Wednesday, August 13, 2014

አንዳርጋቸው ጽጌ the detention or Death of H.E Ato Andargachew Tsigies will be the the "real" detention and death of Ethiopia, Ethiopianism and Ethiopians if and only if we cannot proceed to the end till Woyane is burried in its grave! We have to die killing but not our enemies or enemies of H.E Andargachew but the enemies of Ethiopia, Ethiopians as a whole and Ethiopianism!! LETS GET TOGETHER AND BE STRONG!!! but for the last time let me cry!!!

the contemporary question is HOW can we bring every right Ethiopian for freedom to one...lets feel each other...the ego it is only me who better to handle teblo neger ayiseram...ALl ETHIOPIANS HAS TO INTERVENE and even have to ask for his release and good welbweing!!
LETS get together and discuss!! then we can handle unity matters! and it is then that we can be on the beginning of Action taking ................................................. Still OUR movement and momentum for fight of dictatorship has to come to one and has to be preplanned and for this we have to be in calm mood!!! and has to be in full commitment to do all sacrifications ....................................#አብቢን ........................................... Ethiopian Politics link. 2 seconds ago Still OUR movement and momentum for fight of dictatorship has to come to one and has to be preplanned and for this we have to be in calm mood!!! and has to be in full commitment to do all sacrifications ....................................#አብቢን ........................................... WHEN I read different pieces of writings by different bloggers and FB page owners and writers I am thinking back the History of EPRP...the hidden history but which was latter exposed in a corrupted manner... Why was the EPRP fail to do so? what was the reason for its failure? may it be because of the internal problem of the leaders only? or may it be because it planned to struggle by starting from cities and towns rather than the rural peasantry inclusion? What was the reason or may it be because of untrained killers of cadres mistake? What so lets calm down and lets do two tasks for the time being 1. We have to continue our struggle to the release of OUR HERO both diplomatically and other important paths 2. We have to come together and mend out broken bridge so that we can work with one Ethiopianism sprite and unity this will lead us to gain the power of oneness and we better use all methods and directions of solution to down this dictator!!! LEQE!!! #ESAT #ETHIOPIA #YEMEN #ERITREA #ETHIOPIANs #freeAndasrgachew #አብቢን #miniliksalsawi #gezahegnabebe #samvodson #netsanetyibeltal #tirunehyirga http://ethioptata3.blogspot.com/2014/07/7.html
...................................................
you know what me #አብቢን is feeling now!!! hahaha...very strong and confident...!!!! EPRDF/ the tyranny detained the true Ethiopian fighter for Ethiopia and Ethiopianism...now I assure that it is me tomorrow who is to be chased as have been...so I start to make my self too strong and durable okay!!! I am getting too strong and durable 'cos Andargachew the prominent foreleader is strong but detained cos he is strong...so I have decided to to be more strong than ever!! this will shock the tyrannical junta... Wow it seems that we all ethiopians are being chased by devil and 666...with pretending that we have no where to hide...ha but this nowhere to hide made us to be more strong and insist on the where we are...being strong so we willbe able not only to defend but to enjoy victory too!!! GET STRONG ENOGH GUYS then else no need to hide any where and no need to runaway out but to keep getting strong at same place with SMART and smart mind okay!!! GET STRONGER!! And know that every ally of the Tyranny will handover you if they are aske to do so by EPRDF... so get stronger!!! here is the sovereignty crash; here is for the first time that i have ever become so mad at this...JUNTA!!! #Yemen #freeAndargachewTsigie #algazeeara #CNN #Bretain #LONDON #Yemenembasyinengland #አብቢን #ESAT
Still OUR movement and momentum for fight of dictatorship has to come to one and has to be preplanned and for this we have to be in calm mood!!! and has to be in full commitment to do all sacrifications ....................................#አብቢን ........................................... Ethiopian Politics link. 2 seconds ago Still OUR movement and momentum for fight of dictatorship has to come to one and has to be preplanned and for this we have to be in calm mood!!! and has to be in full commitment to do all sacrifications ....................................#አብቢን ........................................... WHEN I read different pieces of writings by different bloggers and FB page owners and writers I am thinking back the History of EPRP...the hidden history but which was latter exposed in a corrupted manner... Why was the EPRP fail to do so? what was the reason for its failure? may it be because of the internal problem of the leaders only? or may it be because it planned to struggle by starting from cities and towns rather than the rural peasantry inclusion? What was the reason or may it be because of untrained killers of cadres mistake? What so lets calm down and lets do two tasks for the time being 1. We have to continue our struggle to the release of OUR HERO both diplomatically and other important paths 2. We have to come together and mend out broken bridge so that we can work with one Ethiopianism sprite and unity this will lead us to gain the power of oneness and we better use all methods and directions of solution to down this dictator!!! LEQE!!! #ESAT #ETHIOPIA #YEMEN #ERITREA #ETHIOPIANs #freeAndasrgachew #አብቢን #miniliksalsawi #gezahegnabebe #samvodson #netsanetyibeltal #tirunehyirga http://ethioptata3.blogspot.com/2014/07/7.html
Still OUR movement and momentum for fight of dictatorship has to come to one and has to be preplanned and for this we have to be in calm mood!!! and has to be in full commitment to do all sacrifications ....................................#አብቢን ........................................... WHEN I read different pieces of writings by different bloggers and FB page owners and writers I am thinking back the History of EPRP...the hidden history but which was latter exposed in a corrupted manner... Why was the EPRP fail to do so? what was the reason for its failure? may it be because of the internal problem of the leaders only? or may it be because it planned to struggle by starting from cities and towns rather than the rural peasantry inclusion? What was the reason or may it be because of untrained killers of cadres mistake? What so lets calm down and lets do two tasks for the time being 1. We have to continue our struggle to the release of OUR HERO both diplomatically and other important paths 2. We have to come together and mend out broken bridge so that we can work with one Ethiopianism sprite and unity this will lead us to gain the power of oneness and we better use all methods and directions of solution to down this dictator!!! LEQE!!! #ESAT #ETHIOPIA #YEMEN #ERITREA #ETHIOPIANs #freeAndasrgachew #አብቢን #miniliksalsawi #gezahegnabebe #samvodson #netsanetyibeltal #tirunehyirga http://ethioptata3.blogspot.com/2014/07/7.html
WHO EVER MAY HAVE detained H.E, what we need is wee need to see him back to his seat let alone any physical or mental torch and let alone death!!! unless we never to afraid what you you have told us not have been!!!
