እንደሚወድቁ አውቆ ትግል የትም አያደርስም!!! እንደሚያሸነፉ አውቆ ትግል
ገን ከልብ ያታግላል:: ሮጦ ራሯሩጣለ:: ጀገና ሆኖ ያጀግናል:: ብርቱ ሆኖ ያበረታል:: ትዕግስተኛና የቅር ባይ
ሆኖ ተዕገስትንና የቅር ባይነትን ያስተምራል::
.................................................................................................................
ይቅር የማይባሉ እንዲሁ ገልብ በሆነ አግባብ ስናያቸው ግን ይቅርታ ቢሰጡ ችግር አይፈጥሩም ሊባሉ የሚችሉ በርካታ ጉዳዮች በመሃላችን አሉ እነዚህ ችግሮቸ በመስማማት ብቻ የምንተዋቸው ጉዳዮች ሊሆኑ አይገባም:: መፈታት እውነታውም መታወቅ አለበት ሰውን ዝምም ብሎ አንድ ቀን በማወቅ ብቻ መዳኘት ይከብዳል:: እርስ በእርሳችን መጠናናትና መናበብ አለብን!!!!
ያኔ ትግላችን የጎለበታል ይጠነክራል:: ወያኔ አንድ ክፍት የጥቃት መፈጸሚያ መስመር ዘርግቷል ይህም መስመር ምን መሰላችሁ ሁለት ቅርንጫፎች ያለው ሲሆን:-
1. የነጻነት ታጋዮችን ማሸማቅቅ ማስፈራራት እንገድልሃለን እንገድልሻለን ዛሬ ገድለንሽ ገድለንህ ነው የምናድር ገለመሌ በማለት ይህ ምንም እንኳን የሚኖረው ተጽዕኖ ከልቡ ቆርጦ ለሚታገል ሰው እዚህ ግባ የማይባል ቢሆንም ተጽዕኖው ግን ተቃዋሚ መስለው በሰረጉ የወያኔ ዳብል ኤጄንቶች ሲሆን ስታዩ ግን ትንሽ ለሚፈራውና ለሆዱ አለመሙላት ብቻ ለሚታገለው ተቃዋሚ ትልቅ ፈተና ሲሆን ይታያል::
ማመንታት ውስጥም ይገባል:: ይህ ማመንታትም ራሱ ብተንትኑ ይወጣና ሌላው ተከታዩንም ሁሉ ጥርጣሬ ውስጥ እነዲገባና ከየትኛው እነደሚሆኑ ግራ በማጋባት በመጨረሻም ትግሉ መስመር እነደሳተና የአንቶፎንቶ መሰባሰቢያ እንደሆነ በማሰብ ራሱን እነዲያገል ያደርገዋል::
ይህ በእርግጥ የሚመለከተው እነዛ ከልባቸው ወደትግል ያልገቡና እያመነቱ ልሂድ ልቅረ በሚሉ ታጋይ ካባ ለባሽ ፈሪና ለሆዳቸው ሲሉ ለእጩነት በቻ የገቡ "ታጋዮቸን" ነው::
እነዚሀ ስዎቸ በባህሪያቸው አቋም የሚባል የላቸውም ወደነፈሰበት ነው የሚነፍሱተ የራሳቸውነ አስተሳሰብ መሳወቅ አይፈልጉም ወይም ስለማየቸሉና የሚሆነውን በማየት ብቻ ንፋስ ስለሚየንቀሳቅሳቸው ንፋሱ እስኪነሳና ማዛመመ እስኪጀምር ብቻ ጸጥ ይሉና ንፋሱ ሲመጣ ወደዘመመለተ ይሄዳሉ::
