ቆይ
ግን ኮካዎችና ሃምሳ ሳንቲሞች ምነው ዘለሉ...ቀድሞ ነገር ኢትዮጵያን ህዝብ እንዴት ነው ሊሸውዱት የሚፈልጉ እኛ
እኮ የእነርሱን እያንዳንዷን እንቅስቃሴና እርምጃ እነውቃለን፡፡ ታዲያ ግንቦት ሰባት ሚባል ሃይል ትውልድ አንቀጥቅጥ
ወያኔ ሲሰማው እና ስለግንቦት ሰባት ሲሰማ የሚርደው ድርጅት ስለሌለ ነው እንዴ መከላከያ ሰራዊቱን እስከአፍንጫው
አስታጥቆ ወደ ድንበር ያቀረበውና አሰሳ ባሰሳ ያደረጉት አካባቢውን፡፡
ታዲያ ድኩላ ሊገድል ነው እንዴ ሄደው ሰራዊቱ...ሃሃሃ
ለማንኛውም እባካችሁን ቂላቂል አትሁኑ አቦ!!!
እኛ እኮ ትል ጀመርነው እናንተ እንዳላሁት እንሁን እንበልና የትኛውም ፖለቲካ ድርጅት ስላለ ወይም ስለሌለ አደለም
አደለም ጀግናው የአንበሳው የአንዳርጋቸው ፅጌ ጦር እሳት ልሶና ፍም ጎርሶ ለነፃነታችንና ለነፃነታችሁ ገፊዎቹን
ለመፋረድ በመፎገስ ላይ እያለና ዛሬ ነገ እያለ ከሌሎች ትግል አጋሮቹ ጋር በመሆን ላይክ ትህዴን አርበኞች ግንባር
አማራ ሃይል ፍትህና እኩልነት ኦነግ አፋር ነፃ አውጭ እንዲሁም የጋምቤላና የጉሙዝ ሃይሎች አንድ ላይ አንዳርጋቸው
አንድ እነዳደረጋቸው ሆነው እየፎገሱ ባሉበት ሰዓት ይቅርና እነዚህ ድርጅቶች ባይኖሩም እኮ እኛ ኢትዮጵያዊያን
ግፈኛውን የወያኔ ስርዓት ለመፋለም እኮ አንድም ሆነን ለመፋለም ቆርጠን ሞትና ኑሯችንን አንድ አድርገን ቆርጠን
እምቢ ለሃገሬ እምቢ ለጭቁኑ ህዝባችን እመቢ ለነፃነታችንና ለኢትዮጵያዊነታችን እምቢ ለድሃው መገፋት እምቢ
ለዘረኝነት እምቢ ለአድልኦ እምቢ ለአድርባይነት እምቢ ለሴረኞች እምቢ ለወያኔ ብለን ትግላችንንን ለማካሄድ
እየገደልን ልንሞት እየጣልን ልንወድቅ አምነን ተማምለን ነው የተነሳነው፡፡
ታዲያ ይህንን እሳት ልሶ ፍም ጎርሶ ተነሳን ህዝብ ኖት ግለሰብ ላትመልሱት ነገር ምናለበት ይህንን የነፃነት
ታጋያችንን አባታችንን ያውም የነፃነት አባታችንን ባታንገላቱት ምናለበት አንድም ነገር ከሞቱ አንሳበት ላይሰጣችሁ
ባታሰቃዩት፡፡ እኛ አንዳርጋቸው ኖረም አልኖረም ትግላችንን...ጫፍ ለማድረስ ተማምለናል!!
አብቢን አንዳርጋቸው ፅጌ ነኝ!!!