Thank you
minim adelm
broad cast it as there are manies to go for fight with G7PF
ok
July 6th, 12:46pm
H.E Ato Andargachew must be released...with no precondition!!! he is our hero he is freedom fighter not terrorist...We know that he is in Ethiopia now...and he is detained in the old airport of addis ababa in a dark house so release him...#ETHIOPIA #YEMEN unless you will pay the price we said this many times...OUR destruction of the WOYANE network and key figures and cadres will continue unless our request is not responded!!! we know that his Skype and his gmail has been active after his abduction which can confirm that the Woyanes has controlled his laptop for searching of his talks and chats and emails if they find secretes of the popular force!! #Woyane your intention which instigates you to abduct Andargachew was in order to degrade the moral of opposition group from anywhere and to show how you have got long hand to bring anybody from anywhere...and to make ETHIOPIAN freedom fighter oppositions members and leaders; but the problem turns its face to you...every Ethiopian is now ready to fight you by any ways of struggle method!!! so WOYANE where ver he may be detained why not in permuda you have to bring back and give us our leader on hand other wise we will unseat you and your nonsense cadres where ever and whenever they are found .......................you let me to join G7..................................
July 11th, 1:43pm
He አንዳርጋቸው ጽጌ is the man of freedom, LIBERTY and man of ENDURANCE, so he is my teacher!!! and best philosopher of ENEMY IDENTIFICATION!!! and I have decided to be his freedom daughter!!! ህሊና አንዳርጋቸው ጽጌ
H.E Ato andargachew's detention, torture and sobbing of death is the check point up on which we have to take it as a spring board and a turning point of freedom!!! #አብቢን /ህሊና አንዳርጋቸው ጽጌ the detention or Death of H.E Ato Andargachew Tsigies will be the the "real" detention and death of Ethiopia, Ethiopianism and Ethiopians if and only if we cannot proceed to the end till Woyane is burried in its grave! We have to die killing but not our enemies or enemies of H.E Andargachew but the enemies of Ethiopia, Ethiopians as a whole and Ethiopianism!! LETS GET TOGETHER AND BE STRONG!!! but for the last time let me cry!!! let me cry for the laziness that i am to seize now onwards and let me cry for the past that i have lost expecting that EPRDF may improve itself from its bad administration and dictatorship!!! after today I will stop crying so that i continue struggling for my right for the right of Ethiopians for the freedom of my country and for the freedom of Ethiopianism!!! being with the help of sprite of the great freedom fighter and LIBERATOR H.E Ato Andargachew Tsigie!! LOVE YOU YOUR EXCELLENCY ANDARGACHEW!!!
July 13th, 11:32am
The issue of H.E Ato Andargachew Tsigie is the Issue of my future and it is the issue of freedom!!! it is the issue of UNITY, ETHIOPIA, ETHIOPIANS, AND ETHIOPIANISM!! IT is my day to day task to testify and tell about his mission and his LONGRUN dream for his country and our country... HE is in the hand of not his enemy but in the hand of THOSE for whom he has been fighting and were ready to sacrifice... MIND THAT... H.E Ato Andargachew is not in the hand of his Enemies but in the hand of those for whom he has been fighting!!! He has never hate them but