Wednesday, August 13, 2014

“ላንቺ ነው ኢትዮጵያ ላንቺ ነው” “ላንቺ ነው ሃገሬ ላንቺ ነው……”

በነገራችን ላይ ወያኔና እኔ ያላወቅነው ለነፃነት ታጋዮች ግንቦት ሰባትና አጋሮቹ ድል ሲል የሚሰራ ወያኔም እኔማ ያላወቅነው ሃይል አለ ይመስለኛል፡፡ ለማን በማን ታዞ እንደሚሰራ ግን ለማወቅ ያዳግታል፡፡ አስቡት ይህ ድብቅ መርማሪና አንዳርጋቸው ፅጌ ምንም አይነት መረጃ እንዳላወጣ ማሳየት ፈለገ ይመስላል፡፡ ሁለት ጊዜ ሁሉ ሲቀርብ አንዳርጋቸው በዱላ እና ግርፋት ብዛት አካሉ ተጎሳቁሎ ከማየት ውጭና ወያኔን ሴራ ባለፈው በተጋለጡበት መልክ ሲያጋልጣቸው አሁን ደሞ እርሱን እያናዘዘዙ እና እነተረኩ ከጀርባ የድረሱልኝ ጣር ይሰማል፡፡ የስቃይ ድምፅ... የዋይታ ድምፅ ይሰማል ወንድማችን ሳምቮድሰን እንዳለን እስቲ ከተባለው ደቂቃ ጀምሮ ለመስማት እንሞክር በአትኩሮት ሴቃና ጣር ድምፅ ይሰማል፡፡ ማን ይሆን አብርሃ ደስታ ሃብታሙ አያሌው የሽዋስ ወይስ ዳንኤል ወይስ ሰሞኑን ከባህርዳር ታፍነው የት እንደደረሱ ያልታወቁት ወንድሞችን... ይህ ግንቦት ሰባት መቼስ አንድም በትክክል ነፃ ሊያወጣን ሌላም በነፃ ሊያስመታን አደል የጣለልን ሃሃሃ... ወያኔ እኮ ገና የወፍ እጫጩት ነው የምትመስለው እንዴት ፕሮፓጋንዳ መዘመር እነዳለባት እነኳን አታውቅም፡፡ ድንቡሽ ያለች ህፃን ነው የምትመስለው፡፡ ሃሃሃ... ኧረ አታሳስቁኝ አለች መዓዚ... ለማንኛውም ይህንን የነፃነት አባታችንን ቀረፃ ተደብቀህ ያሰማኸንንና ለዚህ የተባበራችሁ ረዳት ካሜራ ማኖችን እና አቀናባሪዎቹን ሁሉ እጅግ እናመሰግናለን፡፡ አዎ እጅግ ነው የምናመሰግናችሁ የሚከተሉትን ብዥታዎች አሳወቃችሁን 1. ወያኔ ትሀአዴግ ምን ያህል ግንቦት ሰባትን እንደሚፈራና ይህንን ህዝብ ማዕበልና በአንዳርጋቸው መስዋዕትነት አፋፍ ላይ ያለውን ለውጥ ተኮር ነውጥ እንደሚንቀጠቀጥለት 2. ምን ያህል ቢደበድቡት እነደሆነ ምን ያህል ቢያሰቃዩትና ቶርች ቢያደርጉት እንደሆነ እንዲህ ሰውነቱ ያለቀው ብለን ትክክለኛ ግምት እንዲኖረንና ግፈኛውን ስርዓት ለምን መታገል እንደሚያሻ እንድንገነዘብና ትግላችን ለምን ቀጣይ ሊሆን እንደሚገባው 3. በርካታዎቹን እንዲህ እያሰቃዩ መረጃ እንደሚያገኙ ከጀርባ የሚሰማው ጣርና ስቃይ ድምፅ እንዲያረጋግጥልን አደረጋችሁን 4. የተከበረው ነፃነት አባታችን አቶ አንዳርጋቸው አባታችን ሰውነቱ እንዲህ ተጎሳቁሎ እና ከስቶ ጠቁሮ እና ግን በሙሉ ራስ መተማመን ስናየው ምን ያህል በርሃብ እንደቀጡት ወይም ምን ያህል እንደሚያሰቃዩት ምን ያህል ከስነልቦና እስከ አካላዊ ስቃይ ድረስ እንደደረሰበት እንድንገምት አድርጋችሁናል፡፡ 5. ፊቱ ላይ ያለውን ኮንፊደንስ አይተን አሁንም ኢትዮጵያዊያን አይዟችሁ ድሉ በእጃችሁ ነው ኢቭን የሚያሰቃዩኝ ስቃየን ለነፃነታችን እንዳውል እየረዱኝ ነው የሚል መልዕክት እንዳስተላለፈና የኢትዮጵያ ህዝብ ነፃነቱ በእጁ እንደሆነ ውድና ብርቅ መልዕክቱን እስር ቤት ሆኖ እንኳን እያስተላለፈ እንደሆነ እንዲገባን ስላደረጋችሁን... 6. ከአንደበቱ የሚወጡት ቃላት እውነትን እንጅ ስቲል ሃሰትን እንደማይደፍሩ ለጭቁኑ ኢትዮጵያ ህዝብ እንዲታዩ ስላደረጋችሁ 7. የትግል አባታችን የትግልን እውነት እንድንገነዘብና ቆርተንም መነሳት እንዳለብን ያስተማረበትን ስላሰማችሁን 8. ከእርሱ ምንመ አይነት ለወያኔ ሚተቅም መረጃ አለማውጣቱን ስላሳያችሁን አሁንም መሪያችሁ ጀግናና በሙሉ ኮንፊደንስ ላይ ነው ስትሉ ለመሰከራችሁልን ደህንነት ካሜራ ማኖች ኦቭ ወያኔ 9. ድላችን መቅረቡን መሪያችን የዘመኑ ምርጥ ነፃነት ታጋይ አባታችንን እንዴት እንደሚያበስረን አሳይታችሁናል፡፡ 10. "...ያለሁት እንደምታዩት ነው..." እንደምትሰሙኝ አደለም ያለው እንደምታዩኝ ነው ያለው እንዲህም እንዲለን ያደረጋችሁን 11. እኛ አሁንም መቼም ነፃነት አባታችን ፈተና ቶርች ግርፋትና መቆሳሰል መታነቅ እና ሞት የማይ በግርህ የነፀነት አባታችን ነህ እንኳን ወደምትፈልገው የነፃነት ትግል መስመርህ መስዋዕት ሆነህም ቢሆን መራኸን እንድንለው ስላደረጋችሁ 12. ከጅረባው አንድ የነፃነት ታጋይ ለእናንተ ደሞ አሸባሪ የኛው አካል የኛው ወገንን እያሰቃያችሁት ኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧ...ረረረረ እያስባላችሁ እያስጪኻችሁትና ቶርች እያደረጋችሁት እንደሆነ ለመገመት ምንም አላዳገተንም ይህንንም ማሳወቃችሁ የትግላችን አካል እንደሆናችሁ በደመነፍስም ቢሆን ተፈጥሮ አስገደዳችሁ ማለት ባልችልም...አሳውቃችሁናል፡፡ 13. አንዳርጋቸው ነፃነት አባታችን ምን ያህል ድፍረቱና ወኔው እንዳለውና ለወያኔ ፈተና ሆኖ እነደቆየና እንዲህ በል እየተባለ እንዳለ አውቀናል 14. አካሉ ላይ ከባድ ህመም እነደሚሰማው ከገፅታው ውጭ ተመችቶት ለመቀመጥ እንኳን እንዳልቻለ አውቀናል...ይህም አካሉ ላይ ከባድ ጉዳት እነደደረሰበት ማረጋገጥ ይቻላል!! 15. አንዳርጋቸው 0፡55 ሰኮንዶች ጀምሮ ከጀርባ ሚሰማው ስቃይ እንዲሳና እንደሚቀርፁት ስላወቀ ይህ ድምፅ በእርሱ ድምፅ ሳይምታታ ብቻውን እንዲወጣ ፀጥ ብሎ ቆይቷል ይህም እርሱን ምንም እንኳን ስቃይ ውስጥ ቢሆንም አሁንም አይበገሬ ማንነቱን አሳውቃችሁናል ተገንዝበናልም፡፡ ስቃዩንም ሰምተን ማንን ይሆን ብለናል 16. ምንም አይነት መረጃ አለማግኘታችሁንም አውቀናል እርሱ አሁንም አሳወቀና በዚህም ምንም ስለግንቦት ሰባትና እኛ ያወቃችሁት እንደሌለ አረጋገጥንን ሞኞች እነደሆናችሁም አወቅን ስላሳወቃችሁንም እናመሰግናለን!! 17. የጥቂት ቀናቶችን በአንድ ፎልደር ሰባሰብኩበት ብቻ ነው ያገኛችሀት እንጅ ምንም መረጃ እዚህ ለም በኤክተርናል ድራይቨሩ ነው እዛው ቀረው...ይህህንን መረጃ ግን ይጠቅማችኋል ያዙት ኤክስተርናል ድራይቨር ውስጥ ግዴታ ግን መግባት አለባችሁ ሃሃሃ... ታዲያ ይህንን ጀግና እናንተስ ጀግናችሁ አታደርጉትም እንዴ በእውነት ልባችሁ አላሰበም? 18. ሃሃሃ እድሜ ልኩን ውሃ ቀምሶና ቅብጥ ያለ ኖሮ ስለማያውቅም ውሃ በሃይላንድ ከመቁረጣችሁ ቀጥሎ ማቅረባችሁን አውቀናል...አመስግነናልም በውሃ ልታሳምሩትና ልታወፍሩት ምቾቱን በአንድ ቀን ልታመጡት ስላሰባችሁለት... እስር ቤታችሁም ብጣም ዲሞክራቲክና እጅግ የታራሚዎችን መብትና ስብዕና እነደሚተብቅ አውቀናል... 19. "...አውሮፓና አሜሪካ ደሞ ምታውቀው ነገር ነው..." 20. እጁ ክርኑ አካባቢ በጣም ተጎዳና ኢቭን የተሰበረ ነው ሚመስለው እጁን አገጩ ላይ ሊወስድ ሲል ያለውን የእጅ እንቅስቃሴ መመልከት ይቻላል፡፡ 21. መቸረሻ ላይም ያው እንደምታዩኝ ነኝ ሲል የሰውነት እንቅስቃሴዎቹንና ምን ያህል ሰውነቱ እንደቀነሰ ካሜራ ማኑ ሳይዞር አሳይቶናል ለማንኛውም የፍርድ ቀን እስኪመጣ እናንተም የያዛችሁትን ግድያችሁን ብሉ እኛም ትግላችንን እንቀጥላልን!! ጀግና ሰው ሞቱ ኩራቱ ነው፡፡ አንዳርጋቸውን ሳስብ አንድ ቀን ትውልድ የአንዳርጋቸው ዘር ኢትዮጵያዊ ለኢትዮጵያ የምሞት ኘኝ እኮ የሚል ትውልድ ከበርካታ አስር መቶና ሽህ ዓመታት በኋላ በአይነ ህሊናየ ሳይ ውያለው፡፡ አዎ እኛ በአፀ㝕 ቴዎድሮስ በሚኒሊክ በጅፋር በአሚር በዮሃንስ እንደምንኮራው ሁሉ የወደፊቱ ቴዎድሮስና ትውልድ ሁሉ በስሙ ሚዘፍንለት ጀግና አድርጌዋለው!! የእርሱን መንገድና አላማ ሁሉ እከተላለው!! አብቢን አንዳርጋቸው ፅጌ ነኝ!!! በነገራችን ላይ ወያኔና እኔ ያላወቅነው ለነፃነት ታጋዮች ግንቦት ሰባትና አጋሮቹ ድል ሲል የሚሰራ ወያኔም እኔማ ያላወቅነው ሃይል አለ ይመስለኛል፡፡ ለማን በማን ታዞ እንደሚሰራ ግን ለማወቅ ያዳግታል፡፡ አስቡት ይህ ድብቅ መርማሪና አንዳርጋቸው ፅጌ ምንም አይነት መረጃ እንዳላወጣ ማሳየት ፈለገ ይመስላል፡፡ ሁለት ጊዜ ሁሉ ሲቀርብ አንዳርጋቸው በዱላ እና ግርፋት ብዛት አካሉ ተጎሳቁሎ ከማየት ውጭና ወያኔን ሴራ ባለፈው በተጋለጡበት መልክ ሲያጋልጣቸው አሁን ደሞ እርሱን እያናዘዘዙ እና እነተረኩ ከጀርባ የድረሱልኝ ጣር ይሰማል፡፡ የስቃይ ድምፅ... የዋይታ ድምፅ ይሰማል ወንድማችን ሳምቮድሰን እንዳለን እስቲ ከተባለው