Thursday, June 19, 2014

ፎሮፎር – Dandruff፡ የሚፈጠርበት ምክንያት፣ ህክምናውና ጠቃሚ ምክሮች

አዎ እኔም የእብድ የቃውስ የሸርሙጣ ትርጉም ለነፃነት የሚታገሉ ኢትዮጵያዊነትን የሚሰብክ ግፈኞችን የሚታገል…ለኢትዮጵያዊነት የሚኖር ከሆነ አዎ እብድ ነኝ አዎ ቀውስ ነኝ አዎ ሸርሙጣ ነኝ እላቸዋለው፡፡
ከቅድስት አባተ
(በዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 57 ላይ ታትሞ የወጣ)
የሴቶች ጉዳይ ብንላቸው የምንግባባቸው ጥቂት ነገሮች አሉ፡፡ አንዱ ወር ጠብቆ ፅንስ ለመፍጠር ዝግጁ መሆናቸውን ለመናገር የሚመጣው የወር አበባ ነው፡፡ እጅግ በርካታ የሆኑ እና ሴቶች የወር አበባቸው በሚመጣ ወቅት ከቀላል መነጫነጭ አንስቶ ሁሉን ነገር እስከመጥላት የሚያደርስ የህመም እና ምቾት የማጣት ስሜት ይገጥማቸዋል፡፡ ሁነቱ ተፈጥሯዊ የሆነና ለክፉ የሚሰጥ አይደለም፡፡ ይሁንና የዚያን ሰሞን ስሜት እና ህመም ማቅለል እና ንጭንጩንም ጭምር ማቃለል እንደሚቻል ባለሞያዎች ያስረዳሉ፡፡ የዛሬው ትኩረታችንም ይህ ነው፡፡ ቀላል የሚባሉ እና የህክምና ጥበብን እጅግም በማይጠይቁ ስልቶች የወር አበባ ሰሞንን ማቅለል የምትችይባቸውን ስልቶች እነሆ ብለንሻል፡፡
የወር አበባ ለምን?
ተፈጥሮ የወር አበባን ስትፈጥር መራባትን አስባ ነው፡፡ ሴቶች አዲስ ነፍስ የመፍጠር ስልጣን በየወሩ ይሰጣቸዋል፡፡ አብሮ ለመፍጠር የተዘጋጀ ጥንድ እስካለ ድረስ ይህ ይሰራል፡፡ በየወሩ የሚዘጋጁት እንቁላሎች የሚዳብርና ፅንስ የሚያደርጋቸው የወንድ ዘር ሲያገኙ እዚያው ሆነው ጽንሱ ሲፈጠር ያ ካልሆነና ሴቲቱም በመፀነስ እቅድ ውስጥ ካልሆነች ደግሞ እንቁላሎቹ ወደ ውጪ መውጣት ይኖርባቸዋል፡፡ እንግዲህ በየወሩ ከደም ጋር ተቀላቅለው የሚወጡት እነዚህ እንቁላሎች ናቸው፡፡ ታዲያ ይህ ክስተት በብዙ ሆርሞኖችና የሰውነት ውስጥ ውስብስብ ተግባራት የሚከወን እንደመሆኑ ብዙ ለውጦችን ሴቶች ማስተናገዳቸው የሚጠበቅ ነው፡፡ ጥናቶች እንደሚያሳዩት ቢያንስ 80 ከመቶ የሚሆኑ የዓለማችን ሴቶች ከቀላል ህመም አንስቶ እስከ ከበዱት ድረስ በወር አበባ ሰሞን ይገጥማቸዋል፡፡ እጅግ አሳማሚ የሆድ ቁርጠት፣ የስሜት መቀያየር፣ መነጫነጭ ራስ ምታት እና ሌሎቹም የሚጠቀሱ ማሳያዎች ናቸው፡፡ እነዚህን የወር አበባ ሰሞን ችግሮች ማቅለያ ዘዴዎችን ታዲያ የህክምና ሰዎች ለሴቶች ሁሉ ያጋራሉ፡፡ የዲስከቨሪ መፅሔት እና ውሜን ሄልዝ ኤክስፐርቶች ካነሷቸው መካከል ዮጋ ማዘውተር ጨው መቀነስ፣ አመጋገብ ማስተካከልና አንዳንድ ቀለል ያሉ መድሃኒቶችን መውሰድን ያነሳሉ፡፡
የወር አበባ ሰሞን ጨው ቀንሺ
በወር አበባ ሰሞን እንቁላሎች ዝግጁ ሆነው የሚጠብቁት ልጅ እንደሚፈጠር በማሰብ ነው፡፡ ስለሆነም ጽንሱ ቢፈጠር የሚያስፈልገውን የጨው ፈሳሽ እና ኤሌክትሮላይት ለመሙላት ሰውነትሽ ብዙ ጨው የዚያን ሰሞን ይኖረዋል፡፡ ብዙ ጨው መኖሩ ደግሞ ውሃን የመሳብና በሰውነት ውስጥ መጠራቀምን ይፈጥራል፡፡ ይህ በራሱ የሚፈጥረው ሰውነትን የማስጨነቅ ተፅዕኖ ስለሚኖር ከውጪ የምትወስጂውን ጨው የወር አበባ ከሚመጣባቸው ቀናት አስቀድመሽ ቀንሽ፡፡ በተለይ የተጠባበሱ ምግቦች ውስጥ ከፍተኛ የጨው ክምችት ስለሚኖር ከእነዚህ ምግቦች በዚያ ሰሞን መቆጠብ ጥሩ እንደሆነ ባለሞያዎቹ ያሰምሩበታል፡፡
wemen healt
ዮጋ እንደ መዝናኛም እንደ መድሃኒትም