he were always opposing their deliberate embezelment of the country and the people...and the Ethiopianism sprite...WHILE they make huge treasure and money in their pocket from the poor and at the expense of the country ethiopians and the ethiopianism sprite...it was this that he has been fighting...and it is these people who detained him and who are torturing him... SO THAT I HAVE PROMISED to my self that I have to go with him... #አብቢንህሊናአንዳርጋቸውጽጌ ............................................................................................................ I AM ALways reciting his firm and ironic speech which has got eternal message for ETHIOPIANS...which has no value and advantage for his torturers...Andargachew is the man of ENDURANCE AND FREEDOm AND HE IS MAN OF ENEMY IDENTIFYER!! HE IS HERO IN THEIR TORCH Unsubscribed PRISON TOO...that is why he speech the powerful and politically matured speech of the HERO H.E Ato Andargachew even in their torture room.. "...እኔ አሁን ከራሴጋር ታርቄ ሰላም አግኝቻለሁ፣ እውነቴን ነው የምልህ ለኔ እንደመባረክ ነው የተቀበልኩት፣ እኔ አሁን ምንም የሚያስቸኩለኝ ነገር የለም፣ ጥሩ እረፍት ማድረግ እፈልጋለሁ፣ በጣም በጣም ደክሞኛል፤የምችለውን ሁሉ አድሬያለሁ(I am really really exhausted) ፣ እውነቴን ነው የምልህ ተረጋግቼ ያለሁበት ሁኔታ ነው ያለው፣ ምንም አይነት ጥላቻ በውስጤ የለም፣ ምንም አይነት ብስጭት የለኝም፣ በልቤ ምንም አይነት ተሰፋ መቁረጥ የለም( No Despair in my heart )፣ በቃ የመጨረሻ እርጋታና እረፍት ውስጥ ነው ያለሁት..." H.E Ato Andargachew Tsigie /freedom fighter and LIBERATOR/
July 18th, 6:25pm
ወያኔ ህዝቡን ጩኸት በዝምታ ምናልፍ መስሎ ከተሰማውና ሁልጊዜም ማህበራዊ ድረገፆች ላይ የሚባለው ሁሉ ውሸት ነው ብሎ ሚያስብ ከሆነ ተሸዷል፡፡ ሁልጊዜም መረጃዎችን ስናወጣ ውሸት ሆነ ረጃ ማስረጃ ሌለው እንደሆነ ፈጠራ የቆርጦ ቀጥል ምናምን ስራ ነው በማለት ማጣጣል ለምዶበታል፡፡ እኛም እንሃለን አንላቀቅም መረጃዎችን በማስረጃ በመደገፍ ጉድህን እንጎለጉለዋለን፡፡ ውሸታም ኢትዮጵያ ቴሌቪዥንና ጣቢያዎቻችሁ እና ካድሬዎቻችሁ እንጅ እኛማ አንድም ሳንዋሽ እንዲያውም ለሃገራችን አንድነት ለህዝባችን መፋቀር እያልን ገሃድ የማናወጣቸው ይበልጣሉ፡፡ ለዛም ነው ሰው እናነተን ከሚከታተል ቴሌቪዥናችሁን ከሚከታተል ሬድዮ ጣቢያዎቻችሁን ገለመሌ ከሚከታተልና ሆዱን በውሸታችሁ ከሚጎጥር...ማህበራዊ ሚዲያ ፌስቡክ ትዊተር እና ሆትሜል እንዲሁም ሌሎች ላይ በተለይ ደሞ ኢሳት ላይ አይንና ጆሮውን የሚያውለው፡፡ ዛሬ የሙስሊሙ ማህበረሰብ ወንድምና እህቶቻችን አይናችን እያየ የምትቀጠቅጡና ወደ እስር የምትወስዷቸውን ምታስሩና ምትገድሏቸውን ጉድ ስናወጣ ውሸታችሁን ነው ትላላችሁ...ጅቦጭ ናችሁ!!! አብቢን ህሊና አንዳርጋቸው ወያኔ ህዝቡን ጩኸት በዝምታ ምናልፍ መስሎ ከተሰማውና ሁልጊዜም ማህበራዊ ድረገፆች ላይ የሚባለው ሁሉ ውሸት ነው ብሎ ሚያስብ ከሆነ ተሸዷል፡፡ ሁልጊዜም መረጃዎችን ስናወጣ ውሸት ሆነ ረጃ ማስረጃ ሌለው እንደሆነ ፈጠራ የቆርጦ ቀጥል ምናምን ስራ ነው በማለት ማጣጣል ለምዶበታል፡፡ እኛም እንሃለን አንላቀቅም መረጃዎችን በማስረጃ በመደገፍ ጉድህን እንጎለጉለዋለን፡፡ ውሸታም ኢትዮጵያ ቴሌቪዥንና ጣቢያዎቻችሁ እና ካድሬዎቻችሁ እንጅ እኛማ አንድም ሳንዋሽ እንዲያውም ለሃገራችን አንድነት ለህዝባችን መፋቀር እያልን ገሃድ የማናወጣቸው ይበልጣሉ፡፡ ለዛም ነው ሰው እናነተን ከሚከታተል ቴሌቪዥናችሁን ከሚከታተል ሬድዮ ጣቢያዎቻችሁን ገለመሌ ከሚከታተልና ሆዱን በውሸታችሁ ከሚጎጥር...ማህበራዊ ሚዲያ ፌስቡክ ትዊተር እና ሆትሜል እንዲሁም ሌሎች ላይ በተለይ ደሞ ኢሳት ላይ አይንና ጆሮውን የሚያውለው፡፡ ዛሬ የሙስሊሙ ማህበረሰብ ወንድምና እህቶቻችን አይናችን እያየ የምትቀጠቅጡና ወደ እስር የምትወስዷቸውን ምታስሩና ምትገድሏቸውን ጉድ ስናወጣ ውሸታችሁን ነው ትላላችሁ...ጅቦጭ ናችሁ!!! አብቢን ህሊና አንዳርጋቸው እስካሁን ድረስ በደረሰን ዜና መሰረት በርካታ ህዝበ ሙስሊም ሶላተኞች ጉዳት ደረሰባቸውና በርካቶችም ወደ እስር ቤት እንደ አሽዋ ክፍት መኪና ላይ እየተጫኑ ተጋዙ ሲሆን በርካታ እህቶቻችንም ዚሁ ጥቃት ሰለባ ናቸው፡፡ አንድ ፖሊስም ሲንቀዠቀዡ የሚሄዱት ባልደረቦቹ በራሳቸው መኪና ስለገጩት ከፍተኛ ጉዳት አድርሰውበታል፡፡ ይህ ከህገመንግስቱ ውጭ በሆነ አግባብ ህዝቡ ላይ እየተፈፀመ ያለን የመንግስት አሸባሪነት ህዝበ ክርስትያኑም በዝምታ የሚያልፈው ጉዳይ እንዳል ሆነና ወነድምና እህቶቻችን የቀመሱትን ዱላና ስቃይ እናነት የአሸባሪው መንግስት አካላት የምታዩበት ጊዜ ሩቅ አለመሆኑን ልንገልፅላችሁ እንወዳለን፡፡ ህዝበ ሙስሊሙ...