https://www.facebook.com/photo.php?v=654891787925467https://www.facebook.com/photo.php?v=654891787925467ቆይ

https://www.facebook.com/photo.php?v=654891787925467https://www.facebook.com/photo.php?v=654891787925467
እጅግ
ይገርማል ይህን ያህል ለፍተው፣ ቆራርጠው ያገኙት ምንም አይነት ሚስጢር የለም። እናም አሉ የ እሱን ያህል አቅም
ያለው ሌላ ታጋይ ስለማይኖር ትግሉ ዋጋ ቢስ ነው ብለው አፍ አዋሱት።
እጅግ የገረመኝ ትልቅ ልብ ያለው ሰው ነው አንዳርጋቸው ማለት።
የሚስጢር ኮድ ሰጠን የሚሉት ነገር እርባና የሌለው ልፍት ነው።
በዚች ተቆራርጣ በተቀጠለች ዶክቶርድ ቪዲዮ ወያኔወች ሊነግሩን የፈለጉት በቃ ስራችንን ጨርሰናል፡ ጠላታችንን ድል
አድርገናል ስለዚህ ወጣቶች ሆይ ተስፋ ቁረጡ ነው። እኛም እንላቸዋለን፡ ለማያቅሽ ታጠኝ። 23 ዓመታት ማንነታቹህን
እናውቃለን።
ድል እንደምናደርግ እና ነፃ እንደምንወጣ በተግባር ታያላቹህ።እጅግ ይገርማል ይህን ያህል ለፍተው፣ ቆራርጠው ያገኙት
ምንም አይነት ሚስጢር የለም። እናም አሉ የ እሱን ያህል አቅም ያለው ሌላ ታጋይ ስለማይኖር ትግሉ ዋጋ ቢስ ነው
ብለው አፍ አዋሱት።

ድል እንደምናደርግ እና ነፃ እንደምንወጣ በተግባር ታያላቹህ።
--------------------------------------------------------------------------------------------------
አይይይይይ...
ወያኔ እኛ ከዚሀ3 በላይ እንዲነግራችሁ ነበር የፈለግን ከምታሰቃዩትና ከሞት አፋፍ እያደረሳችሁ
ከምትመልሱት...ጀግናውን የሚያውቀው ጀግና ብቻ ነው!! የጀግናን ልብ የሚያውቀው ራሱ ጀግና ብቻ ነው!! ከጀግናው
አንዳርጋቸው በኢትዮጵያ ታሪክ ማንም እንደእርሱ ለሃገራችን ኢትዮጵያ ለኢትዮጵያዊያንና ለኢትዮጵያዊነት መስዋዕትነትን
ከፈለ ለም!! ይህንን ያውቅ ነበር... እርሱ ከነገራችሁ በላይ /ያውም ካለ / ያለ ስለመሰላችሁ እኛ ልንነግራችሁ
እንችላለን፡፡ ይገርማችኋል እርሱ አሁን እረፍት ላይ እያለ እንዲያው ለጉብኝት ብቻ ለአንድ ዓመት ያህል ርቆ
ከቆየበት የበረሃ ስራው ሲመለስ ነው የያዛችሁት እርሱ ስራውን የጨረሰው ከመያዛችሁ ከአንድ አመት ከሁለት ወር በፊት
ነው፡፡
እኛ ራሳችንን አፕዴት እያደረግን ነው ትግላችን የምናካሂደው እንደእናንተ ማህይም ቡድን ስብስብ አደለንም!! ይህንን
ጠንቅቃችሁ እወቁት፡፡ አንዳርጋቸው ሚስጥር አወጣብን የምንል መስሏችሁ ነው እንዴ ሃሃሃሃሃሃ ቂቂቂቂቂቂ...ሞኞች
ዱሮም ጅሎች አሁንም ጅሎች ናችኋ!!!!
ይልቅስ የነፃነት አባታችንን ምን ያህል እንዳንገላታችሁት አየን!!!... ምን ያህል ስቃይ ውስጥ እንደነበር
ተመለከትን ምን ይህል ከሰውነት ተራ እንዳወጣችሁት አየን!!!
በዚህ ምክንያትም ከምናስባችሁ በላይ ሰዎበላ ጭራቆች ናችሁ ለካስ!!!
በስቃይ ተገኘ የተተበየ የስቃይ ጣር አሰማችሁን... ሃሃሃቂቂቂቂ...ኧረ አታሳስቂኝ አለች መዓዚ... ሰምተነዋል
ጥንቅር አድርገን ሰምተናችኋል!!
ሃርድሽፑንና ትግል ውጣውረዱንማ ዱሮ ገና ትግል ሳይጀመር ኢሳት ላይ ነግሮን ነበር...ውጣ ውረድ አለው፡፡ ለትግል
የምትመጡም ይህንን አውቃችሁ ነው ወደ ትግል ለመቀላቀል ስታስቡ... ብሎናል እኮ!! ለምን ትደግሙልናላችሁ!!!