የወር አበባ ወቅትን ህመም ለማስታገስ መዝናናት፣ ውጥረትን መቀነስ እና የአካል እንቅስቃሴ ማድረግ በእጅጉ የሚመከሩ መላዎች ናቸው፡፡ ዮጋ ደግሞ ሁሉንም በአንድ አዋህዶ የያዘ የተመስጦ ስፖርት ከመሆኑ አንፃር ቁጥር አንድ ተመራጭ ስፖርት ያሰኘዋል፡፡ ‹‹ዮጋ ስፖርት ብቻ አይደለም፣ አዕምሮና አካልን በአንድነት ከውጥረት መንጥቆ የሚያወጣ መድሃኒትም ነው›› ይላሉ የዲስክቨሪ መፅሔት የህክምና አማካሪ፡፡ በኢንዲያን አካዳሚ ኦፍ አፕላይድ ሳይኮሎጂ የጥናት መፅሔት ላይ የሰፈረ የጥናት ውጤትም ተመሳሳይ ጥቅሞችን ያነሳል፡፡ ጥናቱ ዮጋ የስነ ልቦና እና የአካላዊ መዝናናትን በማጎናፀፍ ከወር አበባ ወቅት ህመምና ምቾት ማጣት በመገላገል በኩል ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንዳለው ይናገራል፡፡
ካልሲየምና ቫይታሚን ዲ ውጤት አላቸው
በኮሎምቢያ ዩኒቨርሲቲ አሜሪካ ውስጥ በዚህ ላይ ምርምር ያደረጉ ባለሞያዎች ቫይታሚን ዲ እና ካልሲየም ማዕድን የወር አበባ ጊዜዎትን በእጅጉ ቀላል የማድረግ ሚና እንዳላቸው አሳይተዋል፡፡ በጥናቱ በየዕለቱ እስከ ስድስት መቶ ሚሊግራም ካልሲየም የወሰዱ ሴቶች ዘንድ የወር አበባ ወቅት ህመሞች የሚባሉት እንደ ሆድ ቁርጠት፣ ራስ ምታት፣ የምግብ አምሮት እና የስነ ልቦና ጫናው በግማሽ ቀንሶ መገኘቱን በጥናታቸው ፅፈዋል፡፡ ይህ የካልሲየም መጠን አንድ ብርጭቆ ወተትና አንድ ብርጭቆ እርጎ በጋራ ቢጠጡ የሚያገኙት ምጣኔ ነው፡፡ ባለሞያዎቹ ካልሲየምን በክኒን መልክ መውሰድ ቢቻልም ተመራጩ ግን ከወተት ተዋፅኦ ውጤቶች ማግኘቱ እንደሆነ አበክረው ያሳስባሉ፡፡ ቫይታሚን ዲ ተመሳሳይ ተፅዕኖ እንዳለው ባለሞያዎቹ አስረድተዋል፡፡ እንደ ካሮት እና መሰል አትክልቶች ቫይታሚኑን ማግኘት ወር አበባን ቀለል ያደርጋል፡፡
ለማይግሬይንና ራስ ምታቱስ?
በወር አበባ ወቅት የሚከሰተው ራስ ምታት ከወትሮው በተለየ አናትን የሚነቁርና ሁሉን ነገር የሚያስጠላ ሊሆን ይችላል፡፡ ቀደም ሲል ያነሳናቸው የመዝናኛ እና ችግሩን የመቅረፊያ ስልቶች እየሰሩ ካልሆነ በባለሞያ የሚታዘዝ ህመም ማስታገሻን መውሰድ ይመክራል፡፡ ምናልባት ሌላ ጊዜ ከሐኪም ትዕዛዝ ውጪ የምንወስዳቸው ማስታገሻዎች በዚህ በኩል ውጤታቸው አርኪ ስለማይሆን ነው፡፡ ሌላ ማስታገሻ ለመጠየቅ ባለሞያን እንዲያዩ የሚመክረው በውጪ ሀገራት ለዚህ ተብለው የሚሰሩ ልዩ ማስታገሻዎች አሉ፡፡ በእኛ ሀገር ፋርማሲዎች በስፋት የሚገኙ ባለመሆናቸው ባለሞያ መገናኛቸውን ሊያመላክትዎት ይችላል፡፡
ፋይበር ያላቸውን ጠጠር ያሉ ምግቦች ጥቅም
ባለሞያዎቹ እንደሚሉት በወር አበባ መምጫ ሰሞን ህመሙን እና ሆድ ቁርጠቱን የሚያመጡት የሆርሞን ለውጦች የሆድ ህመም እና ተቅማጥ ከሚያመጡት ጋር ተመሳሳይነት አላቸው፡፡ ስለሆነም ሆድን ያዝ የሚያደርጉ እንደ ጎመን አጃ፣ ሙዝና የመሳሰሉትን ምግቦች ብትወስጂ ሆድሽን ያዝ አድርገው የምግብ አምሮቶሽን ይገቱታል፡፡ አንዳንድ ሴቶች ዘንድ የሚታየውንም የዚያን ሰሞን የሆድ መለስለስና መለስተኛ ተቅማጥ ለመቆጣጠር ያግዛሉ፡፡
በዚያ ሰሞን ዋና መዋኘት?
ብዙ ሴቶች በወር አበባ መምጫ ሰሞን ከሰው ራቅ ብለው ቤት አካባቢ ሆነው ቢቆዩ ይመርጣሉ፡፡ የባለሞያዎች ሀሳብ ግን ይለያል፡፡ ከሰው መቀላቀሉ እና ዘና ማለቱ ይመከራል፡፡ በተጨማሪም ዋና መዋኘት ከፍተኛ ጠቀሜታም እንዳለው ጨምረው ያስረዳሉ፡፡ በዋና ወቅት በሰውነት እና በውሃው መካከል በሚደረገው ፍትጊያ የሚፈጠረው ግፊት የሆድ ቁርጠትና የዚያን አካባቢ ቁስለት የሚመስል ስሜት አዝናንቶ የማፍታትና ህመምንም የመቀነስ አቅም አለው፡፡ በቀን ቢያንስ ለ20 ደቂቃ ብትዋኚ ጥሩ ነው ተብሎ ተመክሯል፡፡ ነገር ግን የግድ ወደ ዋና ገንዳ እንድትገቢ አትገደጂም፡፡ የዋናው ነገር ካልተመቸሽ በቤት ውስጥ መታጠቢያ ቤት ለብ ያለ ውሃ በገንዳው ሞልተሽ ለተወሰኑ ደቂቃዎች ሰውነትሽን ብታሳርፊው የዋናውን ያህል ባይሆንም ጥሩ ውጤት ታገኚያለሽ፡፡
- See more at: http://www.tenaadam.com/amharic/archives/1850#sthash.p6QcK9gv.dpuf
 ፎሮፎር – Dandruff፡ የሚፈጠርበት ምክንያት፣ ህክምናውና ጠቃሚ ምክሮች