ክርስትያኑም በተናጠል የሚያደርጉት ትግል ከጥፋትና መበታተን ውጭ ትርጉም ያለው ውጤት እንደማያመጣ አውቀንም አንድነትና መተሳሰብ እንዲሁም መቻቻልና መናበብ ባለበት አግባብ ይህንን ስርዓት ግብዓከመሬት የምንጨምርበትን ጊዜ ማፋጠን አለብን፡፡ አብቢን/ህሊና አንዳርጋቸው/ ወያኔ ህዝቡን ጩኸት በዝምታ ምናልፍ መስሎ ከተሰማውና ሁልጊዜም ማህበራዊ ድረገፆች ላይ የሚባለው ሁሉ ውሸት ነው ብሎ ሚያስብ ከሆነ ተሸዷል፡፡ ሁልጊዜም መረጃዎችን ስናወጣ ውሸት ሆነ ረጃ ማስረጃ ሌለው እንደሆነ ፈጠራ የቆርጦ ቀጥል ምናምን ስራ ነው በማለት ማጣጣል ለምዶበታል፡፡ እኛም እንሃለን አንላቀቅም መረጃዎችን በማስረጃ በመደገፍ ጉድህን እንጎለጉለዋለን፡፡ ውሸታም ኢትዮጵያ ቴሌቪዥንና ጣቢያዎቻችሁ እና ካድሬዎቻችሁ እንጅ እኛማ አንድም ሳንዋሽ እንዲያውም ለሃገራችን አንድነት ለህዝባችን መፋቀር እያልን ገሃድ የማናወጣቸው ይበልጣሉ፡፡ ለዛም ነው ሰው እናነተን ከሚከታተል ቴሌቪዥናችሁን ከሚከታተል ሬድዮ ጣቢያዎቻችሁን ገለመሌ ከሚከታተልና ሆዱን በውሸታችሁ ከሚጎጥር...ማህበራዊ ሚዲያ ፌስቡክ ትዊተር እና ሆትሜል እንዲሁም ሌሎች ላይ በተለይ ደሞ ኢሳት ላይ አይንና ጆሮውን የሚያውለው፡፡ ዛሬ የሙስሊሙ ማህበረሰብ ወንድምና እህቶቻችን አይናችን እያየ የምትቀጠቅጡና ወደ እስር የምትወስዷቸውን ምታስሩና ምትገድሏቸውን ጉድ ስናወጣ ውሸታችሁን ነው ትላላችሁ...ጅቦጭ ናችሁ!!! አብቢን ህሊና አንዳርጋቸው ...የወያኔ ከሞት ወደሞት ፖለቲካ...እኔና ስልጣንን መቃብር ይለየን ይላሉ ትህአዴጎች!! ኮሜዲ ሆነ ስርዓት አልባ ስርዓት... -------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------- ወያኔ ትህአዴግ/ካህአዴግ/ኢህአዴግ የፖለቲካ ሃጢያት ውስጥ ገብቷል፡፡ አሁን ማንን ሽማግሌ ብሎ ከህዝብ ጋር የሚያስታርቀው ያቅርብ...!!! ግራ ገብቶታል፡፡ ህዝቡን የሚከፈለውን ሁሉ ከፍሎ ሌላው ይቅርና ራሱ እንኳን ይቅርታ ጠይቆ ጤናማ የሚለውን ግንኙነት ቢፈጠርለት ይሻል፡፡ ነገር ግን በደለው ሚሊዮኖችን ነውና ለስንቱ ሽማግሌ ይጥራ፡፡ የሚሰራው ሁሉ ኪሳራን እንጅ ስኬትንና ጠላቴ የሚላቸውን ኢትዮጵያዊያን ሁሉ ከምድረገፅ ሲያጠፋለት ለህመሙና ስህተቶቹ ሁሉ ፈውስን ሳይሆን ሌላ በሽታ ነው ያስከተለበት፡፡ አሁን ወያኔ ፖሊተካ ሸም ውስጥና ተራ የህፃናት እልህ ውስጥ ነው ያለ፡፡ የሚፅፉትን የሚሉትን በበቀቀን ቴሌቪዥናቸው ምናምን የሚሉትን ሁሉ ተመልከቱ አዳምጡ ከእልህና ከመበሻሰቅ እንጅ አንዳች መፍትሄ ያለው ነገር ይዘው ብቅ ሲሉ ታይተው አያውቁም፡፡ በዚህ እርር ድብን ሚለው ህዝብ የበለጠ አንቅሮ እየተፋቸው እና ሌሎች ለውጥ መስመሮችን ሞትን እና እስራትን ሳይፈራ ማድረግን እንዲወስ አደረገው እንጅ ከትግሉና ነፃነትን ከመናፈቁ አልቦዘነም፡፡ በጣም የሚገርመው ደሞ እኮ...ኢቭን መሃል ሰፋሪ ነን ማንንም አንደግፍም ሚሉት ሁሉ ከትንሽ እስከትልቅ በሁሉም መለኪያ ያሉ ስዎች ...እንዴ ወያኔ ቢበቃው ምን አለበት...እንዴ ምንድን ነው እዛው ወንበር ሊሰብሩ ነው እንዴ ገሙበት እኮ ስልጣን ወንበሩን ምን ነካቸው...ከሞት ወደሞት ሊሄዱ ነው እንዴ እያለ ወደ ተቃዋሚው ጎራ ሳያስበው መቀላቀሉ ነው፡፡ እኔም እላችኋለው ምን ነክቷችሁ ነው ...ከሞት ወደሞት መሄድን የመረጣችሁት...ኧረ ተውውውውው አለች አስቴር!!! #አብቢን ህሊና አንዳርጋቸው
July 19th, 9:43pm
ይህንን ህዝብ ይህችን ሃገርና ኢትዮጵያዊነትን ነፃ ለማድረግ ግን መረጃ ከመቀባበል ዝልል ያለ እርምጃ መራመድ አለብን..."እርምጃ" አይ ሰይድ እርምጃ መራመድ አለብን!!! !!!አብቢን ህሊና አንዳርጋቸው ነኝ!!! ይህንን ህዝብ ይህችን ሃገርና ኢትዮጵያዊነትን ነፃ ለማድረግ ግን መረጃ ከመቀባበል ዝልል ያለ እርምጃ መራመድ አለብን..."እርምጃ" አይ ሰይድ እርምጃ መራመድ አለብን!!! !!!አብቢን ህሊና አንዳርጋቸው ነኝ!!!
ፖለቲከኛ መሆን ወይም አለመሆን ነፃነት ማጣትና አለማጣትን ከመናገር ወይም ካለመናገር ጋር ምንም የሚያገናኘው የለም፡፡ ነፃነቴን ማጣቴና ስለነፃነቴ ትግል ማድረጌም በምንም መልኩ ፖለቲካዊ ስዕተት ሊሆን አይችልም፡፡ ፖለቲካዊ ስዕተት የሚሆነው በዚህ ሰበብ አድርጎ ብቀላን እና ዘረኛ አመለካከትን ማስረፅ ነው፡፡ ማንም ሰው ተማረም አልተማረም ነፃነት ማጣቱን አውቆ የነፃነት ጥያቄ ቢያቀርብ ይህ ሁሉ አቀፍ ጥያቄ አንጅ ፖለቲካዊ ጥያቄ ብቻ አደለም፡፡ ምክንያቱም ነፃነት የሁሉም ሰወው ልጅ መሰረት ነው፡፡ ያለነፃነት እድገትም ለውጥም ብልፅግናም ፉርሽ ናቸው!! !!!አብቢን ህሊና አንዳርጋቸው ነኝ!!! ፖለቲከኛ መሆን ወይም አለመሆን ነፃነት ማጣትና አለማጣትን ከመናገር ወይም ካለመናገር ጋር ምንም የሚያገናኘው የለም፡፡ ነፃነቴን ማጣቴና ስለነፃነቴ ትግል ማድረጌም በምንም መልኩ ፖለቲካዊ ስዕተት ሊሆን አይችልም፡፡ ፖለቲካዊ ስዕተት የሚሆነው በዚህ ሰበብ አድርጎ ብቀላን እና ዘረኛ አመለካከትን ማስረፅ ነው፡፡ ማንም ሰው ተማረም አልተማረም ነፃነት ማጣቱን አውቆ የነፃነት ጥያቄ ቢያቀርብ ይህ ሁሉ አቀፍ ጥያቄ አንጅ ፖለቲካዊ ጥያቄ ብቻ አደለም፡፡ ምክንያቱም ነፃነት የሁሉም ሰወው ልጅ መሰረት ነው፡፡ ያለነፃነት እድገትም ለውጥም ብልፅግናም ፉርሽ ናቸው!! !!!አብቢን ህሊና አንዳርጋቸው ነኝ!!!ፖለቲከኛ መሆን ወይም አለመሆን ነፃነት ማጣትና አለማጣትን ከመናገር ወይም ካለመናገር ጋር ምንም የሚያገናኘው የለም፡፡ ነፃነቴን ማጣቴና ስለነፃነቴ ትግል ማድረጌም በምንም መልኩ ፖለቲካዊ ስዕተት ሊሆን አይችልም፡፡ ፖለቲካዊ ስዕተት የሚሆነው በዚህ ሰበብ አድርጎ ብቀላን እና ዘረኛ አመለካከትን ማስረፅ ነው፡፡ ማንም ሰው ተማረም አልተማረም ነፃነት ማጣቱን አውቆ የነፃነት ጥያቄ ቢያቀርብ ይህ ሁሉ አቀፍ ጥያቄ አንጅ ፖለቲካዊ ጥያቄ ብቻ አደለም፡፡ ምክንያቱም ነፃነት የሁሉም ሰወው ልጅ መሰረት ነው፡፡ ያለነፃነት እድገትም ለውጥም ብልፅግናም ፉርሽ ናቸው!! !!!አብቢን ህሊና አንዳርጋቸው ነኝ!!! ፖለቲከኛ መሆን ወይም አለመሆን ነፃነት ማጣትና አለማጣትን ከመናገር ወይም ካለመናገር ጋር ምንም የሚያገናኘው የለም፡፡ ነፃነቴን ማጣቴና ስለነፃነቴ ትግል ማድረጌም በምንም መልኩ ፖለቲካዊ ስዕተት ሊሆን አይችልም፡፡ ፖለቲካዊ ስዕተት የሚሆነው በዚህ ሰበብ አድርጎ ብቀላን እና ዘረኛ አመለካከትን ማስረፅ ነው፡፡ ማንም ሰው ተማረም አልተማረም ነፃነት ማጣቱን አውቆ የነፃነት ጥያቄ ቢያቀርብ ይህ ሁሉ አቀፍ ጥያቄ አንጅ ፖለቲካዊ ጥያቄ ብቻ አደለም፡፡ ምክንያቱም ነፃነት የሁሉም ሰወው ልጅ መሰረት ነው፡፡ ያለነፃነት እድገትም ለውጥም ብልፅግናም ፉርሽ ናቸው!! !!!አብቢን ህሊና አንዳርጋቸው ነኝ!!!
