ሊጠቅምም ይችላል
ምናልባትም ይህ ሰው ትልቅ የስልጣን እርከን ላይ ያለ በይ ወይም አስበይ ነው ሊሆን ይሚችል ማንን ይስበላና ይሚይስበላ ማንንስ በይና ተበይ ይሚያደርግ እንደሆነ በሰከነ መንፈስ ማየት አስፈላጊ ነው::
ሚኒሊክ ሳልሳዊ ነገሮችን ይትንበያ ያክል ኖስትራዳመስን ሆኖ ታገኙታላችሁ አንዳንዴ ዳብል ኤጀንት ሆኖ ይቀርባል በተለይ ይውስጥ መልዕክት ላይ ተስፋ አስቆራጭ አምባገነን በትግል እለም ለበርካታ እመታት እንደቆይየ እና ሌሎች እንዲከተሉት የሚላቸውን እንዲሰሙት አድርጉ ይሚለውን እንዲያደርጉ ይሚሻ አይነት ሰው ሲሆን እና ስለ ኢትዮጽያ ስለጠቅላላ ኢትዮጽያዊ ሁሉንም ያውቃል ለኢትዮጽያ ህዝብም ትልቅ የፖለቲካ መነቃቃትንና ግንዛቤን ፈጥሯል::
በርካታ መረጃዎችን ወያኔን ማጋለጥና ወልድፈው የሚጥሉ መረጃዎችንም አጋልጧል አንዳንዴም ማንም ኢትዮጽያ ውስጥ ማንም የማያውቀውን መረጃና ማስረጃ ያወጣል
ለምሳሌ አቶ አንዳርጋቸው እንደተያዘ ሃሙስ እለት ወደ ኢተዮጽይ ኤኬሴቴራዲት እንዳደረጉት ባካችሁ እውነቱን አፍረጥርጡት ሲል ጠይቆ ነበር ::
ታዲያ ይህ ሰው ያኔ ይህንን እንደየት ሊያውቅ ቻለ? ስዎች ነገም ይሁን መቸ ምን ሊፈረድባቸው እንደሚችል ይውቃል::
ምናልባትም በዚህ ሳምንት ወያኔ ምን ሊሰራ አስቧል ብለን ብንጠይቅ ምላኝ ከእርሱ ሳናገኝ የምንቀር አይመስለኝም ብቻ እርሱ ኢትዮጽይዊ ታጋይም ነው እስካሁን አንድ ያየሁበት ችግር የለም ምናልባት ስራውን እስካሁን አልጀመረም ነበር ይሚመቸው ሁናቴ ስላለፈጠረ ካላቸሁኝ መልካም ግን ግን ይህ ሰው ምናልባት ለነጻነታችን በትልቁ ሊጠቅመን የሚችል አንድም ይወያኔ ትልቅ ባለስልጣን አለያም ምናልባትም ከብአዴን ሚኒስትሮች ውስጥ ዋና አራጊ ፈጣሪ የሆነ ይሆነ የስራ አስፈጻሚ የሆነና ከማንም እንዳይሆን ያደረግነው እዚህ ምድር ላይ ያለው ትግል እንደሚፈልገው አልሆንለት ሲል በብስጭት ምላሹን ሲመልስልን አምባገነን የመሰለን ሰው እንዳይሆን እሰጋለው::
አለበለዚያም ደሞ ከተቋቋመው የወያኔ ሚስጥራዊ አፋኝና በተለይ በጌታቸው አሰፋ እና በደብረጺዮን በሚመራው ቡድን ውስጥ ትልቅ ይወሳኝነት ቦታና የአድራጊ ፈጣሪ ፖዚሽን ላይ ያለ ሰው እንዳይሆንም እሰጋለው::