ከዛም ንፋሱ ፊቱን ሲያዞር እነደገና ይዞራሉ:: ትግል ተብሎ እነዲሀ የአባመላና የዳዊተ ከበደ አካሄድ ካልሆነ በስተቀር የነ ዳንኤል በርሃኔና የነ ከበደ ካሳ የትግል ስልት ሆድ ሲደመረ ችንቅላት ይሆናል ክህደተ አካሄድ ካልሆነ በስተቀር ትግል አደለም::
እንደሚወድቁ አውቆ ትግል የትም አያደርስም!!! እንደሚያሸነፉ አውቆ ትግል ገን ከልብ ያታግላል:: ሮጦ ራሯሩጣለ:: ጀገና ሆኖ ያጀግናል:: ብርቱ ሆኖ ያበረታል:: ትዕግስተኛና የቅር ባይ ሆኖ ተዕገስትንና የቅር ባይነትን ያስተምራል:: ይቀጣል ይቀጣል /"ጣ" ትጥበቅ ሁለተኛው ይቀጣለ ላይ/:: ትግል ጽናት + ብርታት + ትዕግስት + ጥንካሬ + ይቅርባይነት + ስሜታዊነት + እርጋታ + ማስተዋል + መመርመር + ጥንቃቄ + ጥርጣሬ ያሉበት ከማዕድናት ሁሉ የጠነከረ መሰረቱ እኛ ከተመሰረትንበተ በላይ ያለ የልፊይ የመጋጋጥ የመላላጥ የመስዋዕተነተ የኪሳራ የትርፍ የብጥብጥ የመጠፋፋተ የመለማማት እና ሌሎችም ሁሉ ውጤት ነው::
ይህንን አምኖ መቀበልና በብስለት በብለጠት ማለፍ ሲቻልና ለማለፍ ከበንቃተ መከታተል እሰከ መፍትሄዎችን ፖለቲካዊ አንድምታና መስማሚያ መስመሩን ሰይለቅ ብትን አድርጎ ማሻር ሲቻል ነው ትግልና እውነተኛ ታጋይ የሚኖረው::
2. ራሳቸውን በማህበራዊ ድረ-ገጽ በቆዩበት ጊዜ ወያኔን አደጋ ላይ የማይጥሉ መረጃዎችን እያወጡ መረጃ የጠማው ህዝብ ደሞ ይህንን ትንንሽ መረጃዎችን የሚያወጣለትን ሰው የመረጃውን ሚስጥር እና ጥንካሬ ባለመገት እንዲሁ ከልቡ ያምነዋል:: ይህንን ጠንካራ ታጋይ መሳይና ወያኔን መረጃዎቹን ድብቅ ሚስጥሮቹን ያወጣ ስለሚመስል እናም እነዚህ ተቃዋሚ መሳይ እጅግ አደገኛ የወያኔ ሰላዮችና ደህንነቶች ተጽዕኗቸው እጅግ የከፋ ነው::
ይህኔ የማይጠረጠር መጠርጠር የሚጠረጠረውን ደሞ አለመጠርጠር ሊከሰት ይችላል:: አፍ ያለው ያግባሽም አይነት ሁናቴ ሊፈጠርና ንጹሁ ሲመታ ከሃዲና የወያኔ ሰላዩ ሲሞገስም ልናይ እንቸላለን::
ይህንን አይነት ሴራ ባለጉዳዩ በቻ ሳ ይሆን ሁሉመ ታጋይ ይህንን አይነተ ሴራን ተከታትሎ እውነቱን ያወቀ ሲመስለው ከሃዲውን ወይም ለመልካም ነገር ሲል ስዕተት ውስጥ የገባውን ከስዕተቱ ማውጣት እንዲሁም ፖለቲካዊ ጥቅም አለው ብሎ ባሰበበተ መንገድ ያልተሳካለትን ንጹህ ታጋይ ማረምና በተክክል ወደ ትግሉ ቢገባም መጠንቀቅ ያለበትን መጠንቀቅ እንዲቸል ማድረግ የሁላችንም ነጻነት በናፈቂ ታጋይች ሃላፊነት ነው::
ታዲ ስዕተቶቻችንን መተራረም ካልቻልንና ማስተካከል ካልቻልን መቀበልና መስጠት ካልቻልንማ ምኑን ታገልነው!!!