ይችን ፅሁፍ እስቲ እዩዋትና የምላችሁን አድርጉ... "የኢትዮጵያ ህዝብ ተጠንቀቅ እነዚህ ዲያስፖራዎች ሊያስበሉህ ነው እንጅ ታግለው ሊያታግሉህ አደለም...የኢትዮጵያ ህዝብ ሰላም ውሎ እየገባ ነው...ማንም ነፃነቱን አላጣም...ማንም አልታሰረም፡፡ ማንም አልተገደለም...፡፡ ማንም አልተገረፈም፡፡ ሁላችንም ጠግበን፤ ሁላችንም ሰለማዊትና አማን ከሆነችው ሃገራችን ውስጥ ከምንኖርበት እዛ አሜሪካ እንግሊስ አውስትራሊያ ስዊዘርላንድ ጀርመን ገለመሌ ያላችሁ አትበጥብጡን... ኢትዮጵያ ውስጥ ሙስሊም ክርስትያኑ ብቻ ሳይሆን ተቃዋሚ ፓርቲዎች እንኳን በሰላም ሚፈልጉትን ተናግረው ሚፈልጉትን ፅፈው የሚፈልጉትን ሰርተው ውለው እየገቡ ነው... ምንም ነገር ሳይፈጠር ሳንራብ እንደተራብን ሳንጠማ እንደተጠማን ሳንታሰር እንደታሰርን ሳንሞት እንደሞትን አድርጋችሁ ቤሜዳው አፋችሁን አትክፈቱ፡፡ ሁላችሁም እባካችሁን በየ ኢምባሲውና በየዲፕሎማት ቢሮዎቹ እሄዳችሁ አታላዝኑብን... እስቲ ማን ሲታሰር ማን ሲሞት ማን ሲገደል ማን ሲገረፍ ማን ሲደማ ማን ከስራ ሲባረር ማን ሲራብ ሲጠማ ሲታረዝ ምናመን አያችሁና ነው ራሳችሁን እዛ ተንፈላሽሻችሁ እየኖራችሁ እንዲህ አገር ውስጥ ያለነውን ለማስጨረስና ለማጨራረስ ላይ ታች የምትባዝኑት፡፡ እኛ ሃገራችን በልማታዊ መንግስታችን ኢህአዴግ እየተመራንና በመርሆቹ እና ተግባሮቹ ተጠቃሚ ሆነን የልማቱ ተቋዳሾችም ሆነን እኖርን ነው፡፡ እባካችሁ ፀሃዩ መንግስታችን የሚመግበንን መና አታጨልሙብን..." እንግዲህ ይህንን ሜሴጅ የላከልኝ አንድ ምጠረጥረው ሰው ነው፡፡ እኔና እሱ ምንባባለውን ተባብለን ጨርሰናል፡፡ እስቲ ሁላችሁም ያላችሁን ከኔ በላይ አስረዱት በእጆቻችሁ ያሉ መረጃዎችን ሁሉ እዚህ ስር ቪዲዮ፣ ምስል፣ ፅሁፍ ምናምን ዘክዝኩለትና...እናስረዳው...ከዛ ራሱ ማን እንደሆነ በሚሰጠው ኮሜንት ታዩታላችሁ!!! በመሰረቱ...እኔ ያለውት ኢትዮጵያ ውስጥ ነው፡፡ ካሉት ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥም በአንዱ አስተማሪ ሆኜ እሰራለው ሙያየን ማወቅ ከፈለጋችሁ... ያስተማርኳችሁ ከሃሳቤ ትረዱኛላችሁ... ይህንን ስል ወያኔዎች እኔን ፍለጋ እየባዘኑ እንደሆነ በተለያየ መልኩ መረጃዎች ይደርሱኛል...ግን ወስኜ ነው ማደርገው... አታስቡ ለዚህ ምስኪን እና የተከበረ ኢትዮጵያዊ ሁሉ በወያኔ ርካሽነት ግን ተጎሳቆሎ ያለ ህዝብ የሚሆነው ሁሉ ይሁን እቀበላለው፡፡ !!!አብቢን /ህሊና አንዳርጋቸው ፅጌ ነኝ/!! አዎዎዎዎዎ...ዛሬም ነገም መቼም ቢሆን አንዳርጋቸውን መርሆች እና አላማዎች ሁሉ የዚህን ጭቁን ህዝብ ፍላጎት ሁሉ ለማሟላት ማልወጣው አቀበት ማልወርደው ቁልቁለት ማልፈነቅለው ድንጋይ አይኖርም!!! እመነኝ ኢህአዴግ በአጭር ምትቀጭበት ጊዜ ረዥም አደለም!!! ነፃነታችን ካንተ አንለምንም ኢህአዴግ/ዘህአዴግ/ትህአዴግ/ህህአዴግ...እንመነጥቅሃለን እንጅ...!!! !!!አብቢን /ህሊና አንዳርጋቸው ፅጌ ነኝ/!!ይችን ፅሁፍ እስቲ እዩዋትና የምላችሁን አድርጉ... "የኢትዮጵያ ህዝብ ተጠንቀቅ እነዚህ ዲያስፖራዎች ሊያስበሉህ ነው እንጅ ታግለው ሊያታግሉህ አደለም...የኢትዮጵያ ህዝብ ሰላም ውሎ እየገባ ነው...ማንም ነፃነቱን አላጣም...ማንም አልታሰረም፡፡ ማንም አልተገደለም...