በጭንቅላታችን ቆዳ ላይ የሚገኙ ሴሎች ተፈጥሮአዊ በሆነ ዑደት በየጊዜው እየሞቱ በአዳዲስ ሴሎች እየተተኩ ይሄዳሉ፡፡ ይህ የሴሎች የመተካከት ሂደት በጤነኛና የፎሮፎር ችግር በሌለባቸው ሠዎች ላይ እስከ 1 ወር የሚደርስ ጊዜን ሊወስድ ይችላል በዚህ ጊዜ ውስጥም የሞቱት ሴሎች ቀስ በቀስ ከቆዳ ላይ እየተወገዱና እየተተኩ ይሄዳሉ፡፡ ነገር ግን በተለያዩና በእርግጠኛነት ይህ ነው በማይባል ምክንያት አዳዲስ የጭንቅላት ቆዳ ሴሎች በብዛትና በፍጥነት እየተፈጠሩ ይሞታሉ እነዚህ ሴሎች ከትክክለኛው ተፈጥሮአዊ የመተካከያ በጣም ባነሠ ጊዜ ውስጥ ስለሚፈጠሩና ስለሚሞቱ እየተገፉ ወደ ላይኛው የጭንቅላታችን የቆዳ ክፍል በብዛት ይወጣሉ በቆዳችን ላይ ባለው ተፈጥሮአዊ ቅባት ምክንያትም እነዚህ የሞቱ ሴሎች እርስ በእርሳቸው በመጠባበቅ በመጠን እያደጉ ነጫጭ ርጋፊዎችን በመፍጠር በፎሮፎር መልክ ከፀጉራችን ላይ ይረግፋሉ፡፡ ይህ የሞቱ ሴሎች ከጭንቅላት ላይ የመርገፍ ሂደት በጤነኛና ፎሮፎር በሌለባቸው ሠዎችም ላይ የሚከሠተ ቢሆንም አዲስ የሚፈጠሩና የሚሞቱት ሴሎች መጠን ተመጣጣኝ ስለሆነ ሣይስተዋሉ ከፀጉር ላይ ይወገዳሉ፡፡ የፎሮፎር ችግር ባለባቸው ሠዎች ላይ የሚስተዋለው በከፍተኛ መጠን የጭንቅላት የቆዳ ሴሎች መፈጠርና መሞት እንዲከሠት ከሚያደርጉ ምክንቶች ውስጥ Malassezia (ማላሴዚያ) የተባለው የፈንገስ አይነት አንዱ እንደሆነ የተለያዩ ጥናቶች ያሣያሉ ይህ ተዋህሣያን ጉዳት ሳያስከትል በጭንቅላታችን ቆዳ ላይ የሚኖር ሲሆን በተለያዩ ምክንያቶች ከቁጥጥር ውጪ በሆነ መልኩ በመራባትና ተፈጥሮአዊውን የቆዳችንን ቅባት በማብላላት የሚፈጥረው ኬሚካል ቆዳችን እንዲቆጣና የተለያዩ ለውጦች እንዲከሠቱ በማድረግ ከላይ ያየነውን ያልተመጣጠነነና ጊዜውን ያልጠበቀ የሴሎች መተካካት እንዲኖርና ፎሮፎር እንዲፈጠር ምክንያት ይሆናል፡፡

ፎሮፎር በሁሉም የእድሜ ክልል ላይ የሚከሠት ችግር ቢሆንም በበለጠ መልኩ ግን ወጣቶችና ጐልማሶች ለችግሩ ተጋላጮች ናቸው የተለያዩ ጥናቶች ወንዶች ከሴቶች በበለጠ በፎሮፎር እንደሚጠቁ አሣይተዋል፡፡
dandruff1
ፎሮፎር እንዲባባስ የሚያደርጉ ምክንያቶች

ፎሮፎር ከላይ ባየነው መልኩ መፈጠር ከጀመረ በኋላ በተለያዩ ምክንያቶች አማካኝነት እየተባባሠ ሊሄድ ይችላል ከእነዚህም ውስጥ
በተለያዩ የፀጉር መንከባከብያ ምርቶች ውስጥ የሚገኙ አንዳንድ ኬሚካሎች በተለይም በጄሎች፣ እስኘሬዎች፣ ሻምፖዎችና ቅባቶች ውስጥ የሚገኙ ኬሚካሎች ከቆዳችን አይነት ጋር ላይስማሙ ስለሚችሉ አለርጂኮችን ይፈጥራሉ በዚህም ምክንያት የጭንቅላት ቆዳ ላይ መቅላት፣ መቁሠልና ማሣከክ የመሣሠሉት ሁኔታዎች ይኖራሉ ይህም ፎሮፎርን ለማባባስ ከፍተኛ ሚና እንደሚጫወት ይታወቃል በመሆኑም እነዚህን ምርቶች ስንጠቀም እንደቆዳችን አይነት የሚስማማንን በአግባቡ መርጠን መሆን ይኖርበታል
♦♦ በተፈጥሮ የጭንቅላታችን ቆዳ በጣም ደረቃማ ወይም ቅባታማ መሆን ችግሩን እንደሚያባብሠው የተለያየ ጥናቶች ያሣያሉ በመሆኑም እነዚህን የቆዳ ችግሮች ለመቆጣጠር የቆዳ ህክምና ባለሙያ በማማከር አስፈላጊውን ምክርና ህክምና ማግኘቱ የፎሮፎር ችግር እንዳይባባስ ይረዳል፡፡