በርካታ ጊዜውንም ሶሻል ሚዲያ ላይ ይሚውል ሰውም በመሆኑ ምናልባትም ሃገር ውስጥ ሆኖ መረጃዎችን ማንም ፖለቲካዊ አመለካከቱ ባልዳባረበት ሰእት ፖለቲካዊ መረጃዎችን ይጽፍ ስለነበረ መቼም ያቀርበዋል በርካታ አባላት አሉት በመባል ብቻ ተራ ስው ሆኖ እያለ በርካታ ባለስልጣናት በተለይም ከስራ አስፈፃሚው መረጃዎችን በሚስጥር ኢቭን እርሱ ሳያውቃቸው እና ከማይውቃቸው ይሚላኩለትን ሁሉ ፖስት ይሚይደርግ ስውም ይሆናል
ይህ እንዳይሆን ይሚያደርገው ደሞ ትንሽ ደረቅ ያለ ፖለቲካዊ ብቃት አለው
ይህ ስው ብዙ ጊዜ ምናልባት ይወራችሁት ስዎች ካላችሁ ምላሹ ሁሉ ትንሽ ብስችት ይሞላበትና ደረቅ ያሉ በተለይ ይሉኝተኝነት ይሌላቸው ናቸው ይህም ይሆነበት ምክንያት ይላል ራሱ ሚኒሊክ በርካታ መስመሮችን በርካታ ይትግል አቅጣጫዎቻቻንን ይየምናበላሸውና የምናጨማልቃቸውውና ይምናከለስራቸው እኛ ነን ብዙ ጊዜ ባለኝ ልምድ ይላል ሚኒሊክ ባለኝ ልምድ በርካቶች በነጻ ሂዎታቸውን አካላቸውን ስነልቦናቸውን ያከሰሩበት ፖለቲካዊ ልምድና ምዕዳር ነው የፈጠርነው ይላል::
ታዲይ ከዚህ ምን እንረዳለን?
ምናልባት ይህንን ጽሁፍ ማለትም ሚኒሊክ ማለት የወያኔ ተላላኪ ነው ያለው ሰው ራሱ ቢሆንስ ሚኒሊክ ሳልሳዊ ቴኬር ኦቭ ኢት
ሲያወጣቸው ይነበሩ መረጃዎችን ሁሉ እስቲ እናሰላስል
ምናልባት ህዝቡ ስለሚኒሊክ ምን ይላል ብሎ ቢሆንስ ይህንን ዘዴ ይዘይደው ምናልባት ይህ ሰው የወያኔ ባለስልጣን በመሆኑ ወያኔን ለመካድ ወስኖ ወይም ክዶ ነገር ግን ተቃዋሚዎችም እንዲቀበሉት ለማድረግ "ሚኒሊክ ሳልሳዊ" ማን ነው ከስባለ በህዋላ ከሚፈልገው ቦታ ሲደርስ እኔ ኢትዮጽይ ሆኜም ባለስልጣን ሆኜም ሚኒስቴር ሆኜም ዳኛ ሆኜም ከትግላችሁ አልተለይውም እኔ ማለት ሚኒሊክ ሳልሳዊ አንዳርጋቸው ጽጌ ነን ቅብጥርሴ ብሎ ሰርፕራይዝ ቢያደርገንስ? ማን ያውቃል!
እስቲ ለማንኛውም እኔም አናሊሲሴን እቀጥለለው ግን ሚኒሊክ እስካሁን የርዕዮት ዓለም ልዩነት ቢኖረንም እስከዚች ቄጽበት ድረስ የማደንቀው ምርጥ የመረጃ ሰው ብቻና ብቻ ነው
የመረጃ ሰው መሆን መረጃን መቀበልና ማቀበል ፖለቲካዊ በቃት ፖለቲካዊ ቆራትነት ምናምን ካላችሁ ይህ የኔም ጥያቄ ነው
ይቀጥላል...
አብቢን ህሊና አንዳርገቸው ነኝ!!
https://www.facebook.com/pages/ኢትዮጵያዊነቴ-አሸባሪ-አያደርገኝም-መንግስታዊ-ሽብርን-የሚሸከም-ትክሻ-የለንም/275063709367475?hc_location=timeline

No comments:

Post a Comment