ደቂቃ ጀምሮ ለመስማት እንሞክር በአትኩሮት ሴቃና ጣር ድምፅ ይሰማል፡፡ ማን ይሆን አብርሃ ደስታ ሃብታሙ አያሌው የሽዋስ ወይስ ዳንኤል ወይስ ሰሞኑን ከባህርዳር ታፍነው የት እንደደረሱ ያልታወቁት ወንድሞችን... ይህ ግንቦት ሰባት መቼስ አንድም በትክክል ነፃ ሊያወጣን ሌላም በነፃ ሊያስመታን አደል የጣለልን ሃሃሃ... ወያኔ እኮ ገና የወፍ እጫጩት ነው የምትመስለው እንዴት ፕሮፓጋንዳ መዘመር እነዳለባት እነኳን አታውቅም፡፡ ድንቡሽ ያለች ህፃን ነው የምትመስለው፡፡ ሃሃሃ... ኧረ አታሳስቁኝ አለች መዓዚ... ለማንኛውም ይህንን የነፃነት አባታችንን ቀረፃ ተደብቀህ ያሰማኸንንና ለዚህ የተባበራችሁ ረዳት ካሜራ ማኖችን እና አቀናባሪዎቹን ሁሉ እጅግ እናመሰግናለን፡፡ አዎ እጅግ ነው የምናመሰግናችሁ የሚከተሉትን ብዥታዎች አሳወቃችሁን 1. ወያኔ ትሀአዴግ ምን ያህል ግንቦት ሰባትን እንደሚፈራና ይህንን ህዝብ ማዕበልና በአንዳርጋቸው መስዋዕትነት አፋፍ ላይ ያለውን ለውጥ ተኮር ነውጥ እንደሚንቀጠቀጥለት 2. ምን ያህል ቢደበድቡት እነደሆነ ምን ያህል ቢያሰቃዩትና ቶርች ቢያደርጉት እንደሆነ እንዲህ ሰውነቱ ያለቀው ብለን ትክክለኛ ግምት እንዲኖረንና ግፈኛውን ስርዓት ለምን መታገል እንደሚያሻ እንድንገነዘብና ትግላችን ለምን ቀጣይ ሊሆን እንደሚገባው 3. በርካታዎቹን እንዲህ እያሰቃዩ መረጃ እንደሚያገኙ ከጀርባ የሚሰማው ጣርና ስቃይ ድምፅ እንዲያረጋግጥልን አደረጋችሁን 4. የተከበረው ነፃነት አባታችን አቶ አንዳርጋቸው አባታችን ሰውነቱ እንዲህ ተጎሳቁሎ እና ከስቶ ጠቁሮ እና ግን በሙሉ ራስ መተማመን ስናየው ምን ያህል በርሃብ እንደቀጡት ወይም ምን ያህል እንደሚያሰቃዩት ምን ያህል ከስነልቦና እስከ አካላዊ ስቃይ ድረስ እንደደረሰበት እንድንገምት አድርጋችሁናል፡፡ 5. ፊቱ ላይ ያለውን ኮንፊደንስ አይተን አሁንም ኢትዮጵያዊያን አይዟችሁ ድሉ በእጃችሁ ነው ኢቭን የሚያሰቃዩኝ ስቃየን ለነፃነታችን እንዳውል እየረዱኝ ነው የሚል መልዕክት እንዳስተላለፈና የኢትዮጵያ ህዝብ ነፃነቱ በእጁ እንደሆነ ውድና ብርቅ መልዕክቱን እስር ቤት ሆኖ እንኳን እያስተላለፈ እንደሆነ እንዲገባን ስላደረጋችሁን... 6. ከአንደበቱ የሚወጡት ቃላት እውነትን እንጅ ስቲል ሃሰትን እንደማይደፍሩ ለጭቁኑ ኢትዮጵያ ህዝብ እንዲታዩ ስላደረጋችሁ 7. የትግል አባታችን የትግልን እውነት እንድንገነዘብና ቆርተንም መነሳት እንዳለብን ያስተማረበትን ስላሰማችሁን 8. ከእርሱ ምንመ አይነት ለወያኔ ሚተቅም መረጃ አለማውጣቱን ስላሳያችሁን አሁንም መሪያችሁ ጀግናና በሙሉ ኮንፊደንስ ላይ ነው ስትሉ ለመሰከራችሁልን ደህንነት ካሜራ ማኖች ኦቭ ወያኔ 9. ድላችን መቅረቡን መሪያችን የዘመኑ ምርጥ ነፃነት ታጋይ አባታችንን እንዴት እንደሚያበስረን አሳይታችሁናል፡፡ 10. "...ያለሁት እንደምታዩት ነው..." እንደምትሰሙኝ አደለም ያለው እንደምታዩኝ ነው ያለው እንዲህም እንዲለን ያደረጋችሁን 11. እኛ አሁንም መቼም ነፃነት አባታችን ፈተና ቶርች ግርፋትና መቆሳሰል መታነቅ እና ሞት የማይ በግርህ የነፀነት አባታችን ነህ እንኳን ወደምትፈልገው የነፃነት ትግል መስመርህ መስዋዕት ሆነህም ቢሆን መራኸን እንድንለው ስላደረጋችሁ 12. ከጅረባው አንድ የነፃነት ታጋይ ለእናንተ ደሞ አሸባሪ የኛው አካል የኛው ወገንን እያሰቃያችሁት ኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧ...ረረረረ እያስባላችሁ እያስጪኻችሁትና ቶርች እያደረጋችሁት እንደሆነ ለመገመት ምንም አላዳገተንም ይህንንም ማሳወቃችሁ የትግላችን አካል እንደሆናችሁ በደመነፍስም ቢሆን ተፈጥሮ አስገደዳችሁ ማለት ባልችልም...አሳውቃችሁናል፡፡ 13. አንዳርጋቸው ነፃነት አባታችን ምን ያህል ድፍረቱና ወኔው እንዳለውና ለወያኔ ፈተና ሆኖ እነደቆየና እንዲህ በል እየተባለ እንዳለ አውቀናል 14. አካሉ ላይ ከባድ ህመም እነደሚሰማው ከገፅታው ውጭ ተመችቶት ለመቀመጥ እንኳን እንዳልቻለ አውቀናል...ይህም አካሉ ላይ ከባድ ጉዳት እነደደረሰበት ማረጋገጥ ይቻላል!! 15. አንዳርጋቸው 0፡55 ሰኮንዶች ጀምሮ ከጀርባ ሚሰማው ስቃይ እንዲሳና እንደሚቀርፁት ስላወቀ ይህ ድምፅ በእርሱ ድምፅ ሳይምታታ ብቻውን እንዲወጣ ፀጥ ብሎ ቆይቷል ይህም እርሱን ምንም እንኳን ስቃይ ውስጥ ቢሆንም አሁንም አይበገሬ ማንነቱን አሳውቃችሁናል ተገንዝበናልም፡፡ ስቃዩንም ሰምተን ማንን ይሆን ብለናል 16. ምንም አይነት መረጃ አለማግኘታችሁንም አውቀናል እርሱ አሁንም አሳወቀና በዚህም ምንም ስለግንቦት ሰባትና እኛ ያወቃችሁት እንደሌለ አረጋገጥንን ሞኞች እነደሆናችሁም አወቅን ስላሳወቃችሁንም እናመሰግናለን!! 17. የጥቂት ቀናቶችን በአንድ ፎልደር ሰባሰብኩበት ብቻ ነው ያገኛችሀት እንጅ ምንም መረጃ እዚህ ለም በኤክተርናል ድራይቨሩ ነው እዛው ቀረው...ይህህንን መረጃ ግን ይጠቅማችኋል ያዙት ኤክስተርናል ድራይቨር ውስጥ ግዴታ ግን መግባት አለባችሁ ሃሃሃ... ታዲያ ይህንን ጀግና እናንተስ ጀግናችሁ አታደርጉትም እንዴ በእውነት ልባችሁ አላሰበም? 18. ሃሃሃ እድሜ ልኩን ውሃ ቀምሶና ቅብጥ ያለ ኖሮ ስለማያውቅም ውሃ በሃይላንድ ከመቁረጣችሁ ቀጥሎ ማቅረባችሁን አውቀናል...አመስግነናልም በውሃ ልታሳምሩትና ልታወፍሩት ምቾቱን በአንድ ቀን ልታመጡት ስላሰባችሁለት... እስር ቤታችሁም ብጣም ዲሞክራቲክና እጅግ የታራሚዎችን መብትና ስብዕና እነደሚተብቅ አውቀናል... 19. "...አውሮፓና አሜሪካ ደሞ ምታውቀው ነገር ነው..." 20. እጁ ክርኑ አካባቢ በጣም ተጎዳና ኢቭን የተሰበረ ነው ሚመስለው እጁን አገጩ ላይ ሊወስድ ሲል ያለውን የእጅ እንቅስቃሴ መመልከት ይቻላል፡፡ 21. መቸረሻ ላይም ያው እንደምታዩኝ ነኝ ሲል የሰውነት እንቅስቃሴዎቹንና ምን ያህል ሰውነቱ እንደቀነሰ ካሜራ ማኑ ሳይዞር አሳይቶናል ለማንኛውም የፍርድ ቀን እስኪመጣ እናንተም የያዛችሁትን ግድያችሁን ብሉ እኛም ትግላችንን እንቀጥላልን!! ጀግና ሰው ሞቱ ኩራቱ ነው፡፡ አንዳርጋቸውን ሳስብ አንድ ቀን ትውልድ የአንዳርጋቸው ዘር ኢትዮጵያዊ ለኢትዮጵያ የምሞት ኘኝ እኮ የሚል ትውልድ ከበርካታ አስር መቶና ሽህ ዓመታት በኋላ በአይነ ህሊናየ ሳይ ውያለው፡፡ አዎ እኛ በአፀ㝕 ቴዎድሮስ በሚኒሊክ በጅፋር በአሚር በዮሃንስ እንደምንኮራው ሁሉ የወደፊቱ ቴዎድሮስና ትውልድ ሁሉ በስሙ ሚዘፍንለት ጀግና አድርጌዋለው!! የእርሱን መንገድና አላማ ሁሉ እከተላለው!! አብቢን አንዳርጋቸው ፅጌ ነኝ!!! https://www.facebook.com/pages/ኢትዮጵያዊነቴ-አሸባሪ-አያደርገኝም-መንግስታዊ-ሽብርን-የሚሸከም-ትክሻ-የለንም/275063709367475?hc_location=timelinehttps%3A%2F%2Fwww.facebook.com%2Fpages%2Fኢትዮጵያዊነቴ-አሸባሪ-አያደርገኝም-መንግስታዊ-ሽብርን-የሚሸከም-ትክሻ-የለንም%2F275063709367475%3Fhc_location%3Dtimelineበነገራችን ላይ ወያኔና እኔ ያላወቅነው ለነፃነት ታጋዮች ግንቦት ሰባትና አጋሮቹ ድል ሲል የሚሰራ ወያኔም እኔማ ያላወቅነው ሃይል አለ ይመስለኛል፡፡ ለማን በማን ታዞ እንደሚሰራ ግን ለማወቅ ያዳግታል፡፡ አስቡት ይህ ድብቅ መርማሪና አንዳርጋቸው ፅጌ ምንም አይነት መረጃ እንዳላወጣ ማሳየት ፈለገ ይመስላል፡፡ ሁለት ጊዜ ሁሉ ሲቀርብ አንዳርጋቸው በዱላ እና ግርፋት ብዛት አካሉ ተጎሳቁሎ ከማየት ውጭና ወያኔን ሴራ ባለፈው በተጋለጡበት መልክ ሲያጋልጣቸው አሁን ደሞ እርሱን እያናዘዘዙ እና እነተረኩ ከጀርባ የድረሱልኝ ጣር ይሰማል፡፡ የስቃይ ድምፅ... የዋይታ ድምፅ ይሰማል ወንድማችን ሳምቮድሰን እንዳለን እስቲ ከተባለው ደቂቃ ጀምሮ ለመስማት እንሞክር በአትኩሮት ሴቃና ጣር ድምፅ ይሰማል፡፡ ማን ይሆን አብርሃ ደስታ ሃብታሙ አያሌው የሽዋስ ወይስ ዳንኤል ወይስ ሰሞኑን ከባህርዳር ታፍነው የት እንደደረሱ ያልታወቁት ወንድሞችን... ይህ ግንቦት ሰባት መቼስ አንድም በትክክል ነፃ ሊያወጣን ሌላም በነፃ ሊያስመታን አደል የጣለልን ሃሃሃ... ወያኔ እኮ ገና የወፍ እጫጩት