♦♦ ከአየር ንብረት ጋር ተያይዞ ቀዝቃዛማ አየር ችግሩን ሊያባብሠው ይችላል በተለይም በዚህ የአየር ንብረት ወቅት ፀጉርን አጅለው የሚሸፍኑ ከፍያዎችና ስካርፎችን መጠቀም የችግሩን መጠን ከፍ እንደሚያደርገው ጥናቶች ያሣያሉ፡፡ ከቀዝቃዛ አየር በተጨማሪም ከፍተኛ ሙቀትም የችግሩን መባባስ ያስከትላል፡፡

♦♦ የተለያዩ ከቆዳ ጋር ተያይዘው የሚከሠቱ ህመሞች በተለይም seborrheic dermatitis (ሴቦሪክ ዳርማታይቲስ)፣ Eczema (ኤክዚማ)፣ Psoriasis(ሶሪያሲስ) የመሣሠሉት ፎሮፎርን ያባብሣሉ

♦♦ ከነርቭ ጋር ተያይዘው የሚከሠቱ ህመሞች እንዲሁም ፖርኪንሠኒዝም (parkinsonism) ያለባቸው ሠዎች ከሌላው በተለየ መልኩ ለችግሩ የመጋለጥ እድላቸው ከፍተኛ ነው በተጨማሪም የሠውነትን በሽታ የመከላከል አቅም (Immunity) የሚጐዱ ህመሞች ያሉባቸው ሠዎችም ችግሩ ሊባባስባቸውና ከፍተኛ ደረጃ ሊደርስ ይችላል፡፡

♦♦ ደካማና ተከታታይነት የሌለው የፀጉር ንፅህና አጠባበቅ ለፎሮፎር መባባስ ምክንያት ከሆኑት ውስጥ አንዱ ነው፡፡ በየጊዜው በሚስማሙን የፀጉር ንፅህና መጠበቂያዎች አማካኝነት ፀጉራችንን መታጠብና ማፅዳት ይኖርብናል በተለይም ከፍተኛ ላብን ከሚፈጥሩ እንቅስቃሴዎች በኋላ በአግባቡ የፀጉርን ንፅህና መጠበቅ ያስፈልጋል፡፡

♦♦ አመጋገብ፡- በቫይታሚን ቢ ኮምፕሌክስ (Vitamin B complex) እና ዚንክ የበለፀጉ ምግቦችን አዘውትሮ አለመመገብ ችግሩን ሊያባብሠው ይችላል በአንፃሩ ስኳርን አብዝቶ መጠቀም ደግሞ ፎሮፎርን ለመቆጣጠር አስቸጋሪ ሁኔታዎችን እንደሚፈጥር የተለያዩ ጥናቶች አሣይተዋል፡፡
♦♦ጭንቀት፡- ጭንቀት በጤናችን ላይ የተለያዩ ችግሮች እንዲከሠቱ የሚያደርግ መሆኑ ይታወቃል ከዚህም ጋር ተያይዘው በሚከሠቱ የተለያዩ ኬሚካላዊ ለውጦች ምክንያት ፎሮፎርን እንዲባባስ የማድረግ አቅም አለው፡፡

ፎሮፎርን ለመቆጣጠር የሚያስችሉ መንገዶች

የፎሮፎር ችግርን ሙሉ በሙሉ ማጥፋት ባይቻልም በተለያዩ መንገዶች በደንብ መቆጣጠር ይቻላል የመጀመሪያው መንገድ የፀጉርን ንፅህና በአግባቡ መጠበቅ ሲሆን ከፀጉራችን አይነት ጋር ተስማሚ የሆኑ መታጠቢያ ሳሙናዎችና ሻምፖዎችን አንዲሁም የፀጉር ቅባቶችን በመምረጥ መጠቀም ይኖርብናል ወዛም ቆዳና ቅባትማ ፀጉር ያላቸው ሠዎች ደረቃማ ቆዳ ካላቸው ሠዎች የተለየ የፀጉር ንፅህና መጠበቂያዎችን መጠቀም ያለባቸው ሲሆን ለፀጉሬ አይነት የትኛው ይስማማኛል የሚለውን ለመምረጥ በምርቶቹ ላይ የሚጻፈውን ማብራሪያ በደንብ ማንበብና መረዳት ይኖርብናል ይህን ማድረግ ካልተቻለ ደግሞ
ባለሙያዎችን ጠይቆ መረዳትና መጠቀም ያስፈልጋል፡፡ ተጨማሪ መዋቢያዎችን ለፀጉራችን የምንጠቀም ከሆነ ለተወሠነ ጊዜ ማቆምና ለውጡን ማየት ይኖርብናል በተጨማሪም የሚከተሉት ነጥቦች ተጨማሪ የመቆጣጠሪያ መንገድን ሊፈጥሩልን ይችላሉ።

• የምንወስደውን የዚንክ (Zinc) መጠን ከፍ ማድረግ፡- ዚንክ ለፎሮፎር ምክንያት የሆነውን ፈንገስ ለማጥፋት ከማስቻሉም ባሻገር የጭንቅላታችን ቆዳ የሚያመነጨው ቅባት ተመጣጣኝ እንዲሆን በማድረግ ፎሮፎርን ይቆጣጠራል፡፡ ዚንክን ከአሣ፣ የስብ መጠኑ ትንሽ ከሆነ ስጋ፣ ከስንዴ፣ ከለውዝ፣ ከዱባፍሬ፣ እንዲሁም ከአጃ ልናገኘው እንችላለን