፡፡ ማንም አልተገረፈም፡፡ ሁላችንም ጠግበን፤ ሁላችንም ሰለማዊትና አማን ከሆነችው ሃገራችን ውስጥ ከምንኖርበት እዛ አሜሪካ እንግሊስ አውስትራሊያ ስዊዘርላንድ ጀርመን ገለመሌ ያላችሁ አትበጥብጡን... ኢትዮጵያ ውስጥ ሙስሊም ክርስትያኑ ብቻ ሳይሆን ተቃዋሚ ፓርቲዎች እንኳን በሰላም ሚፈልጉትን ተናግረው ሚፈልጉትን ፅፈው የሚፈልጉትን ሰርተው ውለው እየገቡ ነው... ምንም ነገር ሳይፈጠር ሳንራብ እንደተራብን ሳንጠማ እንደተጠማን ሳንታሰር እንደታሰርን ሳንሞት እንደሞትን አድርጋችሁ ቤሜዳው አፋችሁን አትክፈቱ፡፡ ሁላችሁም እባካችሁን በየ ኢምባሲውና በየዲፕሎማት ቢሮዎቹ እሄዳችሁ አታላዝኑብን... እስቲ ማን ሲታሰር ማን ሲሞት ማን ሲገደል ማን ሲገረፍ ማን ሲደማ ማን ከስራ ሲባረር ማን ሲራብ ሲጠማ ሲታረዝ ምናመን አያችሁና ነው ራሳችሁን እዛ ተንፈላሽሻችሁ እየኖራችሁ እንዲህ አገር ውስጥ ያለነውን ለማስጨረስና ለማጨራረስ ላይ ታች የምትባዝኑት፡፡ እኛ ሃገራችን በልማታዊ መንግስታችን ኢህአዴግ እየተመራንና በመርሆቹ እና ተግባሮቹ ተጠቃሚ ሆነን የልማቱ ተቋዳሾችም ሆነን እኖርን ነው፡፡ እባካችሁ ፀሃዩ መንግስታችን የሚመግበንን መና አታጨልሙብን..." እንግዲህ ይህንን ሜሴጅ የላከልኝ አንድ ምጠረጥረው ሰው ነው፡፡ እኔና እሱ ምንባባለውን ተባብለን ጨርሰናል፡፡ እስቲ ሁላችሁም ያላችሁን ከኔ በላይ አስረዱት በእጆቻችሁ ያሉ መረጃዎችን ሁሉ እዚህ ስር ቪዲዮ፣ ምስል፣ ፅሁፍ ምናምን ዘክዝኩለትና...እናስረዳው...ከዛ ራሱ ማን እንደሆነ በሚሰጠው ኮሜንት ታዩታላችሁ!!! በመሰረቱ...እኔ ያለውት ኢትዮጵያ ውስጥ ነው፡፡ ካሉት ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥም በአንዱ አስተማሪ ሆኜ እሰራለው ሙያየን ማወቅ ከፈለጋችሁ... ያስተማርኳችሁ ከሃሳቤ ትረዱኛላችሁ... ይህንን ስል ወያኔዎች እኔን ፍለጋ እየባዘኑ እንደሆነ በተለያየ መልኩ መረጃዎች ይደርሱኛል...ግን ወስኜ ነው ማደርገው... አታስቡ ለዚህ ምስኪን እና የተከበረ ኢትዮጵያዊ ሁሉ በወያኔ ርካሽነት ግን ተጎሳቆሎ ያለ ህዝብ የሚሆነው ሁሉ ይሁን እቀበላለው፡፡ !!!አብቢን /ህሊና አንዳርጋቸው ፅጌ ነኝ/!! አዎዎዎዎዎ...ዛሬም ነገም መቼም ቢሆን አንዳርጋቸውን መርሆች እና አላማዎች ሁሉ የዚህን ጭቁን ህዝብ ፍላጎት ሁሉ ለማሟላት ማልወጣው አቀበት ማልወርደው ቁልቁለት ማልፈነቅለው ድንጋይ አይኖርም!!! እመነኝ ኢህአዴግ በአጭር ምትቀጭበት ጊዜ ረዥም አደለም!!! ነፃነታችን ካንተ አንለምንም ኢህአዴግ/ዘህአዴግ/ትህአዴግ/ህህአዴግ...እንመነጥቅሃለን እንጅ...!!! !!!አብቢን /ህሊና አንዳርጋቸው ፅጌ ነኝ/!!
የኢትዮጵያ ህዝብ አሁን ነው መሪ ሚያሻው ከሁልጊዜውም በበለጠ መሪ ሳይኖረው ተበታትኖ ቆው ህዝባችን መሪ ይሻል...ነፃነት ልቡ ውስጥ የመሸገ መሪ፤ ይህ ህዝብ ሚፈልገውን ሚፈልግ መሪ፤ ልቡን በደካማና ዘረኛ ከሆነ አስተሳሰብ ያፀዳ መሪ.. ይህ ህዝብ አሁን ዝግጁ ነው ህ ህዝብ መርቶ ሚከተለውን ይፈልጋል!!! ይህ ህዝብ ምንም አደለም አሁን ሚሻው መሪ ብቻ ነው!! ብልጥ መሪ አርቆ አሳቢ መሪ ወሳኝ መሪ ሃላፊነት የሚወስድ መሪ!!! መሪዎቻችን አስቡበት ድምፃችን ይሰማም አስቡበት!!! ይህ ህዝብ አሁን ኮምፓሱን ወደ መራር ትግል መቀየር ላይ ነው በራሱ ጊዜ...ይህን እድል መጠቀሙ ይበጃል!! መሪ ያጣ ህዝቡ ሃገራችን ወደ አላስፈላጊ እልቂት ውስጥ ሊከታት ይችላል!! መሪያጣ ህዝብ ራሱን ብቻ መምራት ይጀምርና ራሱን ያጠፋል!!! ስለዚህ በዚህ ሰዓት ህዝቡ እንደሚከተላችሁ ምታውቁ ሁላ...አቅጣጫ መያዣ ሰዓት አሁን ብቻ ነው፡፡ አቅጣጫ ይዞ ታግሎ ማታገያ ወቅት አሁን ነው፡፡ የዝብራት ደጃፍ ሳይዘጋ ያድራል እንደሚባለው መዘባራት አያስፈልግም አሁን ለስልጣን ሚሮጥበት ሰዓት አደለም!!! መሪ መሪ ይሁን ተከታይም ተከታይ ይሁን... ይህን ሃላፊነት ተከበረው የነፃነት አባታችን የተወውን አደራ ጫፍ ማድረስ ግዴታችን ነው!!! ይህ በደም እጁ እና ልቡ ቸቀየ ስርዓት አልባ ስርዓት ትህአዴግ/ዘህአዴግ ስልጣን በሰላም ይለቃል ብሎ ማሰብ በራሱ ወያኔነት ነው!!! ይታሰብበት፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ !!!አብቢን ህሊና አንዳርጋቸው ነኝ!!!!