ስዕተቶቻችን ለጊዜው ባይታዩን እነኳን ለጊዜው የተባልነውን መመልከት መመርመር መቻል ግዴታ ነው አለማድረግ ገን መብተ ነው ገዴታ የሚሆነ ትግላችን ፍሬ ያፈራ ዘንድ ነው እንጅ ትግል የመተራረምና የመመራመር እረስ በእርስ ጉድፍን የመተያየትና የጉድፍ መወጣጣተም ውጤት ነው:: .........................................................................................................................ለመሳሌ እንውሰድ:
... ትላንትና እኔ ህሊና አንዳርጋቸው ከአንዴ ይማህበራዊ ድረገጽ ታጋይ ጋር ትንሽ ለመገመተ በሚያዳግትና ባልጠበቅሁተ መልክ ሲመጣ ተጋጨን:: እኔንም አንቸ ወያኔ ነሽ በሎ ድምድም ሲያደርግና ከደህንነተ ቢሮ የደረሱኝ በርካታ ነጻነተ ተጋየ መሰል የወያኔ ጀሌዎችና ሰላዮቸ ውስጥ ያንቸ እና የሚኒሊክ ሳልሳዊ ስም አለበት ሲለኝ እውነተ ለመናገር ግራ ገባኝ:: ደነገጥኩኝ::
የደነገጥኩኝ ግን እኔ እንዳለው ችግር ኖሮብኝ ሳይሆን ይህንን የሚያክል ሰው የማከብረው ሰው ማህበራዊ ድረገጽ ላይ የሚታገል ሰው ከደህንነት እና መከላከያ መስሪያቤቶች ከታማኝ ምንጮች ያገኘሁት ከኢትዮፕያ ይቁርጥ ቀን ልጆች ያገኘሁት መረጃ ነው እና አንችና ሚኒሊከ ሳልሳዊ እነዲሁም ሌሎች በርካቶቸ አሉ ሰላይ ናችሁ ሲለኝ!!
እነዴ ይህንን ያህል ተሸውዶ ወይስ ራሱ ወያኔ ሆኖ ነው እንዲህ ያለኝ ብየ ድብልቅልቅ ያለ ስሜት ውስጥ ገባሁ:: ይህኔ ደገማ ብዙ ካወራን በሃዋላ ለምን ግን ከወያኔ ጋር ገብተሽ አትታገይምና ስርኣቱን በመቀላቀል ከውስጥ ለማስተካከልዕ አትሞክሪመ አንች ጥሩ አቅመ ያለሽ ትመስያለሽ አለኝ:: እኔ በበጎ ጎኑ ላስበው ብየ ምናልባት ከውስጥ ሆነሽ ወያኔን እንደምስጥ ብይው ያለ መሰለኝና ምንም ሳልል ለማዳመጥ መከርኩ ግን ምንም ሊጨበጥልኝ ስላልቻለ ቻው በቃ በዚህ ጉዳይ ማንም እነዲያናግረኝ እነደማልፈልግ ይህንንማ መቸ አጣሁት ብየ ስጨርስ የተገናኘነውም እነዚያ የወያኔ ሰላይ የተባሉ ስዎችን መረጃ እሰጥሃለው ብሎኝ ነውና እስቲ ላክልኝ ይህንን እርሳውና አልኩት::
በሰላም ሊሰጠኝ ፈቃደኟ አልሆነም መን እነደምሰራ ጠይቀኝ ነገርኩት እኔም ስለእርሱ ማንነት አውቄ ስለነበር እንዲነግረኝ ሳልጠይቀው በራስ መተማመን እሳወቀኝ ኤርትራም እነደነበርና የነበረበት ጉዳየ ሚስጥራዊ እነደነበር ነገሮኝ ሌሎች ጉዳዮችንም አውርተን ተለያየነ አስቡት እኔን የወያኔ ሰላየ ነሽ ተበሎ ከታማኝ አስቡ ከታማኝ ምንጮቸ መረጃ ደርሶኛል ሲለኝ አንድም ይህ ሰው ይህንን ውሸት የተናገረ እርሱ ወያኔ እና ሰላይ ሆኖ ወይስ ምንድነ ነው ብየ ነው ግራ የተጋባሁት::
እኔ እንዳልሆንኩ ይማደርጋቸውም እነዳልሆንኩ በግልጽ ይሳውቃሉ ታዲይ ለምን ይህ ተባለ ብየ አስብኩና አንዱም ላይ ሳላርፍ ሁለት እሳቤና ድምዳሜዎች ላይ ደረስኩ::
አንደኛው
ድምዳሜ ይህ ሰው ወያኔ ነው ማለት ነው አልኩ
ሁለተኛው