• በቫይታሚን ቢ ኮምኘሌክስ (vitaminB complex) የበለፀጉ ምግቦችን አዘውትሮ መጠቀም ፎሮፎርን ለመቆጣጠር እንደሚያስችል የተያዩ ጥናቶች ያሣያሉ
ወተትና የወተት ተዋጽኦዎች፣ አትክልትና ፍራፍሬዎች፣ ጥራጥሬዎች እንዲሁም አሣ፣ ጉበት ጥሩ ምንጮች በመሆናቸው በአመጋገባችን ውስጥ አካተን
መጠቀም ይኖርብናል በተጨማሪም በአሣ ውስጥ የሚገኘው ኦሜጋ 3 (Omega 3) የተባለው ጠቃሚ የቅባት አይነትም ተጨማሪ የመከላከል ጥቅምን
ያጐናጽፋል

• የምንጠቀመውን የስኳር መጠን መቀነስ ፡-ከፍተኛ መጠን ያለው ስኳር መጠቀም የተለያዩ የፈንገስ አይነቶች እንዲራቡ ምቹ ሁኔታን ሊፈጥር ስለሚችል ብሎም ሌሎች ተያያዥ የጤና ችግሮችን ስለሚያስከትል በመጠን መጠቀሙ ይመከራል

• ጭንቀትን ማስወገድ፡- የተለያዩ የስነልቦናና የጤና ባለሙያዎችን በማማከር የጭንቀት ምንጮችን ለማስወገድ መሞከር ይኖርብናል ይህንን ማድረጉ በብዙ ሠዎች ላይ ፎሮፎርን በአግባቡ ለመቆጣጠር ማስቻሉ ይታወቃል፡፡

• ፀጉርን በኮፍያና በሻሽ ወይም በተለያዩ ነገሮች ጥብቅ አድርጐ መሸፈን ፎሮፎር እንዲባባስ ያደርጋል ፀጉራችን በቂ የፀሐይ ብርሃን እንዲያገኝና እንዲናፈስ ማድረግ የበለጠ ጠቀሜታ አለው፡፡ ለተለያዩ የፀጉር እንክብካቤ የምንጠቀምባቸው ምርቶች በውስጣቸው አልኮል የማይዙ ቢሆን ተመራጭ ነው ምክንያቱም አልኮል የጭንቅላት ቆዳ እንዲደርቅና ችግሩ እንዲባባስ ሊያደርግ ይችላል፡፡

• በፎሮፎሩ ምክንያት የሚፈጠር ማሣከክ ሲኖር ቆዳን በሚጐዳና በከፍተኛ ሁኔታ በጥፍር ማከክ ቁስለትና ተያያዥ ኢንፌክሽኖች እንዲፈጠሩ ሊያደርግ ስለሚችል ጥንቃቄ ማድረግ ይኖርብናል፡፡
• በነጭና ቀይ ሽንኩርት ውስጥ የሚገኘው Alicin (አሊሲን) የተባለው ንጥረ ነገር ፀረ ፈንገሣዊ ባህሪ ስላለው በምግብ ስርዓታችን ውስጥ ማካተቱ ተጨማሪ ጥቅም አለው፡፡

ውድ አንባብያን እነዚህንና የተለያዩ መንገዶችን ተጠቅመን ፎሮፎሩ ለውጥ ካላመጣ ወይም እየተባባሠ ከሄደ ለፎሮፎር ህክምና ተብለው የሚዘጋጁ ሻምፖዎችን መጠቀም ይኖርብናል እነዚህ የህክምና ሻምፖዎች በውስጣቸው የተለያዩ አይነት የመድኃኒት ይዘት ያላቸውን ኬሚካሎችን የሚይዙ ሲሆን በህክምና ባለሙያዎች አማካኝነት ታዘው ጥቅም ላይ ይውላሉ፡፡ ሻምፖዎቹ በተለያዩ መንገዶች ፎሮፎርን የሚቆጣጠሩ ሲሆን የጭንቅላት ቆዳ ሴሎችን የመብዛት ሂደት በመቀነስ፣ የሚመነጨውን የቅባት መጠን በማስተካከል፣ በሚሞቱ ሴሎች መካከል የሚፈጠረውን መጠባበቅ በማስቀረት በቀላሉ ከቆዳ ላይ ተላቀው እንዲረግፉ በማድረግና Malassesia(ማላሴዝያ) የተባለውን ፈንገስ በማጥፋት የፎሮፎር ችግርን በዘላቂነት ለመቆጣጠር ያስችላሉ፡፡ እነዚህ ሻምፖዎች ከታዘዙልን በኋላ በትዕዛዙ መሠረት በአግባቡ መጠቀም ይኖርብናል በተነገረን መጠንና የአጠቃቀም ጊዜ ተከታታይነት ባለው መልኩ መጠቀም ከፍተኛ ለውጥን ያመጣል፡፡ ፎሮፎሩን በደንብ ለመቆጣጠር ረዘም ያለ ጊዜን ሊወስድብን ስለሚችል በአግባቡ ሣንሠላች ተፈላጊው ለውጥ እስኪመጣ ድረስ መጠቀም ይኖርብናል፡፡