የኢትዮጵያ ህዝብ አሁን ነው መሪ ሚያሻው ከሁልጊዜውም በበለጠ መሪ ሳይኖረው ተበታትኖ ቆው ህዝባችን መሪ ይሻል...ነፃነት ልቡ ውስጥ የመሸገ መሪ፤ ይህ ህዝብ ሚፈልገውን ሚፈልግ መሪ፤ ልቡን በደካማና ዘረኛ ከሆነ አስተሳሰብ ያፀዳ መሪ.. ይህ ህዝብ አሁን ዝግጁ ነው ህ ህዝብ መርቶ ሚከተለውን ይፈልጋል!!! ይህ ህዝብ ምንም አደለም አሁን ሚሻው መሪ ብቻ ነው!! ብልጥ መሪ አርቆ አሳቢ መሪ ወሳኝ መሪ ሃላፊነት የሚወስድ መሪ!!! መሪዎቻችን አስቡበት ድምፃችን ይሰማም አስቡበት!!! ይህ ህዝብ አሁን ኮምፓሱን ወደ መራር ትግል መቀየር ላይ ነው በራሱ ጊዜ...ይህን እድል መጠቀሙ ይበጃል!! መሪ ያጣ ህዝቡ ሃገራችን ወደ አላስፈላጊ እልቂት ውስጥ ሊከታት ይችላል!! መሪያጣ ህዝብ ራሱን ብቻ መምራት ይጀምርና ራሱን ያጠፋል!!! ስለዚህ በዚህ ሰዓት ህዝቡ እንደሚከተላችሁ ምታውቁ ሁላ...አቅጣጫ መያዣ ሰዓት አሁን ብቻ ነው፡፡ አቅጣጫ ይዞ ታግሎ ማታገያ ወቅት አሁን ነው፡፡ የዝብራት ደጃፍ ሳይዘጋ ያድራል እንደሚባለው መዘባራት አያስፈልግም አሁን ለስልጣን ሚሮጥበት ሰዓት አደለም!!! መሪ መሪ ይሁን ተከታይም ተከታይ ይሁን... ይህን ሃላፊነት ተከበረው የነፃነት አባታችን የተወውን አደራ ጫፍ ማድረስ ግዴታችን ነው!!! ይህ በደም እጁ እና ልቡ ቸቀየ ስርዓት አልባ ስርዓት ትህአዴግ/ዘህአዴግ ስልጣን በሰላም ይለቃል ብሎ ማሰብ በራሱ ወያኔነት ነው!!! ይታሰብበት፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ !!!አብቢን ህሊና አንዳርጋቸው ነኝ!!!!
ህዝብና ፖለቲካል ፓርቲ አባላትና አመራርን እሳት ውስጥ ሲገቡ እያዩ ሰላማዊ ትግላችን ይቀጥላል... ብሎ ነገር ኮሜዲነት ነው ለኔ... ምክንያቱም ይህ እና ሚከተሉት መጭ አደጋዎች እንደሚያበቁ መገመት በምንም ሙያዊ ስሌት ማወቅ አይቻልም፡፡ ትግል ጫፍ ሊኖረው ይገባል፡፡ ማብቂያ ሊበጅለትና ሊተለምለት ይገባል፡፡ ከዚህ ላይ ሲደርስ ወደዚህ እርምጃ መገባት አለበት ሚል ሊኖር ይገባል፡፡ አለ እንዳትሉኝ የላችሁም እልባትና ጫፍ ላችሁም ቢኖርማ ይህ ስርዓት ይህን ያህል በደል ሲያደርስ ለምን ፌስቡክ ላይ ብቻ ይሆን ነበር ጫጫታው...ሓብታሙ አያሌው ምርጥ ልጅ እኮ ነው...እሱ እተሰቃ ያለውንስ ማን ኤለት ስዎች ፖለቲካ አመራሮች እኮ አዕምሮ ህመምተኞች ጋር ነው ሚታሰሩት፣ አይጥ ብቻ ከሚርመሰመስበት ክፍል ውስጥ በቸለማ ቀን ከሌት ማይነጋበት ክፍል ውስጥ እኮ ነው እተሰቃዩ ያሉት፣ ወነድ ልጅ ላይ አስገድዶ መድፈር እደረሰ ነው እኮ ያለው አስር ቤቶች ውስጥ ታድያ ሰላማዊ ትግላችን ሁላችንም ከኋላ እስከሰቀሉን እንጠብቃቸው እንዴ? ዚህ አራራ ያለበት ካለ ጉዳዩ ነው፡፡ እኔ ግን ምለው ታሰሩት ጀግኖቻችን ሁሉ ቁስላቸው ሚሽር መሪው ቆራጥ ሆኖ ይህንን ህዝብ ታሪካዊ ወደተባለ ምዕራፍ ማስገባት ሲችልና አብሮ ሲዘልቅ ነው፡፡ አዎ እናውቃለን እኮ ኢህአዴግማ መውደቁ ይቀራል መሰላችሁ ይወድቃል ባይወድቅም እንኳን ራሳቸው ዕድሜያቸው ሲደርስ ይወድቃሉ...እኛ ክብራችን ጎድፎ ሳይቀር ኢትዮጵያዊነታችን ሳይበከል ሳይበረዝ ምሩንና ጫፍ እናድርሰው...እንከተላችሁ እኮ ነው ያለው ኢትዮጵያ ህዝብ...ምነው ተውውው እንጅ ስዎች!! በአጠቃላይ ምን ቢሉት ሆድ ባዶ ይቀራል ነውና... ...ወደሌላ ምዕራፍ ሊገባ ይገባል፡፡ ቁጭ ብሎ ሌላ ደረጃ ለማሰብ ይህንን ማፊያ ቡድን መገፍተር ሚያስችል አቅም መፍተር ያስፈልጋል፡፡ በቃህ የሚባልበት እልባት ሊኖረው ይገባል... ቀን በቀን ሲታሰሩ ሲገደሉ ሲገረፉ ሲደፈሩ እህቶቻችን ለአስር ለአምስት በየእስር ቤቱና ቤቦታው እሄዱ ሲደፈሩ እዋሉ እያደሩ... አሁንም ሰላማዊ ትግላችን ይቀጥላል ተብሎ ብሂል አይጥመኝም!!! ይህ ህዝብ ተቃዋሚም ገዥ ተብየዎችም ሸውደውት የሚያልፉት ህዝብ አደለም!!! ዘመዶቼ..ወሬ አደለም ምነግራችሁ...