ይህ ሰው ታማኝ ምንጮቸ የሚላቸው የመከላከያና ደህነነት ምንቾቹ ሳያውቅ አጥምደውታል እርሱም አምኗቸዋል ይህም ደሞ እኔና መሰል የወያኔ ሰላይ ተብየዎችን ሰውየው እንዲጠራጠረን እና ከማሀበራዊ ድረገጽ ተቃዋሚው ጎራ አንቅሮ እነዲተፋን የተደረገ ጥረት ሊሀን እነደሚችል አለመገመቱ ወይም ሆን ብሎ ማድረጉ እጅገ አበሳጨኝና እዚሀ ሰው ጋር ምንም አይነት ገንኙነተ እንዳየኖረኝ ይህንንም በዋናነት ይሀንን መረጃ ሰጡኝ ያላቸውን ገለሰቦች ለመታገል እና ሴራቸው ግቡን እነዳይመታ ቶሎ ለማድረግ ስል ኮንቨርሴሽናቸንን ለጠፍኩት::
ይህንን ሳደርግም ዝምም ብየ አደለም የለጠፍኩት:: ምናልባት ቆራጥነቴኔ ሊገምት ከሆነ ብየ ይህ የወያኔዎቸ ሴራ ነው ምንጮችህ ሆን ብለው ትግሉ እንዲቆም ይሚያደርጉት እርምጃ ውስጥ አንዱ ነው ስለዚሀ ይህ መጋለጥ አለበት ወይም ይህንን ሆን ብለህ እኔን ለመሰለለ ከሆነ ያደረከው ንገረኝ አትዋሸኝ አልኩት::
እረሱ ግን ወይ ፈንከች የአባ ቢላዋ ልጀ አልኝ ስለዚህ እኔ ላጋልጥ ነው ስለዚህም ሰላዮ ሚኒሊክና እነዛ ስዎቸ ሳይሆኑ አንተና ምንጮቸህ ናቸው:: ይህች ምስኪን ሃገር ይህ መስኪን ህዝበ ገን አያሳዝናቸሁም ግን እኔ ልለጥፈው ነው ስለው አድርገው ለጥፈው ምናምን ብሎ ተሳለቀ::
ያኔ የኔም ደም በምንጮቹና በእረሱ የወረደ ምርመራና ስለላ መከንያት ፈላና ለጠፍኩት ስዎችም በስሜትም በእርጋታም አንድነታቸንን ቅድሚያ ከመስጠተም ገለመሌ ከራሳቸው የትኟውመ ምከንያት በመነሳት ኮሜንተ አደረጉ ከዚይም አንድ የማደንቀው የማከብረው ምረጥ ይነጻነት ታገይ ጋዜጠኛ በውስጥ መስመሬ ገብቶ እባክህን ተሳስቷል እንዲህ እነዲህ ስለሆነ ነው ለማለት የፈለገው ይህንን ነው ብሎ ለጊዜው ለማከብረው ሰው ስል ከዛኛው አባባል ስሙን መጥቀስ ስላልፈለኩ ነው ጋር የማይገናኝ ቢሆንምና ሌላው የማከብረው ዶር እንተና በጣም የማከበረው ሰው ነው እሱም እነዲሁም ከሌሎች ምርጥ ታጋዮች ዘንድ እባክህን ይህንን አጥፋው ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል::
ሲሉኝ እሽ ብየ አጣሁተ ይቅርታንም አደረኩለት:: ሰውየው ግን ከእንግዲህ በጥበቅ የምከታተለውና ይምቆጣጠረው ሰው ሆኖ ይቀጥላል:: ምክነያቱም ትግሌ ለሃገሬ ነው ትግሌ ለህዝቤና ለራሴ በሎም ለኢትዮፕያዊነቴ ነው ይህንን ሳደርግ ብዙ ስዎቸ ግራ እነደተጋቡ ስለገባን ነው እንጅ ሆን ተብሎ የማህበራዊ ድረገጽ ታጋዮቸን ለማጥፋት ሲባል የተደረገ መሆኑ ጠፍቶኝ አደለመ::
ይሀንን እንድል ኤና በጣም እንዳተኩርበት ያደረገኝ ምክነያተ ምን መሰላችሁ መረጃውን እናነተ ሰላይ እንደሆናችሁ ያገኘሁት ከታማኝ የመከላከያና የደህንነት መስሪያቤት ምንጮቸ ነው ስላለኝ ነው እንጅ ራሱ እነደጠረጠረኝ ቢነግረኝ እኮ ምንም ሳይመስላቸሁ እኔም ሌላ ሰው ላይ የማደርገውን ነው ያደረገው ብየ ማለፍ እችል ነበረ እርሱ ግን ምንጮቹን ማመኑን ነው የተያያዘው ይህ ለምን እነደተሰራ እኔ ግን ገና ሰይሉኝ አውቀዋለው ምክንያቱን ወያኔ ከዚሀ በላይም እነደሚሄድ ጠንቅቄ ነው የማውቀው ለማንኛውም ልላቸሁ የፈለኩተ ስዎችን ማነነታቸውን ለማወቅ ስነሞክር አንኳን እጅገ ጥንቃቄ በተሞላበተ መልክ ነው መሆን ያለበት ትክክለኛ ታጋዮች ለነጻነት የምነሮጥና የምናሯሩጥ ከሆንን ነው ......................................................................................................................