የሻምፖዎቹ አጠቃቀም

- በመጀመሪያ ከመታጠባችን በፊት ፀጉርን በደንብ ማበጠሩ ፎሮፎሩ እንዲረግፍና በሻምፖዎቹ ስንታጠብ በቀላሉ እንዲወገድ ይረዳናል፡፡
- በመቀጠል በሚስማማን የማፅጃ ሳሙና ወይም ሻምፖ ፀጉርና የጭንቅላት ቆዳን በደንብ ማጠብና ማፅዳት ይኖርብናል፡፡
- የታዘዘልንን የህክምና ሻምፖ በታዘዘልን መጠን የጭንቅላት ቆዳችንን በደንብ መቀባትና ፀጉርን እየከፋፈቱ ውስጥ ውስጡን በደንብ ማዳረስ ያስፈልጋል፡፡
♦ ♦ሻምፖውን ለተነገረን ደቂቃዎች ያህል የጭንቅላት ቆዳችን ላይ በጣቶቻችን እያሸን ማቆየት፡፡ ከተባልነው ደቂቃ በላይ ሻምፖዎቹን በጭንቅላት ቆዳ ላይ ማቆየቱ የማቃጠል ስሜትን ሊፈጥርና ቆዳችንንና ፀጉራችንን ሊጐዳ ስለሚችል በታዘዝነው መሠረት ብቻ መጠቀም ይኖርብናል፡፡
♦ ♦ልክ የያዝነው ደቂቃ ሲያበቃ ፀጉራችንን በድጋሜ መታጠብ ይኖርብናል ሻምፖውን ከፀጉራችን ላይ ስናፀዳ ወደ አይናችን እንዳይገባ መጠንቀቅ ያስፈልጋል ፡፡
♦ ♦በመጨረሻ ፀጉርን በአግባቡ ማድረቅ ይገባል፡፡

እነዚህን የህክምና ሻምፖዎች መጠቀም ከጀመርን በኋላ የሚታይ ተጨባጭ ለውጥ በተወሠነ ጊዜ ውስጥ ሊመጣ ይችላል፡፡ ነገር ግን ይህ ማለት ፎሮፎሩ ሙሉ ለሙሉ ጠፋ ማለት ስላልሆነ ሻምፖዎቹን መጠቀም ማቋረጥ የለብንም ፎሮፎሩን በአግባቡ ከተቆጣጠርነው በኅላም ቢሆን ለተወሠነ ጊዘ ያህል መቀጠል ይኖርብናል፡፡ የፎሮፎሩ መጠን እየቀነሠ ሲመጣ የምንጠቀመውን የሻምፖ መጠንም ሆነ ድግግሞሽ እየቀነስን መምጣት እንችላለን፡፡ ሻምፖውን እየተጠቀምን ፎሮፎሩ ለውጥ ካላመጣ ወደ ሀኪማችን በመሄድ ሌላ አይነት ሻምፖ እንዲቀየርልን ማድረግና መሞከር ይኖርብናል ምክንያቱም የተለያዩ ሻምፖዎች በተለያዩ መንገዶች ስለሚሠሩ አንዱ ያልተቆጣጠረልንን ሌላኛው ሊቆጣጠረው ይችላልና፡፡ እነዚህን የህክምና ሻምፖዎች ስንጠቀም የተለያዩ የአለርጂክ ምልክቶች ማለትም የተቀባነው ቆዳና አካባቢው ላይ መቅላት፣ ማበጥ መቁሠል የመሣሠሉት ሁኔታዎች ከተከሠቱ በተጨማሪም የፀጉር መሠባበር እንዲሁም መነቃቀል ሁኔታዎች ካሉ በአፋጣኝ ሻምፖዎቹን ማቆምና ወደ ጤና ተቋማት በመሄድ መፍትሔ ማግኘት ይኖርብናል፡፡

ውድ አንባብያን ባቀረብንላችሁ አጠር ያለ ጽሑፍ ስለ ፎሮፎር ምንነትና መቆጣጠሪያ መንገዶቹ አጠር ያለ ግንዛቤ እንዳገኛችሁ ተስፋ በማድረግ ወደ ፊት በሚኖሩት ዕትሞቻችን ላይ የቆዳ ህክምና ስፔሻሊስቶችን በማቅረብ የተለያዩ በቤት ውስጥ ልናዘጋጃቸው የምንችላቸውን የፎሮፎር መቆጣጠሪያ ዘዴዎችን ይዘንላችሁ እንደምንቀርብ ቃል እንገባለን፡