እስር ቤትን ከአንድም ሁለት ሶስቴ ስላየሁት ነው ይህንን ምላችሁ... አስቲ እንዲያው በሞቴ ቅጠሩን...መች ነው ሁለተኛው ምዕራፍ ውስጥ የምትከትቱን..መች ነው ነፃነት ብርሃን ፍንጣቂን እናይ ዘንድ የምትመሩን...መች ነው? ኧረ መች ነው? ቴኬር የሚመለከታችሁ!! እኔ አንድ ነገር ያሰጋኛል!! ምናልባት ከኢህአዴግ ሚያፈነግጥ ጭልጥ ያለ እውነተኛ ተቃዋሚ ሚሆን እና ከህዝቡ ጎን መሰለፍ የሚችል ኢህአዴግም ዝም ብሎ የሚንከባከበው ቆራጥ ኢህአዴግ እንዳይሸውዳችሁ "ተቃዋሚዎቻችን" ይህ ህዝብ ይህንን ያህልም ሊያስብ እንደሚችል አስቡበት!! ለማንኛውም ሰማያዊ ፓርቲ እጅግ ከልቤ አድናቂዎቻችሁ ነኝ!! እናንተ ጋርም መስራት ምኞቴ ነው!! አብቢን አንዳርጋቸው ፅጌ ነኝ!!ህዝብና ፖለቲካል ፓርቲ አባላትና አመራርን እሳት ውስጥ ሲገቡ እያዩ ሰላማዊ ትግላችን ይቀጥላል... ብሎ ነገር ኮሜዲነት ነው ለኔ... ምክንያቱም ይህ እና ሚከተሉት መጭ አደጋዎች እንደሚያበቁ መገመት በምንም ሙያዊ ስሌት ማወቅ አይቻልም፡፡ ትግል ጫፍ ሊኖረው ይገባል፡፡ ማብቂያ ሊበጅለትና ሊተለምለት ይገባል፡፡ ከዚህ ላይ ሲደርስ ወደዚህ እርምጃ መገባት አለበት ሚል ሊኖር ይገባል፡፡ አለ እንዳትሉኝ የላችሁም እልባትና ጫፍ ላችሁም ቢኖርማ ይህ ስርዓት ይህን ያህል በደል ሲያደርስ ለምን ፌስቡክ ላይ ብቻ ይሆን ነበር ጫጫታው...ሓብታሙ አያሌው ምርጥ ልጅ እኮ ነው...እሱ እተሰቃ ያለውንስ ማን ኤለት ስዎች ፖለቲካ አመራሮች እኮ አዕምሮ ህመምተኞች ጋር ነው ሚታሰሩት፣ አይጥ ብቻ ከሚርመሰመስበት ክፍል ውስጥ በቸለማ ቀን ከሌት ማይነጋበት ክፍል ውስጥ እኮ ነው እተሰቃዩ ያሉት፣ ወነድ ልጅ ላይ አስገድዶ መድፈር እደረሰ ነው እኮ ያለው አስር ቤቶች ውስጥ ታድያ ሰላማዊ ትግላችን ሁላችንም ከኋላ እስከሰቀሉን እንጠብቃቸው እንዴ? ዚህ አራራ ያለበት ካለ ጉዳዩ ነው፡፡ እኔ ግን ምለው ታሰሩት ጀግኖቻችን ሁሉ ቁስላቸው ሚሽር መሪው ቆራጥ ሆኖ ይህንን ህዝብ ታሪካዊ ወደተባለ ምዕራፍ ማስገባት ሲችልና አብሮ ሲዘልቅ ነው፡፡ አዎ እናውቃለን እኮ ኢህአዴግማ መውደቁ ይቀራል መሰላችሁ ይወድቃል ባይወድቅም እንኳን ራሳቸው ዕድሜያቸው ሲደርስ ይወድቃሉ...እኛ ክብራችን ጎድፎ ሳይቀር ኢትዮጵያዊነታችን ሳይበከል ሳይበረዝ ምሩንና ጫፍ እናድርሰው...እንከተላችሁ እኮ ነው ያለው ኢትዮጵያ ህዝብ...ምነው ተውውው እንጅ ስዎች!! በአጠቃላይ ምን ቢሉት ሆድ ባዶ ይቀራል ነውና... ...ወደሌላ ምዕራፍ ሊገባ ይገባል፡፡ ቁጭ ብሎ ሌላ ደረጃ ለማሰብ ይህንን ማፊያ ቡድን መገፍተር ሚያስችል አቅም መፍተር ያስፈልጋል፡፡ በቃህ የሚባልበት እልባት ሊኖረው ይገባል... ቀን በቀን ሲታሰሩ ሲገደሉ ሲገረፉ ሲደፈሩ እህቶቻችን ለአስር ለአምስት በየእስር ቤቱና ቤቦታው እሄዱ ሲደፈሩ እዋሉ እያደሩ... አሁንም ሰላማዊ ትግላችን ይቀጥላል ተብሎ ብሂል አይጥመኝም!!! ይህ ህዝብ ተቃዋሚም ገዥ ተብየዎችም ሸውደውት የሚያልፉት ህዝብ አደለም!!! ዘመዶቼ..ወሬ አደለም ምነግራችሁ...እስር ቤትን ከአንድም ሁለት ሶስቴ ስላየሁት ነው ይህንን ምላችሁ... አስቲ እንዲያው በሞቴ ቅጠሩን...መች ነው ሁለተኛው ምዕራፍ ውስጥ የምትከትቱን..መች ነው ነፃነት ብርሃን ፍንጣቂን እናይ ዘንድ የምትመሩን...መች ነው? ኧረ መች ነው? ቴኬር የሚመለከታችሁ!! እኔ አንድ ነገር ያሰጋኛል!! ምናልባት ከኢህአዴግ ሚያፈነግጥ ጭልጥ ያለ እውነተኛ ተቃዋሚ ሚሆን እና ከህዝቡ ጎን መሰለፍ የሚችል ኢህአዴግም ዝም ብሎ የሚንከባከበው ቆራጥ ኢህአዴግ እንዳይሸውዳችሁ "ተቃዋሚዎቻችን" ይህ ህዝብ ይህንን ያህልም ሊያስብ እንደሚችል አስቡበት!! ለማንኛውም ሰማያዊ ፓርቲ እጅግ ከልቤ አድናቂዎቻችሁ ነኝ!! እናንተ ጋርም መስራት ምኞቴ ነው!! አብቢን አንዳርጋቸው ፅጌ ነኝ!!

No comments:

Post a Comment