ስለዚህ እነዚሀ አካላተ ቢያንስ ቢያንስ ተቃዋሚውን ጎራ ከሁለት መተርተር አያቅታቸውም:: ምክንያቱም ከነበራቸው ተሰሚነት አንጻር ይህኔም ታዳሚው ወይም ታዛቢው ነጻው ቡድን ራሱን ሳያስበው ወደ ቡድነተኝነተ ይከታል:: ይህኔ ነው በሳል ፖለቲከኞች ከሌሉን ኪሳራው የሚጀምረው::
ይቀጥላል...
ኪሳራዎቹን ቢያንስ ከሶስት ያላነሱ አድርገን እናጥበውቅ ከተባለ ልናየው እንችላለን
1. የግራ መጋባትና ማጋባት ኪሳራ:
ሁለቱ ጎራ እንደተፈጠረ ወዲያውኑ የማህበራዊ ድረገጽ ተጠቃሚው ወዲያውኑ ይሚያስበው ነገር ቢኖር ምንድን ነው ያ የሚይምኑት ሰው ለምን ተነካ ማናባቱ ማናባቷ ናት የምትነካው የሚለው ነው እንጅ እስቲ ምን አድርጎ ነው ይህ ልዩነት የተፈጠረበት ፖለቲካዊ አግባብነቱና ጥልቀቱ እስከምን ነው ይሚሉትን ማሰብ አይችሉም::
ይህ ራፍ ወይም ግልብ የሆነ ሰውኛ ባህሪ ደሞ ቀጣይ ውሳኔ ላየ ተጽዕኖ ይፈጥርና ጉዳይን እስቲ እንመርምረው ብንል እንኳን በአድልኦ ሳይታወቀን እናይዋለን:: ያኔ በአድልኦ አይን ያየነውን በአድልኦ ብቻ የመረዳታችን እና አድልዋዊ በሆነ መልኩ የራሳችን ጀጅመነተ እናስቀምጥና ከአግባብ ውጭ በሆነ መልኩ ውሳኔ ላይ እንደርሳለን ይህም ሌላ ተጨማሪ ሃይል ይዞ ይጠፋል::
ይህ ነው በሃገራችን ፖለቲከኞች ያገኘነው ትምሀርት ይህንን ነው ያወረሱን ግን ማለት አልችልም አለመውረስ ራሳችን እጅ ስላለ ለማንኗውም ይህ ገራ መጋባ ግራ የተጋባውን እና በጭፈን ሰውን የሚወነጅለውን አንድም ራሱ ሁለትም ሌሎችን ይዞ እንድ ደራሽ ውሃ ጭልጥ ይላል::
ይህንን ኪሳራ መታገል ቀላል ነው ነገሮችን የሚለጠፉ ነገሮችን ማንም ይሁን ማን ይለጥፋቸው ምንም ያህል ምን ተከታይ ይኑረው ለጣፊው በጥንቃቄ ሳናነብና ሳናስታውል መለጠፋችንን ፖለቲካዊ አንድምታቸውን ሳናገናዝብ ሳንመረምር ምንም ይሁን ምን ላይክም ሸርም አለማድረግ ሲሆን ዘላቂ መፍትሄ የሚሆነው ግን እነዚህን ስዎች እንደ ትግላችን መሰረት እና እነርሱ ከሌሉ እኛም የለንም እነርሱ ካልታመኑ ሌሎችማ እንዴትስ ይታመናሉ ይሚለውን ቁንጽል አስተሳሰብና በጥገኝነት ላይ የተመሰረተ እሳቤ ማስወገድና ማጋየት ነው::