ከቅድስት አባተ
(በዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 57 ላይ ታትሞ የወጣ)
የሴቶች ጉዳይ ብንላቸው የምንግባባቸው ጥቂት ነገሮች አሉ፡፡ አንዱ ወር ጠብቆ ፅንስ ለመፍጠር ዝግጁ መሆናቸውን ለመናገር የሚመጣው የወር አበባ ነው፡፡ እጅግ በርካታ የሆኑ እና ሴቶች የወር አበባቸው በሚመጣ ወቅት ከቀላል መነጫነጭ አንስቶ ሁሉን ነገር እስከመጥላት የሚያደርስ የህመም እና ምቾት የማጣት ስሜት ይገጥማቸዋል፡፡ ሁነቱ ተፈጥሯዊ የሆነና ለክፉ የሚሰጥ አይደለም፡፡ ይሁንና የዚያን ሰሞን ስሜት እና ህመም ማቅለል እና ንጭንጩንም ጭምር ማቃለል እንደሚቻል ባለሞያዎች ያስረዳሉ፡፡ የዛሬው ትኩረታችንም ይህ ነው፡፡ ቀላል የሚባሉ እና የህክምና ጥበብን እጅግም በማይጠይቁ ስልቶች የወር አበባ ሰሞንን ማቅለል የምትችይባቸውን ስልቶች እነሆ ብለንሻል፡፡
የወር አበባ ለምን?
ተፈጥሮ የወር አበባን ስትፈጥር መራባትን አስባ ነው፡፡ ሴቶች አዲስ ነፍስ የመፍጠር ስልጣን በየወሩ ይሰጣቸዋል፡፡ አብሮ ለመፍጠር የተዘጋጀ ጥንድ እስካለ ድረስ ይህ ይሰራል፡፡ በየወሩ የሚዘጋጁት እንቁላሎች የሚዳብርና ፅንስ የሚያደርጋቸው የወንድ ዘር ሲያገኙ እዚያው ሆነው ጽንሱ ሲፈጠር ያ ካልሆነና ሴቲቱም በመፀነስ እቅድ ውስጥ ካልሆነች ደግሞ እንቁላሎቹ ወደ ውጪ መውጣት ይኖርባቸዋል፡፡ እንግዲህ በየወሩ ከደም ጋር ተቀላቅለው የሚወጡት እነዚህ እንቁላሎች ናቸው፡፡ ታዲያ ይህ ክስተት በብዙ ሆርሞኖችና የሰውነት ውስጥ ውስብስብ ተግባራት የሚከወን እንደመሆኑ ብዙ ለውጦችን ሴቶች ማስተናገዳቸው የሚጠበቅ ነው፡፡ ጥናቶች እንደሚያሳዩት ቢያንስ 80 ከመቶ የሚሆኑ የዓለማችን ሴቶች ከቀላል ህመም አንስቶ እስከ ከበዱት ድረስ በወር አበባ ሰሞን ይገጥማቸዋል፡፡ እጅግ አሳማሚ የሆድ ቁርጠት፣ የስሜት መቀያየር፣ መነጫነጭ ራስ ምታት እና ሌሎቹም የሚጠቀሱ ማሳያዎች ናቸው፡፡ እነዚህን የወር አበባ ሰሞን ችግሮች ማቅለያ ዘዴዎችን ታዲያ የህክምና ሰዎች ለሴቶች ሁሉ ያጋራሉ፡፡ የዲስከቨሪ መፅሔት እና ውሜን ሄልዝ ኤክስፐርቶች ካነሷቸው መካከል ዮጋ ማዘውተር ጨው መቀነስ፣ አመጋገብ ማስተካከልና አንዳንድ ቀለል ያሉ መድሃኒቶችን መውሰድን ያነሳሉ፡፡
የወር አበባ ሰሞን ጨው ቀንሺ
በወር አበባ ሰሞን እንቁላሎች ዝግጁ ሆነው የሚጠብቁት ልጅ እንደሚፈጠር በማሰብ ነው፡፡ ስለሆነም ጽንሱ ቢፈጠር የሚያስፈልገውን የጨው ፈሳሽ እና ኤሌክትሮላይት ለመሙላት ሰውነትሽ ብዙ ጨው የዚያን ሰሞን ይኖረዋል፡፡ ብዙ ጨው መኖሩ ደግሞ ውሃን የመሳብና በሰውነት ውስጥ መጠራቀምን ይፈጥራል፡፡ ይህ በራሱ የሚፈጥረው ሰውነትን የማስጨነቅ ተፅዕኖ ስለሚኖር ከውጪ የምትወስጂውን ጨው የወር አበባ ከሚመጣባቸው ቀናት አስቀድመሽ ቀንሽ፡፡ በተለይ የተጠባበሱ ምግቦች ውስጥ ከፍተኛ የጨው ክምችት ስለሚኖር ከእነዚህ ምግቦች በዚያ ሰሞን መቆጠብ ጥሩ እንደሆነ ባለሞያዎቹ ያሰምሩበታል፡፡
wemen healt
ዮጋ እንደ መዝናኛም እንደ መድሃኒትም
የወር አበባ ወቅትን ህመም ለማስታገስ መዝናናት፣ ውጥረትን መቀነስ እና የአካል እንቅስቃሴ ማድረግ በእጅጉ የሚመከሩ መላዎች ናቸው፡፡ ዮጋ ደግሞ ሁሉንም በአንድ አዋህዶ የያዘ የተመስጦ ስፖርት ከመሆኑ አንፃር ቁጥር አንድ ተመራጭ ስፖርት ያሰኘዋል፡፡ ‹‹ዮጋ ስፖርት ብቻ አይደለም፣ አዕምሮና አካልን በአንድነት ከውጥረት መንጥቆ የሚያወጣ መድሃኒትም ነው›› ይላሉ የዲስክቨሪ መፅሔት የህክምና አማካሪ፡፡ በኢንዲያን አካዳሚ ኦፍ አፕላይድ ሳይኮሎጂ የጥናት መፅሔት ላይ የሰፈረ የጥናት ውጤትም ተመሳሳይ ጥቅሞችን ያነሳል፡፡ ጥናቱ ዮጋ የስነ ልቦና እና የአካላዊ መዝናናትን በማጎናፀፍ ከወር አበባ ወቅት ህመምና ምቾት ማጣት በመገላገል በኩል ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንዳለው ይናገራል፡፡
ካልሲየምና ቫይታሚን ዲ ውጤት አላቸው
በኮሎምቢያ ዩኒቨርሲቲ አሜሪካ ውስጥ በዚህ ላይ ምርምር ያደረጉ ባለሞያዎች ቫይታሚን ዲ እና ካልሲየም ማዕድን የወር አበባ ጊዜዎትን በእጅጉ ቀላል የማድረግ ሚና እንዳላቸው አሳይተዋል፡፡ በጥናቱ በየዕለቱ እስከ ስድስት መቶ ሚሊግራም ካልሲየም የወሰዱ ሴቶች ዘንድ የወር አበባ ወቅት ህመሞች የሚባሉት እንደ ሆድ ቁርጠት፣ ራስ ምታት፣ የምግብ አምሮት እና የስነ ልቦና ጫናው በግማሽ ቀንሶ መገኘቱን በጥናታቸው ፅፈዋል፡፡ ይህ የካልሲየም መጠን አንድ ብርጭቆ ወተትና አንድ ብርጭቆ እርጎ በጋራ ቢጠጡ የሚያገኙት ምጣኔ ነው፡፡ ባለሞያዎቹ ካልሲየምን በክኒን መልክ መውሰድ ቢቻልም ተመራጩ ግን ከወተት ተዋፅኦ ውጤቶች ማግኘቱ እንደሆነ አበክረው ያሳስባሉ፡፡ ቫይታሚን ዲ ተመሳሳይ ተፅዕኖ እንዳለው ባለሞያዎቹ አስረድተዋል፡፡ እንደ ካሮት እና መሰል አትክልቶች ቫይታሚኑን ማግኘት ወር አበባን ቀለል ያደርጋል፡፡
ለማይግሬይንና ራስ ምታቱስ?
በወር አበባ ወቅት የሚከሰተው ራስ ምታት ከወትሮው በተለየ አናትን የሚነቁርና ሁሉን ነገር የሚያስጠላ ሊሆን ይችላል፡፡ ቀደም ሲል ያነሳናቸው የመዝናኛ እና ችግሩን የመቅረፊያ ስልቶች እየሰሩ ካልሆነ በባለሞያ የሚታዘዝ ህመም ማስታገሻን መውሰድ ይመክራል፡፡ ምናልባት ሌላ ጊዜ ከሐኪም ትዕዛዝ ውጪ የምንወስዳቸው ማስታገሻዎች በዚህ በኩል ውጤታቸው አርኪ ስለማይሆን ነው፡፡ ሌላ ማስታገሻ ለመጠየቅ ባለሞያን እንዲያዩ የሚመክረው በውጪ ሀገራት ለዚህ ተብለው የሚሰሩ ልዩ ማስታገሻዎች አሉ፡፡ በእኛ ሀገር ፋርማሲዎች በስፋት የሚገኙ ባለመሆናቸው ባለሞያ መገናኛቸውን ሊያመላክትዎት ይችላል፡፡
ፋይበር ያላቸውን ጠጠር ያሉ ምግቦች ጥቅም
ባለሞያዎቹ እንደሚሉት በወር አበባ መምጫ ሰሞን ህመሙን እና ሆድ ቁርጠቱን የሚያመጡት የሆርሞን ለውጦች የሆድ ህመም እና ተቅማጥ ከሚያመጡት ጋር ተመሳሳይነት አላቸው፡፡ ስለሆነም ሆድን ያዝ የሚያደርጉ እንደ ጎመን አጃ፣ ሙዝና የመሳሰሉትን ምግቦች ብትወስጂ ሆድሽን ያዝ አድርገው የምግብ አምሮቶሽን ይገቱታል፡፡ አንዳንድ ሴቶች ዘንድ የሚታየውንም የዚያን ሰሞን የሆድ መለስለስና መለስተኛ ተቅማጥ ለመቆጣጠር ያግዛሉ፡፡
በዚያ ሰሞን ዋና መዋኘት?
ብዙ ሴቶች በወር አበባ መምጫ ሰሞን ከሰው ራቅ ብለው ቤት አካባቢ ሆነው ቢቆዩ ይመርጣሉ፡፡ የባለሞያዎች ሀሳብ ግን ይለያል፡፡ ከሰው መቀላቀሉ እና ዘና ማለቱ ይመከራል፡፡ በተጨማሪም ዋና መዋኘት ከፍተኛ ጠቀሜታም እንዳለው ጨምረው ያስረዳሉ፡፡ በዋና ወቅት በሰውነት እና በውሃው መካከል በሚደረገው ፍትጊያ የሚፈጠረው ግፊት የሆድ ቁርጠትና የዚያን አካባቢ ቁስለት የሚመስል ስሜት አዝናንቶ የማፍታትና ህመምንም የመቀነስ አቅም አለው፡፡ በቀን ቢያንስ ለ20 ደቂቃ ብትዋኚ ጥሩ ነው ተብሎ ተመክሯል፡፡ ነገር ግን የግድ ወደ ዋና ገንዳ እንድትገቢ አትገደጂም፡፡ የዋናው ነገር ካልተመቸሽ በቤት ውስጥ መታጠቢያ ቤት ለብ ያለ ውሃ በገንዳው ሞልተሽ ለተወሰኑ ደቂቃዎች ሰውነትሽን ብታሳርፊው የዋናውን ያህል ባይሆንም ጥሩ ውጤት ታገኚያለሽ፡፡
- See more at: http://www.tenaadam.com/amharic/archives/1850#sthash.p6QcK9gv.dpuf