ነው የምትመስለው እንዴት ፕሮፓጋንዳ መዘመር እነዳለባት እነኳን አታውቅም፡፡ ድንቡሽ ያለች ህፃን ነው የምትመስለው፡፡ ሃሃሃ... ኧረ አታሳስቁኝ አለች መዓዚ... ለማንኛውም ይህንን የነፃነት አባታችንን ቀረፃ ተደብቀህ ያሰማኸንንና ለዚህ የተባበራችሁ ረዳት ካሜራ ማኖችን እና አቀናባሪዎቹን ሁሉ እጅግ እናመሰግናለን፡፡ አዎ እጅግ ነው የምናመሰግናችሁ የሚከተሉትን ብዥታዎች አሳወቃችሁን 1. ወያኔ ትሀአዴግ ምን ያህል ግንቦት ሰባትን እንደሚፈራና ይህንን ህዝብ ማዕበልና በአንዳርጋቸው መስዋዕትነት አፋፍ ላይ ያለውን ለውጥ ተኮር ነውጥ እንደሚንቀጠቀጥለት 2. ምን ያህል ቢደበድቡት እነደሆነ ምን ያህል ቢያሰቃዩትና ቶርች ቢያደርጉት እንደሆነ እንዲህ ሰውነቱ ያለቀው ብለን ትክክለኛ ግምት እንዲኖረንና ግፈኛውን ስርዓት ለምን መታገል እንደሚያሻ እንድንገነዘብና ትግላችን ለምን ቀጣይ ሊሆን እንደሚገባው 3. በርካታዎቹን እንዲህ እያሰቃዩ መረጃ እንደሚያገኙ ከጀርባ የሚሰማው ጣርና ስቃይ ድምፅ እንዲያረጋግጥልን አደረጋችሁን 4. የተከበረው ነፃነት አባታችን አቶ አንዳርጋቸው አባታችን ሰውነቱ እንዲህ ተጎሳቁሎ እና ከስቶ ጠቁሮ እና ግን በሙሉ ራስ መተማመን ስናየው ምን ያህል በርሃብ እንደቀጡት ወይም ምን ያህል እንደሚያሰቃዩት ምን ያህል ከስነልቦና እስከ አካላዊ ስቃይ ድረስ እንደደረሰበት እንድንገምት አድርጋችሁናል፡፡ 5. ፊቱ ላይ ያለውን ኮንፊደንስ አይተን አሁንም ኢትዮጵያዊያን አይዟችሁ ድሉ በእጃችሁ ነው ኢቭን የሚያሰቃዩኝ ስቃየን ለነፃነታችን እንዳውል እየረዱኝ ነው የሚል መልዕክት እንዳስተላለፈና የኢትዮጵያ ህዝብ ነፃነቱ በእጁ እንደሆነ ውድና ብርቅ መልዕክቱን እስር ቤት ሆኖ እንኳን እያስተላለፈ እንደሆነ እንዲገባን ስላደረጋችሁን... 6. ከአንደበቱ የሚወጡት ቃላት እውነትን እንጅ ስቲል ሃሰትን እንደማይደፍሩ ለጭቁኑ ኢትዮጵያ ህዝብ እንዲታዩ ስላደረጋችሁ 7. የትግል አባታችን የትግልን እውነት እንድንገነዘብና ቆርተንም መነሳት እንዳለብን ያስተማረበትን ስላሰማችሁን 8. ከእርሱ ምንመ አይነት ለወያኔ ሚተቅም መረጃ አለማውጣቱን ስላሳያችሁን አሁንም መሪያችሁ ጀግናና በሙሉ ኮንፊደንስ ላይ ነው ስትሉ ለመሰከራችሁልን ደህንነት ካሜራ ማኖች ኦቭ ወያኔ 9. ድላችን መቅረቡን መሪያችን የዘመኑ ምርጥ ነፃነት ታጋይ አባታችንን እንዴት እንደሚያበስረን አሳይታችሁናል፡፡ 10. "...ያለሁት እንደምታዩት ነው..." እንደምትሰሙኝ አደለም ያለው እንደምታዩኝ ነው ያለው እንዲህም እንዲለን ያደረጋችሁን 11. እኛ አሁንም መቼም ነፃነት አባታችን ፈተና ቶርች ግርፋትና መቆሳሰል መታነቅ እና ሞት የማይ በግርህ የነፀነት አባታችን ነህ እንኳን ወደምትፈልገው የነፃነት ትግል መስመርህ መስዋዕት ሆነህም ቢሆን መራኸን እንድንለው ስላደረጋችሁ 12. ከጅረባው አንድ የነፃነት ታጋይ ለእናንተ ደሞ አሸባሪ የኛው አካል የኛው ወገንን እያሰቃያችሁት ኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧ...ረረረረ እያስባላችሁ እያስጪኻችሁትና ቶርች እያደረጋችሁት እንደሆነ ለመገመት ምንም አላዳገተንም ይህንንም ማሳወቃችሁ የትግላችን አካል እንደሆናችሁ በደመነፍስም ቢሆን ተፈጥሮ አስገደዳችሁ ማለት ባልችልም...አሳውቃችሁናል፡፡ 13. አንዳርጋቸው ነፃነት አባታችን ምን ያህል ድፍረቱና ወኔው እንዳለውና ለወያኔ ፈተና ሆኖ እነደቆየና እንዲህ በል እየተባለ እንዳለ አውቀናል 14. አካሉ ላይ ከባድ ህመም እነደሚሰማው ከገፅታው ውጭ ተመችቶት ለመቀመጥ እንኳን እንዳልቻለ አውቀናል...ይህም አካሉ ላይ ከባድ ጉዳት እነደደረሰበት ማረጋገጥ ይቻላል!! 15. አንዳርጋቸው 0፡55 ሰኮንዶች ጀምሮ ከጀርባ ሚሰማው ስቃይ እንዲሳና እንደሚቀርፁት ስላወቀ ይህ ድምፅ በእርሱ ድምፅ ሳይምታታ ብቻውን እንዲወጣ ፀጥ ብሎ ቆይቷል ይህም እርሱን ምንም እንኳን ስቃይ ውስጥ ቢሆንም አሁንም አይበገሬ ማንነቱን አሳውቃችሁናል ተገንዝበናልም፡፡ ስቃዩንም ሰምተን ማንን ይሆን ብለናል 16. ምንም አይነት መረጃ አለማግኘታችሁንም አውቀናል እርሱ አሁንም አሳወቀና በዚህም ምንም ስለግንቦት ሰባትና እኛ ያወቃችሁት እንደሌለ አረጋገጥንን ሞኞች እነደሆናችሁም አወቅን ስላሳወቃችሁንም እናመሰግናለን!! 17. የጥቂት ቀናቶችን በአንድ ፎልደር ሰባሰብኩበት ብቻ ነው ያገኛችሀት እንጅ ምንም መረጃ እዚህ ለም በኤክተርናል ድራይቨሩ ነው እዛው ቀረው...ይህህንን መረጃ ግን ይጠቅማችኋል ያዙት ኤክስተርናል ድራይቨር ውስጥ ግዴታ ግን መግባት አለባችሁ ሃሃሃ... ታዲያ ይህንን ጀግና እናንተስ ጀግናችሁ አታደርጉትም እንዴ በእውነት ልባችሁ አላሰበም? 18. ሃሃሃ እድሜ ልኩን ውሃ ቀምሶና ቅብጥ ያለ ኖሮ ስለማያውቅም ውሃ በሃይላንድ ከመቁረጣችሁ ቀጥሎ ማቅረባችሁን አውቀናል...አመስግነናልም በውሃ ልታሳምሩትና ልታወፍሩት ምቾቱን በአንድ ቀን ልታመጡት ስላሰባችሁለት... እስር ቤታችሁም ብጣም ዲሞክራቲክና እጅግ የታራሚዎችን መብትና ስብዕና እነደሚተብቅ አውቀናል... 19. "...አውሮፓና አሜሪካ ደሞ ምታውቀው ነገር ነው..." 20. እጁ ክርኑ አካባቢ በጣም ተጎዳና ኢቭን የተሰበረ ነው ሚመስለው እጁን አገጩ ላይ ሊወስድ ሲል ያለውን የእጅ እንቅስቃሴ መመልከት ይቻላል፡፡ 21. መቸረሻ ላይም ያው እንደምታዩኝ ነኝ ሲል የሰውነት እንቅስቃሴዎቹንና ምን ያህል ሰውነቱ እንደቀነሰ ካሜራ ማኑ ሳይዞር አሳይቶናል ለማንኛውም የፍርድ ቀን እስኪመጣ እናንተም የያዛችሁትን ግድያችሁን ብሉ እኛም ትግላችንን እንቀጥላልን!! ጀግና ሰው ሞቱ ኩራቱ ነው፡፡ አንዳርጋቸውን ሳስብ አንድ ቀን ትውልድ የአንዳርጋቸው ዘር ኢትዮጵያዊ ለኢትዮጵያ የምሞት ኘኝ እኮ የሚል ትውልድ ከበርካታ አስር መቶና ሽህ ዓመታት በኋላ በአይነ ህሊናየ ሳይ ውያለው፡፡ አዎ እኛ በአፀ㝕 ቴዎድሮስ በሚኒሊክ በጅፋር በአሚር በዮሃንስ እንደምንኮራው ሁሉ የወደፊቱ ቴዎድሮስና ትውልድ ሁሉ በስሙ ሚዘፍንለት ጀግና አድርጌዋለው!! የእርሱን መንገድና አላማ ሁሉ እከተላለው!! አብቢን አንዳርጋቸው ፅጌ ነኝ!!! በነገራችን ላይ ወያኔና እኔ ያላወቅነው ለነፃነት ታጋዮች ግንቦት ሰባትና አጋሮቹ ድል ሲል የሚሰራ ወያኔም እኔማ ያላወቅነው ሃይል አለ ይመስለኛል፡፡ ለማን በማን ታዞ እንደሚሰራ ግን ለማወቅ ያዳግታል፡፡ አስቡት ይህ ድብቅ መርማሪና አንዳርጋቸው ፅጌ ምንም አይነት መረጃ እንዳላወጣ ማሳየት ፈለገ ይመስላል፡፡ ሁለት ጊዜ ሁሉ ሲቀርብ አንዳርጋቸው በዱላ እና ግርፋት ብዛት አካሉ ተጎሳቁሎ ከማየት ውጭና ወያኔን ሴራ ባለፈው በተጋለጡበት መልክ ሲያጋልጣቸው አሁን ደሞ እርሱን እያናዘዘዙ እና እነተረኩ ከጀርባ የድረሱልኝ ጣር ይሰማል፡፡ የስቃይ ድምፅ... የዋይታ ድምፅ ይሰማል ወንድማችን ሳምቮድሰን እንዳለን እስቲ ከተባለው ደቂቃ ጀምሮ ለመስማት እንሞክር በአትኩሮት ሴቃና ጣር ድምፅ ይሰማል፡፡ ማን ይሆን አብርሃ ደስታ ሃብታሙ አያሌው የሽዋስ ወይስ ዳንኤል ወይስ ሰሞኑን ከባህርዳር ታፍነው የት እንደደረሱ ያልታወቁት ወንድሞችን... ይህ ግንቦት ሰባት መቼስ አንድም በትክክል ነፃ ሊያወጣን ሌላም በነፃ ሊያስመታን አደል የጣለልን ሃሃሃ... ወያኔ እኮ ገና የወፍ እጫጩት ነው የምትመስለው እንዴት ፕሮፓጋንዳ መዘመር እነዳለባት እነኳን አታውቅም፡፡ ድንቡሽ ያለች ህፃን ነው የምትመስለው፡፡ ሃሃሃ... ኧረ አታሳስቁኝ አለች መዓዚ... ለማንኛውም ይህንን የነፃነት አባታችንን ቀረፃ ተደብቀህ ያሰማኸንንና ለዚህ የተባበራችሁ ረዳት ካሜራ ማኖችን እና አቀናባሪዎቹን ሁሉ እጅግ እናመሰግናለን፡፡ አዎ እጅግ ነው የምናመሰግናችሁ የሚከተሉትን ብዥታዎች አሳወቃችሁን 1. ወያኔ ትሀአዴግ ምን ያህል ግንቦት ሰባትን እንደሚፈራና ይህንን ህዝብ ማዕበልና በአንዳርጋቸው መስዋዕትነት አፋፍ ላይ ያለውን ለውጥ ተኮር ነውጥ እንደሚንቀጠቀጥለት 2. ምን ያህል ቢደበድቡት እነደሆነ ምን ያህል ቢያሰቃዩትና ቶርች ቢያደርጉት እንደሆነ እንዲህ ሰውነቱ ያለቀው ብለን ትክክለኛ ግምት እንዲኖረንና ግፈኛውን ስርዓት ለምን መታገል እንደሚያሻ እንድንገነዘብና ትግላችን ለምን ቀጣይ ሊሆን እንደሚገባው 3. በርካታዎቹን እንዲህ እያሰቃዩ መረጃ እንደሚያገኙ ከጀርባ የሚሰማው ጣርና ስቃይ ድምፅ እንዲያረጋግጥልን አደረጋችሁን 4. የተከበረው ነፃነት አባታችን አቶ አንዳርጋቸው አባታችን ሰውነቱ እንዲህ ተጎሳቁሎ እና ከስቶ ጠቁሮ እና ግን በሙሉ ራስ መተማመን ስናየው ምን ያህል በርሃብ እንደቀጡት ወይም ምን ያህል እንደሚያሰቃዩት ምን ያህል ከስነልቦና እስከ አካላዊ ስቃይ ድረስ እንደደረሰበት እንድንገምት አድርጋችሁናል፡፡ 5. ፊቱ ላይ ያለውን ኮንፊደንስ አይተን አሁንም ኢትዮጵያዊያን አይዟችሁ ድሉ በእጃችሁ ነው ኢቭን የሚያሰቃዩኝ ስቃየን ለነፃነታችን እንዳውል እየረዱኝ ነው የሚል መልዕክት እንዳስተላለፈና የኢትዮጵያ ህዝብ ነፃነቱ በእጁ እንደሆነ ውድና ብርቅ መልዕክቱን እስር ቤት ሆኖ እንኳን እያስተላለፈ እንደሆነ እንዲገባን ስላደረጋችሁን... 