2. ፖለቲካዊ ምህዳሩን ወደ መነቋቆሪያ ሜዳነት መቀየር: ሁለተኛው ጉዳይ ደሞ እነዚህ ቡድኖች በተፈጠሩ ቁጥር ሲደመር በሳል ፖለቲካዊ ጽናትና ብስለተን ያልተላበሱ በግምት የሚነዱ ሃይሎች ስሜታቸውንና ሃሳባቸውን መገለጽ ሲያቅታቸውና ሲወላውሉ በቀጥታ ፊታቸው ላይ ያገኙትን ሁሉ እየፈጩ እየቆረጣጠሙ ብቅ ይላሉ
ይህ ያገኙትን ማጨድና መቆረጣጠም እንዲሁም መዘልገድ ደሞ ፖለቲካዊ ውጤቱ ጫፉ እና ጅራቱ እርስ በእርስ አለመስማማትን መናቆርን ባቻ ነው ይሚጎትትና የሚገፋው:: ከዚያ በህዋላም የራስን አስተሳሰብ እየጨመቁ በነጨጩ ሜዳ ላይ እያሰፈሩ ፖለቲካዊ ቴሜሄሬቴና ብስለትን መማማር ሳይሆን እየተጠባበቁ መጠላለዝ ይመጣል ያኔ ሁለቱም ይሞቱና ቆዳውን ያልገፈፈ እባብ ወይም ደሞ ያረጀው እባብ ወያኔ ዘለው ዘው ብለው ይገቡና መጫወቻ ያደርጉናል::
ደግነቱ እነዚህ እባቦች አካዳሚካልም ሆነ ፖለቲካዊ ብስለት ስለሌላቸው ይህንን እስካሁን ሲያደርጉ አልተስተዋለም:: በእርገት አንዳንዶቹ ደሞ በልጠውን የሄዱ ቢኖሩም ቅሉ ያም ሆነ ይህ ገን ይህንን ጉዳይ በብልጠት በይቅር ባይነት በመተሳሰብ በፖለቲካዊ ብስለት እንዲሁም ከቡድንተኝነት እና አድሏዊ ገለፈቶች የጸዳ በማድረግና የጸዱ በመሆን ብቻ ማስተካከል ይቻላል::
ሁላችንም ተለጥፈው እንድንጋራቸው እና ላይክ እነድናደርጋቸው የምንፈልጋቸውን ጉዳዮች መጀመሪያ ለጣፊውን ምንም እንደማታውቁት አድርጋችሁ በሰል ካላችሁም ደሞ ለጣፊው እንዴትስ ሊታመን ይችላል የለጠፈውን ጉዳይ በጥንቃቄ አንብቤና አጢኜ ነው የምጋራው የሚል አስተሳሰብ ላይ መድረስና መወሰን ያሻል::
በዋናነት ለወያኔ ደስ አይበለውን እዚሀ ላይ መተግበር ነው ስዎቼ...!!! ወያኔ በእኛ መናቆረ እጅገ በጣም ደስ ይለዋል ትለቅ ተስፋ የሚያደርገውም አስርጎ በሚያስገባቸው ሆዳም ዝተቶቸ አማካኝነት የትግል ምህዳሩን ሊቋቋመው የማይችለውንና የዲያስፖራው ብቻ መስሎ የሚሰማውን የማህበራዊ ድረገጽ ትግላችንን ማኮላሸት የሚሻው ንጹህ ታጋየ መስለው በሚገቡ እና ተከታዮችንና ሰሚዎችን ካፈሩ በህዋላ ይህንን ልዩነት እነዲፈጠረ ማድረግ ነው::
ይህንን በፍጹም ልንፈቅድ ብቻ ሳይሆን ልንሸወድም አይገባም ማጋለጣችንም ይቀጥላል አንዳንድ ጊዜ በእርግጥ ሁለቱም ወገኖቸ ይሸሰወዳሉ ይህንን ቸግረ ለመፈታተ ደሞፖለቲካዊ ማጣራታችንና መፈተኛ መንገዶቻችን በማያሻማ መልክ ሆነው ግን ረቀቅ ባለ ብቃት የዛን ሰው ማንነት መገመተ ይቻላል::