13 comments:

  1. systweak-advanced-driver-updater-crack is a powerful app for updating system device drivers. With this software Users of the current version of the driver can be informed and download and install the driver that is compatible with the desired part in the shortest time possible.
    freeprokeys

    ReplyDelete
  2. Fast and simple way to download free software for Windows PC.
    Aponu
    Crackpc
    Crackra
    Doload
    Crackpc

    ReplyDelete
  3. This design is wicked! You most certainly know how to keep a reader amused.
    Between your wit and your videos, I was almost moved to start my own blog (well, almost…HaHa!) Great job.
    I really loved what you had to say, and more than that, how you presented it.
    Too cool!
    removewat torrent
    solid edge download
    ammyy admin torrent
    clean master torrent
    powtoon torrent
    Crack Like

    ReplyDelete
  4. This really makes your presentation that simple, but I find it
    this problem must be something I will never understand.
    It seems very complex and very broad to me.
    I look forward to your next post I try
    agree!
    abbyy finereader crack
    movavi 360 video editor crack
    manycam crack license key

    ReplyDelete
  5. Ducks! The site / site name impresses me very much.
    It's simple but effective. Finding the "right balance" can sometimes be difficult.
    Among the easiest to use and the most beautiful, I think you have succeeded in this.
    In addition, the blog is growing very quickly.
    I am using firefox. perfect place!
    teamviewer crack
    deep freeze crack
    passmark burnintest pro crack
    isobuster crack

    ReplyDelete
  6. This is my first comment here, so I wanted to give it as soon as possible
    Call and say that you really enjoy reading your blog posts. I like the helpful information you provide in your articles.
    I'll tag your blog and come back here often.
    I'm sure I'll learn a lot here! Good luck
    next! Thank you for your wonderful contribution!
    webroot secureanywhere antivirus crack
    save2pc ultimate crack
    chris pc game booster crack
    hd tune pro crack

    ReplyDelete
  7. Here at Karanpccrack, you will get all your favourite software. Our site has a collection of useful software. That will help for your, Visite here and get all your favourite and useful software free.
    NordVPN Crack

    ReplyDelete

  8. I am very thankful for the effort put on by you, to help us, Thank you so much for the post it is very helpful, keep posting such type of Article.
    TemplateToaster Crack
    4ucrack

    ReplyDelete