6. ከአንደበቱ የሚወጡት ቃላት እውነትን እንጅ ስቲል ሃሰትን እንደማይደፍሩ ለጭቁኑ ኢትዮጵያ ህዝብ እንዲታዩ ስላደረጋችሁ 7. የትግል አባታችን የትግልን እውነት እንድንገነዘብና ቆርተንም መነሳት እንዳለብን ያስተማረበትን ስላሰማችሁን 8. ከእርሱ ምንመ አይነት ለወያኔ ሚተቅም መረጃ አለማውጣቱን ስላሳያችሁን አሁንም መሪያችሁ ጀግናና በሙሉ ኮንፊደንስ ላይ ነው ስትሉ ለመሰከራችሁልን ደህንነት ካሜራ ማኖች ኦቭ ወያኔ 9. ድላችን መቅረቡን መሪያችን የዘመኑ ምርጥ ነፃነት ታጋይ አባታችንን እንዴት እንደሚያበስረን አሳይታችሁናል፡፡ 10. "...ያለሁት እንደምታዩት ነው..." እንደምትሰሙኝ አደለም ያለው እንደምታዩኝ ነው ያለው እንዲህም እንዲለን ያደረጋችሁን 11. እኛ አሁንም መቼም ነፃነት አባታችን ፈተና ቶርች ግርፋትና መቆሳሰል መታነቅ እና ሞት የማይ በግርህ የነፀነት አባታችን ነህ እንኳን ወደምትፈልገው የነፃነት ትግል መስመርህ መስዋዕት ሆነህም ቢሆን መራኸን እንድንለው ስላደረጋችሁ 12. ከጅረባው አንድ የነፃነት ታጋይ ለእናንተ ደሞ አሸባሪ የኛው አካል የኛው ወገንን እያሰቃያችሁት ኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧኧ...ረረረረ እያስባላችሁ እያስጪኻችሁትና ቶርች እያደረጋችሁት እንደሆነ ለመገመት ምንም አላዳገተንም ይህንንም ማሳወቃችሁ የትግላችን አካል እንደሆናችሁ በደመነፍስም ቢሆን ተፈጥሮ አስገደዳችሁ ማለት ባልችልም...አሳውቃችሁናል፡፡ 13. አንዳርጋቸው ነፃነት አባታችን ምን ያህል ድፍረቱና ወኔው እንዳለውና ለወያኔ ፈተና ሆኖ እነደቆየና እንዲህ በል እየተባለ እንዳለ አውቀናል 14. አካሉ ላይ ከባድ ህመም እነደሚሰማው ከገፅታው ውጭ ተመችቶት ለመቀመጥ እንኳን እንዳልቻለ አውቀናል...ይህም አካሉ ላይ ከባድ ጉዳት እነደደረሰበት ማረጋገጥ ይቻላል!! 15. አንዳርጋቸው 0፡55 ሰኮንዶች ጀምሮ ከጀርባ ሚሰማው ስቃይ እንዲሳና እንደሚቀርፁት ስላወቀ ይህ ድምፅ በእርሱ ድምፅ ሳይምታታ ብቻውን እንዲወጣ ፀጥ ብሎ ቆይቷል ይህም እርሱን ምንም እንኳን ስቃይ ውስጥ ቢሆንም አሁንም አይበገሬ ማንነቱን አሳውቃችሁናል ተገንዝበናልም፡፡ ስቃዩንም ሰምተን ማንን ይሆን ብለናል 16. ምንም አይነት መረጃ አለማግኘታችሁንም አውቀናል እርሱ አሁንም አሳወቀና በዚህም ምንም ስለግንቦት ሰባትና እኛ ያወቃችሁት እንደሌለ አረጋገጥንን ሞኞች እነደሆናችሁም አወቅን ስላሳወቃችሁንም እናመሰግናለን!! 17. የጥቂት ቀናቶችን በአንድ ፎልደር ሰባሰብኩበት ብቻ ነው ያገኛችሀት እንጅ ምንም መረጃ እዚህ ለም በኤክተርናል ድራይቨሩ ነው እዛው ቀረው...ይህህንን መረጃ ግን ይጠቅማችኋል ያዙት ኤክስተርናል ድራይቨር ውስጥ ግዴታ ግን መግባት አለባችሁ ሃሃሃ... ታዲያ ይህንን ጀግና እናንተስ ጀግናችሁ አታደርጉትም እንዴ በእውነት ልባችሁ አላሰበም? 18. ሃሃሃ እድሜ ልኩን ውሃ ቀምሶና ቅብጥ ያለ ኖሮ ስለማያውቅም ውሃ በሃይላንድ ከመቁረጣችሁ ቀጥሎ ማቅረባችሁን አውቀናል...አመስግነናልም በውሃ ልታሳምሩትና ልታወፍሩት ምቾቱን በአንድ ቀን ልታመጡት ስላሰባችሁለት... እስር ቤታችሁም ብጣም ዲሞክራቲክና እጅግ የታራሚዎችን መብትና ስብዕና እነደሚተብቅ አውቀናል... 19. "...አውሮፓና አሜሪካ ደሞ ምታውቀው ነገር ነው..." 20. እጁ ክርኑ አካባቢ በጣም ተጎዳና ኢቭን የተሰበረ ነው ሚመስለው እጁን አገጩ ላይ ሊወስድ ሲል ያለውን የእጅ እንቅስቃሴ መመልከት ይቻላል፡፡ 21. መቸረሻ ላይም ያው እንደምታዩኝ ነኝ ሲል የሰውነት እንቅስቃሴዎቹንና ምን ያህል ሰውነቱ እንደቀነሰ ካሜራ ማኑ ሳይዞር አሳይቶናል ለማንኛውም የፍርድ ቀን እስኪመጣ እናንተም የያዛችሁትን ግድያችሁን ብሉ እኛም ትግላችንን እንቀጥላልን!! ጀግና ሰው ሞቱ ኩራቱ ነው፡፡ አንዳርጋቸውን ሳስብ አንድ ቀን ትውልድ የአንዳርጋቸው ዘር ኢትዮጵያዊ ለኢትዮጵያ የምሞት ኘኝ እኮ የሚል ትውልድ ከበርካታ አስር መቶና ሽህ ዓመታት በኋላ በአይነ ህሊናየ ሳይ ውያለው፡፡ አዎ እኛ በአፀ㝕 ቴዎድሮስ በሚኒሊክ በጅፋር በአሚር በዮሃንስ እንደምንኮራው ሁሉ የወደፊቱ ቴዎድሮስና ትውልድ ሁሉ በስሙ ሚዘፍንለት ጀግና አድርጌዋለው!! የእርሱን መንገድና አላማ ሁሉ እከተላለው!! አብቢን አንዳርጋቸው ፅጌ ነኝ!!! https://www.facebook.com/pages/ኢትዮጵያዊነቴ-አሸባሪ-አያደርገኝም-መንግስታዊ-ሽብርን-የሚሸከም-ትክሻ-የለንም/275063709367475?hc_location=timelinehttps%3A%2F%2Fwww.facebook.com%2Fpages%2Fኢትዮጵያዊነቴ-አሸባሪ-አያደርገኝም-መንግስታዊ-ሽብርን-የሚሸከም-ትክሻ-የለንም%2F275063709367475%3Fhc_location%3Dtimeline
July 28th, 7:33pm
ኧረ እኔስ ግራ ገባኝ ነገር ወያኔ ሲያስር ቶርች እያደረገ ሲያሰማን ሲገድል ሲደበድብ ሲያሰቃይ ምናምን ለህዝቡ ወይ ፊልም ነው አይሉን የእውነት እያሰቃዩ ያሳዩናል ህዝቡ ደሞ እኔ አንዳርጋቸው ፅጌ ነኝ!!! አባቱንም እንደእኔ አይነቱ ለውጦ አባቴ አንዳርጋቸው ነኝ የሚለው መብዛቱ ነው እነርሱ ህዝቡን ሲያሸብሩ ህዝቡ ደሞ አሸባሪ ነን ሲል... ይህንን ማየት እንዴት ይገርማል!! እነርሱ አሸባሪ ሲሉን ሁሉም አዎ አሸባሪ ነኝ እያለ ቁጥሩ ትየለሌ እሆነ ይሄዳል... እንገድላችኋለን እንቆርጣችኋለን ለመብት ለምናምን ጥያቄ ብታቀርቡ ይላል ወንበዴው ህዝቡ ደሞ እኔን እሰሩኝ እኔን እሰሩኝ እያለ ተሰልፏል እፍከ አፍ ገደፉ ሞልቷል!!! እንዴ ታዲያ እኔን እሰሩኝ እኔን እሰሩኝ የሚል ሲበዛ እኔም አሸባሪ ነኝ የሚለው ቁጥሩ ትለሌ ሲሆን ለምን አይግረም... ሰልፍ ሰልፍ እኮ ነው ወረፋ ለም ጥልቅልቅ ነው ያለው እኔም አንዳርጋቸው ነኝ እኔም ድምፃችን ይሰማ ነኝ እኔም አሸባሪ ነኝ እኔም ግንቦት ሰባት ነን የሚለው ህዝብ ጎርፍ ሆነ እኮ እናንተ ጉድ ሃገር እኮ ነው!! አይገርምላችሁም!! ህዝብ ሆ ብሎ ሲነሳበት ወንበዴው ደሞ በአደባባይ አንድም ሰው ለ እኮ ትንሾቹ ናቸው እኮ የሚበተብጡ ይለናል፡፡ እኔስ ግራ ሚገባኝ ይህ ወንበዴ ሚሊዮን መብት ጠያዊዎችን ፍትህ እኩልነት ፈላጊዎችን ጭፍልቅ አድርጎ ሚሊዮኑን አንድ አድርጎ የሚያሳይ መነፅር ነው እንዴ የሚጠቀመው...!! ወይስ እኛ ተሳስተን ለመብት ለእኩልነት ለፍትህ አደባባይ የሚወጣውና የሚታገለው ትንሽ ሆኖ እያለ ብዙ ሆንን መስሎን ነው!! ኧረ ባካችሁ አንድ በሉኝ!!! ሃሃሃሃቂቂቂሃሃሃ... አብቢን ህሊና አንዳርጋቸው ነኝ!! አበበ እንዳልመስላችሁ ደሞ ወይ ዶ/ር ታደሰ!!ኧረ እኔስ ግራ ገባኝ ነገር ወያኔ ሲያስር ቶርች እያደረገ ሲያሰማን ሲገድል ሲደበድብ ሲያሰቃይ ምናምን ለህዝቡ ወይ ፊልም ነው አይሉን የእውነት እያሰቃዩ ያሳዩናል ህዝቡ ደሞ እኔ አንዳርጋቸው ፅጌ ነኝ!!! አባቱንም እንደእኔ አይነቱ ለውጦ አባቴ አንዳርጋቸው ነኝ የሚለው መብዛቱ ነው እነርሱ ህዝቡን ሲያሸብሩ ህዝቡ ደሞ አሸባሪ ነን ሲል... ይህንን ማየት እንዴት ይገርማል!! እነርሱ አሸባሪ ሲሉን ሁሉም አዎ አሸባሪ ነኝ እያለ ቁጥሩ ትየለሌ እሆነ ይሄዳል... እንገድላችኋለን እንቆርጣችኋለን ለመብት ለምናምን ጥያቄ ብታቀርቡ ይላል ወንበዴው ህዝቡ ደሞ እኔን እሰሩኝ እኔን እሰሩኝ እያለ ተሰልፏል እፍከ አፍ ገደፉ ሞልቷል!!! እንዴ ታዲያ እኔን እሰሩኝ እኔን እሰሩኝ የሚል ሲበዛ እኔም አሸባሪ ነኝ የሚለው ቁጥሩ ትለሌ ሲሆን ለምን አይግረም... ሰልፍ ሰልፍ እኮ ነው ወረፋ ለም ጥልቅልቅ ነው ያለው እኔም አንዳርጋቸው ነኝ እኔም ድምፃችን ይሰማ ነኝ እኔም አሸባሪ ነኝ እኔም ግንቦት ሰባት ነን የሚለው ህዝብ ጎርፍ ሆነ እኮ እናንተ ጉድ ሃገር እኮ ነው!! አይገርምላችሁም!! ህዝብ ሆ ብሎ ሲነሳበት ወንበዴው ደሞ በአደባባይ አንድም ሰው ለ እኮ ትንሾቹ ናቸው እኮ የሚበተብጡ ይለናል፡፡ እኔስ ግራ ሚገባኝ ይህ ወንበዴ ሚሊዮን መብት ጠያዊዎችን ፍትህ እኩልነት ፈላጊዎችን ጭፍልቅ አድርጎ ሚሊዮኑን አንድ አድርጎ የሚያሳይ መነፅር ነው እንዴ የሚጠቀመው...!! ወይስ እኛ ተሳስተን ለመብት ለእኩልነት ለፍትህ አደባባይ የሚወጣውና የሚታገለው ትንሽ ሆኖ እያለ ብዙ ሆንን መስሎን ነው!! ኧረ ባካችሁ አንድ በሉኝ!!! ሃሃሃሃቂቂቂሃሃሃ... አብቢን ህሊና አንዳርጋቸው ነኝ!! አበበ እንዳልመስላችሁ ደሞ ወይ ዶ/ር ታደሰ!!