አንዳንዴ ስዎቸ ንጹህ ታጋይ ሆነው እያለ ሌሎች መሆን አለመሆናቸውን ምናልባትም ለበለጥ ጠንካራ ትግል ለመመልመል ወይም አብሮ ለመስራት በሚይደርጉት ጥረትመ ሊሆን ይችላል እንዴት በበስለትና ብልጠት የህንን የሚፈልጉትን መረጃ ማግኘት እነደሚገባቸው ባለማውቅ ወይም ባለመረዳዳት ብቻ መጠላለፍ ላይ ይወድቁና ሌላውንመ እንዲወድቅ ያደርጋሉ::
ይህ ያለ ነበረ የሚኖርም ጉዳይ ነው:: እንዲህ አይነት ጉዳዮች ሲፈጠሩ ሌላው ታዳሚ ማድረግ የሚገባው በማናቆሪያ መስመሮች ባለመስማማት መስማማት እንዲፈጠር በማድረግ ሳይሆን ልዩነቶች ቢኖሩ እንኳን በውስጥ መስመር ሁለቱን አካላት አገናኝቶ ማስማማት መቻል ወይም ማቻቻል መቻል ነው መሆን ያለበት::
ትግል ወንድም ወንድሙን እህት እህቷን ሊገድሉ ሊያጠፉ ይሚችሉባቸው እውነቶችና ታሪካዊ እኩሌታዎች ሞልተዋል እነድም ባለማወቅ ሁለተም በሚታወቁ መሰረታዊ ልይነቶች ምከንያት ስለዚህ ይህ መጀመሪይ ሊኖር ባለመግባባት ቤት ሊፈታ እንደሚችል ገምተን መንቀሳቀስና ይህንን ልዩነታችንና አለመግባባታችንን ሳናካብድ ጊዜ ሰጥተን መናበብ ሳንቸኩል ረጋ ብለን ሊሆን የሚችለውን ማየት ያስፈልጋል::
አንዳንድ ጊዜ ጊዜ ብንሰጣቸው ትልቅ ችግርን መለያየትን መናቆርን መበታተንን ሊያመጡ ይችላሉ ይምነላቸው ጉዳይች ይኖራሉ:: እንደዚህ አይን|ተ ጉዳይች ሲኖሩ ውሳኔን ብቻን ከመወሰን ይልቅ ከዛው ልዩነቱ ከተፈጠረበት አካል ጋር ይህንን ልዩነታችንን ገሀሃድ ላወጣው ነው እስቲ ህዝብ ይዳኘን ብሎ መስማማትና ያንንም ማድረግ ያስፈልጋል ሁለቱም ሃላፊነት በሚወስዱበት አግባብ::
ታዳሚውም ወግኖ ሁኔታዎችን ሳይከታተል እና በቂም ወይም ጓለዊውመ ይሁን አስተሳሰባዊ ጥላቻ ላይ ብቻ በመመርኮዝ ጉዳይን መከታተል ሌላ ይከፋ ችግር ስላለው ሁለቱንም እንደማያውቃቸው ማን መሰሪ ተንኮለኛና ሳይጣናዊ አፍራሽ ተልእኮ አለው ማንስ በመስመራችን ነው ብሎ ጉዳይን ሳያዩ ከመዳኘት ተቆጥቦ በትክክል ጉዳይን በጥንቃቄ ካስተዋሉ በህዋላ ዳኝነትን ማስቀመጥ ንው ትክክለ የሚሆነው:: . . .
ይቀጥላል...