July 28th, 11:02pm
discuss up on this
fasil
www.መሪዎትን ይምረጡ.com መሪዎትን ይምረጡ...ትግላችንን በተደራጀና በተመሪና መሪ በታግሎ አታጋይ ነፃነት ናፋቂ ወገኖቻችን እናራምድ...ትግላችንን መሬት ላይ እናውርድ!! ምርጫውን ለማካሄድ እዚህ ፔጅ ላይ ገብታችሁ ኮሜንት አድርጉ!!! በጥንቃቄ https://www.facebook.com/.../%E1%8A%A2%E1.../275063709367475 ......................................................................................................................................................................................................................................................................................................... ትግላችንን ለማከናወንና ተግባራዊ ላመድረግ ያመችን ዘንድና መስመር ለማስያዝ የአምስት ቀናት መሪዎትን ይምረጡ ዘመቻ ጀምረናል በመሆኑም እስካሁን ወደ አስር የሚሆኑ ፌስቡክ ላይ ባላቸው የማያወላውል አቋምና ቆራጥነት እየተመረጡ መሆኑን ልናሳውቃችሁ እንወዳለን አሁን ሶስተኛው ቀን ላይ ነን!! ስለዚህ አሁንም ማህበራዊ ድረገፆች ላይ ጠንካራ አቋም ያላቸውና ወንበዴውን ስርዓት በመቃወም ብቻ ሳይሆን አሳማኝ መረጃዎችን በማቅረብም ሆነ ጉዱን በመዘርዘር ብንመርጣቸው ከሚመረጡት ሌሎች ሶስት ስዎች ጋር በመሆን ትግላችንን ወደ ስኬትና ወደምንመኘው ድል ያደርሱናል ዘረኛና አረመኔ አምባገነኑን ወያኔንም ግብዓ ከመሬት ያፋጥኑልናል ማህበራዊ ድረገፁን በማጠናከር መሬት ላይ ያለውንም ያጎለብቱታል የምትሏቸውን ጠቁሙ!! የምትጠቁሟቸውን ስዎች ስማቸውንና የፌስቡክ ዩአርኤላቸውን ወይም www.facebook.com ማቸውን ፃፉ!! ለምሳሌ፡- ነፃነት ፈለቀ የሚባል ሰው ብትመርጡ ስትመርጡ ኮሜንት ላይ ስትፅፉ - ንተሳንተ ፈለቀ and his facebook NETSANET.FELEQE@gmail.com ይሆናል ማለት ነው!! Comment ላይ ነው የምትፅፉት!! እናመሰግናለን!!! www.መሪዎትን ይምረጡ.com መሪዎትን ይምረጡ...ትግላችንን በተደራጀና በተመሪና መሪ በታግሎ አታጋይ ነፃነት ናፋቂ ወገኖቻችን እናራምድ...ትግላችንን መሬት ላይ እናውርድ!! ምርጫውን ለማካሄድ እዚህ ፔጅ ላይ ገብታችሁ ኮሜንት አድርጉ!!! በጥንቃቄwww.መሪዎትን ይምረጡ.com መሪዎትን ይምረጡ...ትግላችንን በተደራጀና በተመሪና መሪ በታግሎ አታጋይ ነፃነት ናፋቂ ወገኖቻችን እናራምድ...ትግላችንን መሬት ላይ እናውርድ!! ምርጫውን ለማካሄድ እዚህ ፔጅ ላይ ገብታችሁ ኮሜንት አድርጉ!!! በጥንቃቄ https://www.facebook.com/.../%E1%8A%A2%E1.../275063709367475 ......................................................................................................................................................................................................................................................................................................... ትግላችንን ለማከናወንና ተግባራዊ ላመድረግ ያመችን ዘንድና መስመር ለማስያዝ የአምስት ቀናት መሪዎትን ይምረጡ ዘመቻ ጀምረናል በመሆኑም እስካሁን ወደ አስር የሚሆኑ ፌስቡክ ላይ ባላቸው የማያወላውል አቋምና ቆራጥነት እየተመረጡ መሆኑን ልናሳውቃችሁ እንወዳለን አሁን ሶስተኛው ቀን ላይ ነን!! ስለዚህ አሁንም ማህበራዊ ድረገፆች ላይ ጠንካራ አቋም ያላቸውና ወንበዴውን ስርዓት በመቃወም ብቻ ሳይሆን አሳማኝ መረጃዎችን በማቅረብም ሆነ ጉዱን በመዘርዘር ብንመርጣቸው ከሚመረጡት ሌሎች ሶስት ስዎች ጋር በመሆን ትግላችንን ወደ ስኬትና ወደምንመኘው ድል ያደርሱናል ዘረኛና አረመኔ አምባገነኑን ወያኔንም ግብዓ ከመሬት ያፋጥኑልናል ማህበራዊ ድረገፁን በማጠናከር መሬት ላይ ያለውንም ያጎለብቱታል የምትሏቸውን ጠቁሙ!! የምትጠቁሟቸውን ስዎች ስማቸውንና የፌስቡክ ዩአርኤላቸውን ወይም www.facebook.com ማቸውን ፃፉ!! ለምሳሌ፡- ነፃነት ፈለቀ የሚባል ሰው ብትመርጡ ስትመርጡ ኮሜንት ላይ ስትፅፉ - ንተሳንተ ፈለቀ and his facebook NETSANET.FELEQE@gmail.com ይሆናል ማለት ነው!! Comment ላይ ነው የምትፅፉት!! እናመሰግናለን!!! www.መሪዎትን ይምረጡ.com መሪዎትን ይምረጡ...ትግላችንን በተደራጀና በተመሪና መሪ በታግሎ አታጋይ ነፃነት ናፋቂ ወገኖቻችን እናራምድ...ትግላችንን መሬት ላይ እናውርድ!! ምርጫውን ለማካሄድ እዚህ ፔጅ ላይ ገብታችሁ ኮሜንት አድርጉ!!! በጥንቃቄ yihin zemecha teqelaqelina meriyachin enimirett hasabun guadegnochihh gar... just discuss... eskahun tamagn besefi liyunet eyemera naw
we have started our journey and we are to do all necessary
July 30th, 9:50pm
የደካማ መሪዎች ስዕተት ተከታዮቻቸው እበዙ ሲሄዱ የአለም እውነታ ከእነርሱ ይርቅና ራሳቸውን ረፍልስፍና ብቻ ማዳመጥና የራሳቸው ፍልስፍና ብቻ ትክክል ሆነ ይመስላቸዋል፡፡ መሪ መሆን ማለት ሁልጊዜም ተከታዮችን ማዳመጥና ተከታዮቹን ማንበብ ሚችልና ተከታዮቹ ያልፈለጉትን የሚጠላ እና ወደዱትን ሁሉ የሚወድ ሳይሆን መሪ ማለት የሚበጀውን ሁሉ መወሰን ማቅረብና ማስፈፀም የሚችልን መፈፀም ያለባቸውን ሃሳቦች ማፍለቅ ሲችል ነው፡፡ የተሰጠውን ማቅረብና የሚሰጠውን ማቅረብ ይለያያሉ፡፡ አትሸወዱ ኢትዮጵያዊያን ሁላችንም ተባበረ ክንድ ሲኖረን ብቻ ነው ትግላችን ከአረብ ብረት የሚጠነክረው፤ ከእቶን እሳት ነጥሮ መውጣት ሚችለው!! ትግላችን ያለትብብራችን ትብብራችን ያለትግላችን ዘበት ናቸው!! በተናጠል የሚደረግን ትግል ...እንጉዳይ ዝሆንን ጭምቅ አድርጌ ነው የምገድለው... ብላ ስትፎክር ገና እንደተበጣጠሰችው ማለት ነው፡፡ ብትብብራችንና አንድነታችንን መሰረት እንዲኖረው የምናደርገውን ጥረት የሚያስተጓጉልብንን አካል ደሞ ወያኔያዊ አስተሳሰቡን ለነፃነታችን ማነቂያ አድርጎ ከሚፈትል ድሬ ብናስበልተው እንጅ እና ብንታገለው እንጅ በቀላሉ የምናየው አይሆንም፡፡ ለሃገራችን ለህዝባቸችን እንዲሁም ለኢትዮጵያዊነታችን ስንል አንድነታችንን በበሳልና ተራማጅ መሪዎች እጅበን ካልሄድን ድካማችን ሁሉ ሳችን ለማጥፋት ነው ሚሆነው፡፡ ትግላችን በተደራጀ መልክ መሆን አለበት!! አብቢን ህሊና አንዳርጋቸው ነኝ!! የደካማ መሪዎች ስዕተት ተከታዮቻቸው እበዙ ሲሄዱ የአለም እውነታ ከእነርሱ ይርቅና ራሳቸውን ረፍልስፍና ብቻ ማዳመጥና የራሳቸው ፍልስፍና ብቻ ትክክል ሆነ ይመስላቸዋል፡፡ መሪ መሆን ማለት ሁልጊዜም ተከታዮችን ማዳመጥና ተከታዮቹን ማንበብ ሚችልና ተከታዮቹ ያልፈለጉትን የሚጠላ እና ወደዱትን ሁሉ የሚወድ ሳይሆን መሪ ማለት የሚበጀውን ሁሉ መወሰን ማቅረብና ማስፈፀም የሚችልን መፈፀም ያለባቸውን ሃሳቦች ማፍለቅ ሲችል ነው፡፡ የተሰጠውን ማቅረብና የሚሰጠውን ማቅረብ ይለያያሉ፡፡ አትሸወዱ ኢትዮጵያዊያን ሁላችንም ተባበረ ክንድ ሲኖረን ብቻ ነው ትግላችን ከአረብ ብረት የሚጠነክረው፤ ከእቶን እሳት ነጥሮ መውጣት ሚችለው!! ትግላችን ያለትብብራችን ትብብራችን ያለትግላችን ዘበት ናቸው!! በተናጠል የሚደረግን ትግል ...እንጉዳይ ዝሆንን ጭምቅ አድርጌ ነው የምገድለው... ብላ ስትፎክር ገና እንደተበጣጠሰችው ማለት ነው፡፡ ብትብብራችንና አንድነታችንን መሰረት እንዲኖረው የምናደርገውን ጥረት የሚያስተጓጉልብንን አካል ደሞ ወያኔያዊ አስተሳሰቡን ለነፃነታችን ማነቂያ አድርጎ ከሚፈትል ድሬ ብናስበልተው እንጅ እና ብንታገለው እንጅ በቀላሉ የምናየው አይሆንም፡፡ ለሃገራችን ለህዝባቸችን እንዲሁም ለኢትዮጵያዊነታችን ስንል አንድነታችንን በበሳልና ተራማጅ መሪዎች እጅበን ካልሄድን ድካማችን ሁሉ ሳችን ለማጥፋት ነው ሚሆነው፡፡ ትግላችን በተደራጀ መልክ መሆን አለበት!! አብቢን ህሊና አንዳርጋቸው ነኝ!! ከፖለቲካ ኩራትና ጉራችን ራሳችንን አርቀን ትግላችንን መስመር አስይዘን አንድ ጎዳና መሪና ተመሪ ባለበትና በሆንንበት የትግል ጎዳና እንቀላቀል፡፡ ትግል ነው!! ይህ ዜና ማሰራጫ ብቻ አደለም፡፡ ትግል ነው፡፡ ዜና ማሰራጨት ማለት ህዝባችንን የጦር መሳሪያ ማስታጠቅ አደለም ዜናዎችን ለትግል እስካላዋልናቸው ድረስ... ህዝባችን አሁን ዜናዎችን እንደ መዝናኛ እና ሆነና ያሉትን ለመስማትና የተባለውን ለማውራት እንጅ እንደ ትግል መሳሪያነት አደለም እያያቸው ያለ... የትግል መሳሪያ ሚሆነው ግን ዜናና መረጃ እንዲሁም ማስረጃ መሬት ላይ ጠብ ሚል መታየት የሚችል የትግል አቋምና አቅም መፍጠር ስንችል ብቻ ነው፡፡ እኛ ያልነው ካልሆነ የምንልና ከኔ ራስ ላይ ያለው ቂቤ ካልቀለጠ እሳት እቶን ውስጥ እንኳን ብትገቡ የእናንተ ቂቤ አይቀልጥም ብሎ መዘትረክ መቆም አለበት!! ጫፍ የሌለውና ያልተበጀለት መዋቅሩም ያልተሰካካ ትገል የጭቃ ቤት ነው፡፡ በአህያ ቁርበት ተሰራ ቤት ፍርስርስ ይላል ጅብ የጮኸለት... ቴኬር የፖለቲካ ኩራተኛና ጉረኞች!! ትግል መሪና ተመሪ ሲኖር ብቻ ነው!! ይህ ከእንጥል ዝቅ የማይል ግላዊ አመለካከቶቻችንን ማስወገድ አለብን!! አብቢን ህሊና አንዳርጋቸው ነኝ!! የአባቷልጅ!! ከፖለቲካ ኩራትና ጉራችን ራሳችንን አርቀን ትግላችንን መስመር አስይዘን አንድ ጎዳና መሪና ተመሪ ባለበትና በሆንንበት የትግል ጎዳና እንቀላቀል፡፡ ትግል ነው!! ይህ ዜና ማሰራጫ ብቻ አደለም፡፡ ትግል ነው፡፡ ዜና ማሰራጨት ማለት ህዝባችንን የጦር መሳሪያ ማስታጠቅ አደለም ዜናዎችን ለትግል እስካላዋልናቸው ድረስ... ህዝባችን አሁን ዜናዎችን እንደ መዝናኛ እና ሆነና ያሉትን ለመስማትና የተባለውን ለማውራት እንጅ እንደ ትግል መሳሪያነት አደለም እያያቸው ያለ... የትግል መሳሪያ ሚሆነው ግን ዜናና መረጃ እንዲሁም ማስረጃ መሬት ላይ ጠብ ሚል መታየት የሚችል የትግል አቋምና አቅም መፍጠር ስንችል ብቻ ነው፡፡ እኛ ያልነው ካልሆነ የምንልና ከኔ ራስ ላይ ያለው ቂቤ ካልቀለጠ እሳት እቶን ውስጥ እንኳን ብትገቡ የእናንተ ቂቤ አይቀልጥም ብሎ መዘትረክ መቆም አለበት!! ጫፍ የሌለውና ያልተበጀለት መዋቅሩም ያልተሰካካ ትገል የጭቃ ቤት ነው፡፡ በአህያ ቁርበት ተሰራ ቤት ፍርስርስ ይላል ጅብ የጮኸለት... ቴኬር የፖለቲካ ኩራተኛና ጉረኞች!! ትግል መሪና ተመሪ ሲኖር ብቻ ነው!! ይህ ከእንጥል ዝቅ የማይል ግላዊ አመለካከቶቻችንን ማስወገድ አለብን!! አብቢን ህሊና አንዳርጋቸው ነኝ!! የአባቷልጅ!!
July 31st, 1:40am
አቶ አንዳርጋቸው እዚህ ላይ ሃገሩና ሃገሩ ልጆችን ሲያስብ ሴቃ ሲይዘው እውነት ነው የምላችሁ ራሴን መቆጣጠር አቃተኝ... አነባሁ... ያነባሁት ግን በፍርሃትና መሸማቀቅ ውስጥ ሆኜ አደለም!! ውስጤ አንዳች እልህና ሃገራዊ ፍቅር ውስጤ ሲንቀለቀል ስያንገበግበኝ እንጅ...!! አዳምጡትና የተሰማኝን ይሰማችሁ!!! አብቢን ህሊና አንዳርጋቸው ነኝ!! የአባቷልጅ!! አቶ አንዳርጋቸው እዚህ ላይ ሃገሩና ሃገሩ ልጆችን ሲያስብ ሴቃ ሲይዘው እውነት ነው የምላችሁ ራሴን መቆጣጠር አቃተኝ... አነባሁ... ያነባሁት ግን በፍርሃትና መሸማቀቅ ውስጥ ሆኜ አደለም!! ውስጤ አንዳች እልህና ሃገራዊ ፍቅር ውስጤ ሲንቀለቀል ስያንገበግበኝ እንጅ...!! አዳምጡትና የተሰማኝን ይሰማችሁ!!! አብቢን ህሊና አንዳርጋቸው ነኝ!! የአባቷልጅ!! -------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------- እህህ... ጅግናወ አንዳርጋቸው ዋጋውን እንድናስከፍልለት እንጅ እንድናዝንና ዘንገታችን እንድንደፋ አላዘዘንም ወዳጄ... ይልቅስ አንተና መሰሎችህ መስፈሪያ ቁናችሁን አዘጋጁ... አብቢን ህሊና አንዳርጋቸው ነኝ!! የአባቷልጅ!! am crying now...http://youtu.be/ivrdXoJgOLc
ወያኔ ወደድክም ተላኽም ኤርትራዊያን ደማችን ናቸው ኤርትራዊያን ጠላቶቻችን ሳይሆኑ ወነድሞቻችን ናቸው ማንም ምንም ቢል ደማችን ናቸው ደሞቻቸው ነን! ኤርትራ ውስጥ ያለው ትግልም ይቀጥላል፡፡ ጦርነቱንም ባትጀምረው ይሻልሃል!! ወዳጄ ወያኔ ...በእንቅፋት ልሞት እንደምችል ስለማውቅ ለህይወቴ ምሳሳ ምፈራ ምንቦቀቦቅ አልምሰልህ...!! ይህንን በማድረጌ ኩራት እንጅ አንዳችም ፀፀት አይሰማኝም አማራጭም አጥቼ አደለም ከብዙሆቻችሁ በትምህርት ደረጃም በሃብትም ብሻል እንጅ አላንስም... ግን ሃገሬ ህዝቤና ኢትዮጵያዊነቴ ይበልጥብኛል!! ቃሌን ባጥፍ ምላሴ ላይ እሾክ ይብቀል!! ከፈለክም አደለም አሸባሪ የፈለከውን ስም ስተኝ የሚከተለኝም ይከተለኝ... አብቢን ህሊና አንዳርጋቸው ነኝ!! የአባቷልጅ! https://www.facebook.com/pages/%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB%E1%8B%8A%E1%8A%90%E1%89%B4-%E1%8A%A0%E1%88%B8%E1%89%A3%E1%88%AA-%E1%8A%A0%E1%8B%AB%E1%8B%B0%E1%88%AD%E1%8C%88%E1%8A%9D%E1%88%9D-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%8C%8D%E1%88%B5%E1%89%B3%E1%8B%8A-%E1%88%BD%E1%89%A5%E1%88%AD%E1%8A%95-%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%88%B8%E1%8A%A8%E1%88%9D-%E1%89%B5%E1%8A%AD%E1%88%BB-%E1%8B%A8%E1%88%88%E1%8A%95%E1%8ወያኔ ወደድክም ተላኽም ኤርትራዊያን ደማችን ናቸው ኤርትራዊያን ጠላቶቻችን ሳይሆኑ ወነድሞቻችን ናቸው ማንም ምንም ቢል ደማችን ናቸው ደሞቻቸው ነን! ኤርትራ ውስጥ ያለው ትግልም ይቀጥላል፡፡ ጦርነቱንም ባትጀምረው ይሻልሃል!! ወዳጄ ወያኔ ...በእንቅፋት ልሞት እንደምችል ስለማውቅ ለህይወቴ ምሳሳ ምፈራ ምንቦቀቦቅ አልምሰልህ...!! ይህንን በማድረጌ ኩራት እንጅ አንዳችም ፀፀት አይሰማኝም አማራጭም አጥቼ አደለም ከብዙሆቻችሁ በትምህርት ደረጃም በሃብትም ብሻል እንጅ አላንስም... ግን ሃገሬ ህዝቤና ኢትዮጵያዊነቴ ይበልጥብኛል!! ቃሌን ባጥፍ ምላሴ ላይ እሾክ ይብቀል!! ከፈለክም አደለም አሸባሪ የፈለከውን ስም ስተኝ የሚከተለኝም ይከተለኝ... አብቢን ህሊና አንዳርጋቸው ነኝ!! የአባቷልጅ! https://www.facebook.com/pages/%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB%E1%8B%8A%E1%8A%90%E1%89%B4-%E1%8A%A0%E1%88%B8%E1%89%A3%E1%88%AA-%E1%8A%A0%E1%8B%AB%E1%8B%B0%E1%88%AD%E1%8C%88%E1%8A%9D%E1%88%9D-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%8C%8D%E1%88%B5%E1%89%B3%E1%8B%8A-%E1%88%BD%E1%89%A5%E1%88%AD%E1%8A%95-%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%88%B8%E1%8A%A8%E1%88%9D-%E1%89%B5%E1%8A%AD%E1%88%BB-%E1%8B%A8%E1%88%88%E1%8A%95%E1%8