3. በሚፈጠሩ ቡድኖች ውስጥ የመረጃ መሾላለክና የተሳሳቱ መረጃዎችን በመተማመን ብቻ መቀባበልና የቡድኑን ልዩነት ማስፋት ጠቃሚ መረጃዎቸ በአንጃዎቸ መፈጠር ብቻ ብሮድካስት ሳይደረጉ መቅረት:
ዋናው ጥፋትና ጉዳተ ያለው እዚህ ላይ ነው እስካሁን በማህበራዊ ድረገጾቻችን ብቻ ሳይሆን በፖለቲካዊ ትግል ልምዶቻችን ያሉትን ችግሮች ስንመረምር ይህ የእርሱን ካላደረኩ ወይም የእርሷን ካላደረኩ የዚህኛው ሁሌም መሆን አለበት አስተሳሰብ ብትን ብሎ አለመጥፋት ይትግል ደንቃራ ሆኖ ቆይቷል::
ይህንን ይትገል ደንቃራ መከላከልና ማስወገድ ለነገ የሚባል ይይደር ጉዳይ አለመሆኑንኗ ለዚህ ማሻሪያውን ማቅረብም ወሳኝነተ አለው ትክክለኛ ውሳኔም ነው:: ልክ ችግሮቸ እንደተፈጠሩና ሁለት ገለሰቦቸ አላስፈላጊ እሰጥ አገባ ውስጥ ስለገቡ ብቻ ሌሎች ከጎን ሆነው ድምጽ የሚቻል ቢሆንማ በለው በለው ሳይይሉም አይቀሩም ለማስማማትና ጉዳይችን በዝርዝር ይህ የሆነው ለዚሀ ነው ይህ ሲባል እንዲህ ለማለት ስለሆነ በዚህ መልክ ብቻ እነየው መባባል እየተቻለ ሁሉም የራሰን የራሷን ደም ፋላት እዛ ጋ ያስቀምጣሉ ታስቀምጣለች::
ይህ ኪሳራውን ለሚያሰላው ሰው በቢሊዮን ገንዘብ የማይፈታ ችግርን ፖለቲካዊ መጠላላቴና ኩርፊያን ያመጣል በነገራችን ላይ ፖለቲካዊ ኩርፊያ ሊኖር ቢችል እነኳን እስከማለያየትና ቂም እስከመያያዝ በአካል ባገኘው ባገኛት ካባበለ ይህ የወረደ እሳቤ ውጤት ነው ልዩነት አለመስማማት አለመግባባት ይሰው ልጅ እስካለ ለአንድ አላማም ይሁን ለተለያየ አላማም ቢሆን እስከቆመና ቆሜያለው ብሎ ብላ እስካሰባ እስካሰበች ድረስ ግዴታ ነው ይቅር ብንለው የሚቀር ጉድ አደለም::
በመሆኑም ልዩነቶቻችን ይህንን ያህል ቢከፉምና ቢፈጠሩም አይናቸውን አፍጥጠው ቢመጡም እንኳን ሁሌም ኢትዮፕያችንን ስቃይ እስራት እንጔልቴ ግርፋት ሞት ጣር ውስት ይለውን ኢትዮፗያዊ ወገናችንን እና ኢትዮፕያዊነትን ካሰብንና በትዕግስት መከታተል ከቻልን ያኔ ፖለቲካዊ ኩርፊያዎች መጨረሻቸው መስማማት ብቻ ነው የሚሆነው::
ለአንድ አላማ ሲባል አይ አንች ምስኪን ሃገር ስላንች ስል ምን የማልሆነው አለ:: ማለትና መባባል በሃገር ተማምሎ ለህዝብ ቃል የገቡትን ልብ ውስጥ የተጻፈን እውነትና ኢትዮፕይዊንተ አንግቦ ይቅር መባባልና መቻቻል ነው የትግል ቆራጥነትንና የትግል ጥንካሬን የሚያስቃኘው:: . . .
ይቀጥላል...
ለማንኛውም እኔ እዚህ ማህበራዊ ድረገጽ ላይ በቅጽበታዊ አለመግባባት ብስሜታዊነት በብስጭት እንዲሁም ባለማወቅም ሆነ በማወቅ ይስከፋዋችሁ ወገኖች ካላችሁ የትግል አጋሮቼ ካላችሁ ይሄው ከህዝብ ፊት ያንን ሁሉ ያደረኩት እያለቀስኩ ስለሃገሬ ስለ ኢትዮፕያዊነት ስለ ምስኪኑ እና ንጹሁ ኢትዮፕያዊ ስል ስለሆነ ይቅርታችሁን እንድታደርጉልኝ እለምናችህልው!!!!
ይህንን ባደረግን ቁጥር ወያኔ ሁላ አንጀቱ እርር ይላል የቅርታን የማይቀበልም አንድም የወያኔ ተላላኪ ነው አለበለዚያም የተሳሳተ መስመርተኛ እና መሸ አዳሪ ነው!!!
#እብቢን ህሊነ አንዳርጋቸው ነኝ ይቀጥላል.....
https://www.facebook.com/pages/ኢትዮጵያዊነቴ-አሸባሪ-አያደርገኝም-መንግስታዊ-ሽብርን-የሚሸከም-ትክሻ-የለንም/275063709367475?ref=bookmarks

No comments:
Post a Comment