Friday 6:05pm
ባለፈው በተደረገው “መሪዎትን ይምረጡ ዘመቻ ቁጥር 1” መሰረት እስካሁን በተደረጉ ድምጾች ቆጠራ መሰረት ለድረገጽ መሪዎች መረጣ የሚከተሉት 30 ግለሰቦች የተመረጡ ሲሆን ሌሎች ካሉአችሁም ጨምሩ እና እነርሱን እንደገና ወደሌላ ዙር 20ዎቹ ውስጥ መረጣ እናስገባና የመጨረሻዎቹን 10 እንመርጣለ! ምርጫው መራጮቹ በፈለጉት መልክና በኮሜንትና ኢንቦክስም ይቀጥላል ለቀጣይ 5 ቀናት ይህንን ሸር በማድረግና በመምረጥም ተባበሩ በአንድነታችን ይተበታተኑ ትግሎችን መስመር እናስይዛለ! ይህንን መረጃ በማሰራጥትም እንተባበ! ምርችጫው ራሱን በቻለ ገጽ ይሆናል ይህ ጊዜይዊ ማነቃቂያ ብቻ ይሆና! ሌሎች ካሉአችሁም ጨምሩ:: ዘመቻ ቁጥር ሁለት በቅርብ በተትናከረ መልኩ ይቀጥላል አሁን ይምታደርጉት ከሚከተሉት ተመራቾችና ሌሎች ትንካራዎችምን አሉ ይሜቴሉአቸውን ጠቁሙ አንድ ሰው አምስት ስዎችን መምረጥ ይችላል:: ከዚያ በዃላ ሌላው ዙር ይቀጥላል::እናመሰግናለን:: እንዲሁም እዚህ ምርጫ ውስጥ ይገባችሁ ስዎች ለምርጫውና ታግሎ ለማታገል ፈቃደኛ መሆናችሁን ልታሳውቁን ይገባ! መሪ እና ተመሪ በሌለበት አብሶ ትግል የለም!!!!! 1. ዶክተር ብርሃኑ ነጋDr. Birhanu Nega 2. ታማኝ በየነTamagy Beyene 3. ሚኒሊክ ሳልሳዊMinilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) 4. ተመስገን ደሳለኝTemesgen Desalegn 5. ህሊና አንዳድጋቸው ህሊና አንዳርጋቸው ጽጌ 6. Gezahegn Abebe 7. ሲሳይ አጌና ESAT 8. አበበ ገላውAbebe Gelaw 9. ፋሲል የኔአለምFasil Yenealem 10. ናቲማን Nati Andargachew Tsige 11. ብርቱካን ሚዴቅሳBirtukan Mideksa 12. አንዶም ገብረ ስላሴ 13. አቤ ቶኪቾውAbe Tokichaw 14. ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት 15. ሳም ቮድ ሶን አንዳርጋቸው 16. ድምፃችን ይሰማ 17. አንዳርጋቸው ጽጌ 18. Yandargachew Tsige Birhan 19. Ginbot 7 20. Afework Agdew 21. Mesay Mekonnen 22. Dereje Habtewold 23. Ethiopian Mitmita 24. ዳግማዊ ቴዎድሮስ 25. Handy Andargachew 26. Truneh Andargachew Tsige 27. De BirhanBlog Andargachew Tsige 28. Yebekal Andargachew 29. Eyerusalem Andargachew Tsige 30. Netsante Yibeltal
31.nebiyu sirak
32.henk yeshittila
Tuesday 9:58am
fasil endet neh?
ሚኒሊክ ሳልሳዊ ላይ ያለንን ነገር እጅግ ጥንቃቄ ይሚጠይቅ ጉዳይ ነው ስዎች በስሜት መነዳት አያስፈልግም ይህ ሰው ቢሄድም ቢኖርም ሊጎዳም ሊጠቅምም ይችላል ምናልባትም ይህ ሰው ትልቅ የስልጣን እርከን ላይ ያለ በይ ወይም አስበይ ነው ሊሆን ይሚችል ማንን ይስበላና ይሚይስበላ ማንንስ በይና ተበይ ይሚያደርግ እንደሆነ በሰከነ መንፈስ ማየት አስፈላጊ ነው:: ሚኒሊክ ሳልሳዊ ነገሮችን ይትንበያ ያክል ኖስትራዳመስን ሆኖ ታገኙታላችሁ አንዳንዴ ዳብል ኤጀንት ሆኖ ይቀርባል በተለይ ይውስጥ መልዕክት ላይ ተስፋ አስቆራጭ አምባገነን በትግል እለም ለበርካታ እመታት እንደቆይየ እና ሌሎች እንዲከተሉት የሚላቸውን እንዲሰሙት አድርጉ ይሚለውን እንዲያደርጉ ይሚሻ አይነት ሰው ሲሆን እና ስለ ኢትዮጽያ ስለጠቅላላ ኢትዮጽያዊ ሁሉንም ያውቃል ለኢትዮጽያ ህዝብም ትልቅ የፖለቲካ መነቃቃትንና ግንዛቤን ፈጥሯል:: በርካታ መረጃዎችን ወያኔን ማጋለጥና ወልድፈው የሚጥሉ መረጃዎችንም አጋልጧል አንዳንዴም ማንም ኢትዮጽያ ውስጥ ማንም የማያውቀውን መረጃና ማስረጃ ያወጣል ለምሳሌ አቶ አንዳርጋቸው እንደተያዘ ሃሙስ እለት ወደ ኢተዮጽይ ኤኬሴቴራዲት እንዳደረጉት ባካችሁ እውነቱን አፍረጥርጡት ሲል ጠይቆ ነበር :: ታዲያ ይህ ሰው ያኔ ይህንን እንደየት ሊያውቅ ቻለ? ስዎች ነገም ይሁን መቸ ምን ሊፈረድባቸው እንደሚችል ይውቃል:: ምናልባትም በዚህ ሳምንት ወያኔ ምን ሊሰራ አስቧል ብለን ብንጠይቅ ምላኝ ከእርሱ ሳናገኝ የምንቀር አይመስለኝም ብቻ እርሱ ኢትዮጽይዊ ታጋይም ነው እስካሁን አንድ ያየሁበት ችግር የለም ምናልባት ስራውን እስካሁን አልጀመረም ነበር ይሚመቸው ሁናቴ ስላለፈጠረ ካላቸሁኝ መልካም ግን ግን ይህ ሰው ምናልባት ለነጻነታችን በትልቁ ሊጠቅመን የሚችል አንድም ይወያኔ ትልቅ ባለስልጣን አለያም ምናልባትም ከብአዴን ሚኒስትሮች ውስጥ ዋና አራጊ ፈጣሪ የሆነ ይሆነ የስራ አስፈጻሚ የሆነና ከማንም እንዳይሆን ያደረግነው እዚህ ምድር ላይ ያለው ትግል እንደሚፈልገው አልሆንለት ሲል በብስጭት ምላሹን ሲመልስልን አምባገነን የመሰለን ሰው እንዳይሆን እሰጋለው:: አለበለዚያም ደሞ ከተቋቋመው የወያኔ ሚስጥራዊ አፋኝና በተለይ በጌታቸው አሰፋ እና በደብረጺዮን በሚመራው ቡድን ውስጥ ትልቅ ይወሳኝነት ቦታና የአድራጊ ፈጣሪ ፖዚሽን ላይ ያለ ሰው እንዳይሆንም እሰጋለው:: በርካታ ጊዜውንም ሶሻል ሚዲያ ላይ ይሚውል ሰውም በመሆኑ ምናልባትም ሃገር ውስጥ ሆኖ መረጃዎችን ማንም ፖለቲካዊ አመለካከቱ ባልዳባረበት ሰእት ፖለቲካዊ መረጃዎችን ይጽፍ ስለነበረ መቼም ያቀርበዋል በርካታ አባላት አሉት በመባል ብቻ ተራ ስው ሆኖ እያለ በርካታ ባለስልጣናት በተለይም ከስራ አስፈፃሚው መረጃዎችን በሚስጥር ኢቭን እርሱ ሳያውቃቸው እና ከማይውቃቸው ይሚላኩለትን ሁሉ ፖስት ይሚይደርግ ስውም ይሆናል ይህ እንዳይሆን ይሚያደርገው ደሞ ትንሽ ደረቅ ያለ ፖለቲካዊ ብቃት አለው ይህ ስው ብዙ ጊዜ ምናልባት ይወራችሁት ስዎች ካላችሁ ምላሹ ሁሉ ትንሽ ብስችት ይሞላበትና ደረቅ ያሉ በተለይ ይሉኝተኝነት ይሌላቸው ናቸው ይህም ይሆነበት ምክንያት ይላል ራሱ ሚኒሊክ በርካታ መስመሮችን በርካታ ይትግል አቅጣጫዎቻቻንን ይየምናበላሸውና የምናጨማልቃቸውውና ይምናከለስራቸው እኛ ነን ብዙ ጊዜ ባለኝ ልምድ ይላል ሚኒሊክ ባለኝ ልምድ በርካቶች በነጻ ሂዎታቸውን አካላቸውን ስነልቦናቸውን ያከሰሩበት ፖለቲካዊ ልምድና ምዕዳር ነው የፈጠርነው ይላል:: ታዲይ ከዚህ ምን እንረዳለን? ምናልባት ይህንን ጽሁፍ ማለትም ሚኒሊክ ማለት የወያኔ ተላላኪ ነው ያለው ሰው ራሱ ቢሆንስ ሚኒሊክ ሳልሳዊ ቴኬር ኦቭ ኢት ሲያወጣቸው ይነበሩ መረጃዎችን ሁሉ እስቲ እናሰላስል ምናልባት ህዝቡ ስለሚኒሊክ ምን ይላል ብሎ ቢሆንስ ይህንን ዘዴ ይዘይደው ምናልባት ይህ ሰው የወያኔ ባለስልጣን በመሆኑ ወያኔን ለመካድ ወስኖ ወይም ክዶ ነገር ግን ተቃዋሚዎችም እንዲቀበሉት ለማድረግ "ሚኒሊክ ሳልሳዊ" ማን ነው ከስባለ በህዋላ ከሚፈልገው ቦታ ሲደርስ እኔ ኢትዮጽይ ሆኜም ባለስልጣን ሆኜም ሚኒስቴር ሆኜም ዳኛ ሆኜም ከትግላችሁ አልተለይውም እኔ ማለት ሚኒሊክ ሳልሳዊ አንዳርጋቸው ጽጌ ነን ቅብጥርሴ ብሎ ሰርፕራይዝ ቢያደርገንስ? ማን ያውቃል! እስቲ ለማንኛውም እኔም አናሊሲሴን እቀጥለለው ግን ሚኒሊክ እስካሁን የርዕዮት ዓለም ልዩነት ቢኖረንም እስከዚች ቄጽበት ድረስ የማደንቀው ምርጥ የመረጃ ሰው ብቻና ብቻ ነው የመረጃ ሰው መሆን መረጃን መቀበልና ማቀበል ፖለቲካዊ በቃት ፖለቲካዊ ቆራትነት ምናምን ካላችሁ ይህ የኔም ጥያቄ ነው ይቀጥላል... አብቢን ህሊና አንዳርገቸው ነኝ!! https://www.facebook.com/pages/ኢትዮጵያዊነቴ-አሸባሪ-አያደርገኝም-መንግስታዊ-ሽብርን-የሚሸከም-ትክሻ-የለንም/275063709367475?hc_location=timeline
ሳይጣንም ቢሆን ሳይጣን እንደሆነ እያወቅነው ለጉልበቱ ቢያግዘን ሊከፋን ከቻለ ተሳስተናል ግን ሰይጣኑ መልአክ ይሆናል ብለን ካሰብን ትልቅ ስዕተተ ነው ----------------------------------------------------------------------------------------------------------- ምን ሆናችሁብኝ ወገኖቼ ዛሬ እግር ጥሎኝ አንድ ርዕስ ሳነበ ደነገጥኩ! እውነት ለመናገር በጣም ደነገጥኩ! እንዴ ይህንን ያህልስ ለተራ ጉዳዮች ራሱን ቢዚ የሚያደርግ እና ትንሽ ጉዳዮች ትልቅ ትልቅ ጉዳዮች ትንሽ የሚሆኑበት ህዝብ ነው እንዴ ይህችን ሃገር የሞላት አልኩ! ለምን በሉ ሚኒሊክ ሳልሳዊ የተባለ ግለሰብ ማንስ ሆነ ማን ምን አስጨነቀን! ማለቴ ይህ ሰው ይሚሰጠንና ይሚያቀርብልን መረጃና ማስረጃ ህዝባችንን እኛን ኢትዮፕያን እንዲሁም ኢትዮፕያዊነታችንን የሚያጎለብትልን የሚያሰፋልን ከሆነ?? እኔ የማስበው ይህንን ነው ምክንያቱም ይህ ሰው በምንም በሉት በምንም መረጃዎችን በማስረጃም ጭምር እየመገበን እያነቃንና እየነቃንበት ነው ያለው ኢቭን ለመሸወድ አስቦ ቢሆን እንኳን አይችልም እርሱ ነው የተሸወደው ምክንያቱም ምናልባት ከእርሱ ጋ "ጭውውት ያበዙና የማገጡ" ምናልባት እንዳላችሁት ከሆነ ብየ ነው ይህንን ቃል የተጠቀምኩት ካላችሁ ብቻ ነው እንጅ የተሸወዳቸሁት እርሱ ግን እንደምትሉት እንደዛ አይነት ሰው ሆኖ ከሃዲና ፖለቲካዊ ብልግና በተከበረው ኢትዮፕያዊና ሃገራችን እንዲሁም ኢትዮፕያወነታችን ላይ ፈፅሞ ከሆነ እርሱ ነው የተሸወደው እኛ አደለንም እኛማ እንዲሁም በእኔ መመዘኛ እስካሁን እርሱም ቢሆን ምርጥ የመረጃ ሰው ነው ብንጠራጥረው እና እንደተባለው አይነት ሰው ቢሆን እንኳን እውነታዎች እውነት እስኪሆኑ ድረስ የሚያቀርብልንን እየበላን የምንተፋውን እየተፋን ትግላችን መቀጠል እንችላለን ማድረግ ያለብንም ይህንን ብቻ ነው ምናልባት ከእርሱ ጋ እውነታዎች እውነት እስኪሆኑ ድረስ መረጃ አለመለዋወጥ ሊቻል መልዕክት አለመፃፃፍ ሊቻል ይችላል እንጅ ይህንን ያህል ቢግ ኢሹ ሊሆንብን አይገባም እውነት ቢሆን እንኳን ይህንን ሰው በጣም ልናመሰግነውና እስካሁን ላደረገልን መስመሩ ውስጥ ለማስገባት ሲጥር እኛ ጉያ ስር ሆኖ ትግላችንን ስላፋጥነልን ልናመሰግነውና ልናደንቀው ይገባል ከዚያ በህዋላ የየራሳችንን እርምጃ መውሰድ እንችላለን ይህ ሰው ማን ነው? ለምትሉ ደሞ ማንም ይሁን ብቻ የትግላችን ደጋፊ ይትግላችን ወይ ማገር ወይ ምሰሶ ሆኖ እስከቀትለና ተጨማሪ ጉልበት እሴከፈጠረልን ድረስ ልናወግዘው ሳይሆን አመስግነን ከዚህ በሁዋላ ትግላችንን ልታግዘን ሳይሆን ልታዳክምብን ስለሆነ አንሰማህም ማለት እንችላለን እኮ ማንም ጀሮና አይናችንን አያስገድድም ዝምምም ብሎ ግን የተሻሉ ሆኖ ሳይገኙ ማብጠልጠል ተገቢም ትክክልም አደለም በነገራችን ላይ በረከት ወይም ደብረፂወን ወይም ጌታቸው አሰፋ ወይም ረዳ በስማቸውም ሆነ እኛ በማናውቀውም ሆነ በምናውቀው ድብቅ ሚሴጥራዊ ስም ይሚኒሊክን ያህል መረጃን በማስረጃም ይሁን ትግላቻንን አንድ እርምጃ ወደፊት ማስኬድ በሚችል አቅም ቢቀጥሉ በእኔ በኩል እቀበላቸዋለው ግን ግን ብሏል ሃበሽ ግን ይህ ሰው ወደራሱ መስመር ሊያስገባ ይሚጠመዘዝባቸውን ማዕዘኖች ሁሉ ከማፈራረስ ወደሁዋላ አልልም ምክንያቱም ይህ ትግል ነው ግን የምለያቸው እንዲህ ስም በማጥፋትና የመንደር ወሬ በሚመስል መልክ ሳይሆን አደጋ መቀያየም በማይፈጥርበት መልክ ነው ይህ በመኮራረፍና በመቆጣጣት የሚፈታ ሳይሆን በመጠናናት የሚሆን ብቻ ነው በቃ ከፈለገ ሳይጣን ሰይጣንነቱን እያወቅነው ከቻለ እንደመላክ አድርጌ ሳልቀበል መላዕክታን የፈጣሪ መልዕክተኖች ናቸው ቢለኝ እስካልተሳሳተ ድረስ እቀበለዋለው መሳሳት ሲጀምር ግን እክደዋለው አለበለዚያ ማን ወንፊት ማንስ ተነፊ ልንሆን ነውና እንዲህ አንዳችን ተንጓላይ ሌሎቻችን አንጓላይ ልንሆን የምንችለው? ይህ ትግል ነው ሻቢያ ነው ወያኔን ለዚህ ያበቃው አሁን እንዲህ ጠላት ሊሆኑ አንድነትና መኢአድም ሊዋሃዱ ሲሉም ትህአዴግ አዎ መዋሃድ አለባቸው ብለው ባሰረጓቸው ባንዳዎቻቸው ያስጎተጎቱት መዋሃዳቸውን ፈልገውት ሳይሆን ቀጣዩን በሌላ መንገድ ቢሄዱ ሊሳካላቸው ይማይችሉትን ሴራ ስላሴሩ እንጅ ወያኔ መሰሪ ድርጅት ነውና አዎ መዋሃድ አለባቸው አለና ወዲያውኑ በእጁ ይነበረውን መርዝ ጨመረ ይህም መርዝ ሁለቱ ሲዋሃዱ ግን በሰላማዊ ምርጫ አንድ ፕሬዘዳንት መመረጥ አለበት አለና በታተናቸው ሁለት ጥቅም አንድም ሲዋሃዱ እንዲዋሃድ ይማይፈልጉና ግዙፍና ብቸኛው አኔጋፋ ባለብዙ አባላት ፓርቲው መኢአድ በቀጣፊውና በሰርጎገቦች አንድነት ሊዋጥ ነው ምናምን የሚሉት እንዲገነጠሉ አደረጉ ሌለው ጥቅም በሁለቱ ፓርቲ ተወካይ ተወዳዳሪ እጩ ፕሬዘዳንቶች ምርጫ ፉክክር ወቅት መቃቃርና መለያየት እንደሚመጣ እርግጠኞች ነበሩ ይዛን ጭላንጭልም የምናየው ነው ምን ቀረን ልላችሁ የፈለኩት መንቃት ያለብን ይተሳሳተን ወይም የነቃንበትን ማጥፋትና መክሰም ብቻ ላይ ሳይሆን እነዚህን ስዎችስ እንዴት ካሰብነውና ከደረሰን መረጃ እውነታ በተለይ መልኩ ልንጠቀምባቸው እንችላለን እንዴትስ ትግላቸውን በትግላቸው ልንውጥና ትክክለኛውን ትግል ልናሳያቸውና ልንመዝናቸው ልናርማቸው እንችላለን? እንዴትስ አድርገን የጥፋት ሴራቸውን ልናከስምባቸው እንችላለን? ሰይጣንነታቸውን እያወቅንም ቢሆን እንዴት ልናስተናጋቸው እንችላለን? ይሚሉት ላይ ማተኮር ይሚሻል ይመስለኛል ይህ ትግል ነው ሰይጣን መልእክ ነን ብል ቢመጣም ትግላችንን እስካገዘንና እስከረዳን ድረስ በየደረጃው ልንቀበለው ይገባል መልእክ ነን እና እኔ አማልዳችሁዋለው ካለን ግን ያኔ ወራጅ አለ ብለን መውረድ ሳይሆን ና በል ውረድ ልንለው እንችላለን ግንም እኔ መላክ ነን ላማልዳችሁ ነው ይመጣሁ ለዚህም ከፈለጋችሁ ይሄው ላድናችሁ ብሎ እስካዳነ ድረስ አሁንም እንቀበለዋለን ማዳኑን ቀድሞ ሰይጣን ሃይል እንዳለው እስከተነገረን ድረስ ማለትም ቀድሞ ነገር ትግላቻንን አንድ እርምጃ እንደሚያፈጥንልን እስካወቅን ድረስ ምንም ሆነ ምን ግን ሚኒሊክ እስካሁን የሚሰራቸውና የሚያወጣቸው መረጃዎች ሁሉ ለኔ ይስማሙኛል ፖለቲካዊ ያልታየኝ ጥቅም ከሌለው በስተቀር የዚህ ሰው ብቻ ሳይሆን የበርካቶች ልክ እኔ ለበርካቶች ኮንፊውዚንግ እንደሆንኩት ሁሉ ማንነታቸውና እስከጫፍ ይመሄዳቸው ጉዳይ ያሳስበኛል ነገር ግን አሁን በሚያደርጉት ትግል ቀን ከሌት ቤታቸው መሄድ ሳያስፈልግ እዚሁ ይፌስቡክ መደራጀት ላይ መከታተልና መቆጣጠር ይቻላል እንጅ ዝም ብሎ አንድ ሰው ስላለ ብቻ ይተባለውን ይዞ ማንፀባረቅ አግባብ አደለም በዋናነት እነዚህ ስዎቸ አሁን ይብዛም ይነስ ለህዝባችን ምን አይነት መረጃ ነው እያቀረቡ ያሉት የሚለውን ማየትም አግባብ ይመስለኛል ኦኬ ሌላው ይቅር ዋት ኢፍ ይህንን ማለትም ሚኒሊክ ሳልሳዊ የወያኔ ተላላኪ ነው ያለው ሰው ቢሆንስ ሊያስበላን የሚሯሯጠው ይህንንስ አስባችሁታል? ያሰብናቸው ሳይሆኑ ያላሰብናቸው ቢሆኑስ ሊይስቆረጥሙን ሊያሳስሩን ሊያስገድሉን እና በወያኔ ወጥመድ ውስጥ ሊያስገቡን ይሚሯሯጠት? ለማንኛውም ጥንቃቄ ጥሩ ነው ግን አግባብ ይኑረው ሳይጣንም ቢሆን ሳይጣን እንደሆነ እያወቅነው ለጉልበቱ ቢያግዘን ሊከፋን ከቻለ ተሳስተናል ግን ሰይጣኑ መልአክ ይሆናል ብለን ካሰብን ትልቅ ስዕተተ ነው የሚሆነው ሚኒሊክ እስካሁን ባለው ድረስ የራሱ ይሆኑ ድክመቶች ሊኖሩበት እና ትንሽ የአምባገነንነት ባህሪ ቢኖርበትም በሚኖረው የውስጥ መፃፃፍ ጊዜ የእርሱ ባንዳነትና ለወያኔ መስራት አይታይኝም ይህንን ብንልም ራሳችንን ከእርሱ በቻ ሳይሆን ከሌሎች ቢሆንም መጥበቃችንን መርሳት አያስፈልግም ይቀጥላል... አብቢን ህሊና አንዳርገቸው ነኝ https://www.facebook.com/pages/ኢትዮጵያዊነቴ

No comments:

Post a Comment