እርሱ ዘላለምም በኢትዮጵያ ታሪክ ያልተመዘገበ ታሪክ ሰርቷል!! ሃሃሃቂቂቂቂቂ... የኢትዮጵያ ህዝብ ከነቃንባችሁ
ቆን እኮ አሁን መራር ትግል ውስጥ ስለሆንን ብዙም አትጃጃሉ...
አሁን እናንተ ለእኛ ያው ናችሁ ያው ናችሁ...!!! ጀግናው አንዳርጋቸው አሁን ነገራችሁን ያኔ ቅብተትና ድሎት ላይ
እያለ ለንደንና ዋሽንግተን ላይ ሆነም ነግሮናል፡፡ ትግሉ መስዋዕትነት ያለው ውጣውረዱ አንዳንዴ ከአቅም በላይ
የሚሆንበት ነው...!!! ብሎናል!! እናውቃለን!!
አትንገሩን እኛ ከፊታችሁ ነን የምታደርጉት ሁሉ ምትቀላቅሉት ሁሉ እኛን ከኋላ ሆኖ የሚጎትተን እና ሊጎትተን አቅም
ያለው ሳይሆን ወደፊት ግፉ ግፉ ተንክሩ በርቱ ይህ የአምባገነኖች ባህሪ ነው እያለ ነው ጉልበት የሚሆነን!! ይህ
የምትቃዡት ሁሉ የግንቦት ሰባትን ገናናነት ቢያሳየን እንጅ በጭራሽ እናንተ እንደምትሉት የሚያኮስስ ነገር ምንም
አላገኛችሁም እናንተ እኮ ደሞ ይህንን ስንላችሁ ሌላ የደበቅከን አለህ ማለት ነው ብላችሁ አንድም ላያልሳችሁ ጀግናው
አንዳርጋቸው እንዳትገድሉት!! የጀግና ሞቱ... ደስታው መሆኑን አትርሱ!! አንዳርጋቸው ራሱን ገድሏል አሁን እርሱ
ለራሱ ሞቷል የሞተው ግን እናንተ አረመኔ እንደሆናችሁ ያውቃልና መጨረሻው ምንም ሆነ ምን ያን ያህል በረሃ ለበረሃ
የተንከረተተለትን የህዝብ የኢትዮጵያና የኢትዮጵያዊነት ፍቅር በከንቱ ሜዳ ላይ የበተነ ተራ ሰው አደለም፡፡
ከእናንተ እና በስቃያችሁ ብዛት ከነገራችሁ በላይ እኛ እናውቀዋለን!! አትድከሙ... እናንተ ለሃገር አንድነት
ለኢትዮጵያችን ሉዓላዊነት ለብሄራዊ ጥቅማችን በአጠቃላይ ለኢትዮጳ ህዝብ ለሃገራችን ኢትዮጵያ እና ለኢትዮጵያዊነታችን
ደንታ የላችሁም አትሰጎዱም፡፡ እርሱ ግን እድሜ ልኩን ምንም ሳያጣ እንደእናንተ እንኳን ሲቸግረውና ከያላችሁበት
ት/ቤት ሲባረር አደለም ወደትግል የገባው ወይም አሳፋሪውን ሃገርን ለመገንጠል አደለም ወደትግል የገባው እንደ
እናንተ... እርሱ የገባው እራሱን ቤዛ አድርጎ ለሃገራችን ኢትዮጵያ አንድነቷ እና ክብሯ ተመልሶ ማየት ለሚሻት
ኢትዮጵያ፣ በርሃብ በእርዛት በስቃይ በእስራት በግድያ በነፃነት እጦት ለሚሰቃየውና ስነልቦናው በእናንተ ዘላለም
መግዛት ጥመኝነት ሴራ ለጋየው ህዝቡ ሲል መስዋዕት ለመሆን አምኖበት የደላ ኑሮና ምቾቱን ጥሎ፣ ለኢተዮጵያዊነታችን
ማበብና መጎልበት ስለብሄራዊ ስሜታችን አንድነትና ጥንካሬ መፈጠር ሲል፣ ስለኢትዮጵያዊነት እናንተ ያልገባችሁ መቼም
ሊገባችሁ ስለማይችለው ሚስጥር፣ ስለዲሞክራሲያዊ እና ህዝባዊ መንግስት ምስረታና የህዝቦቹ መብት ስለመከበር ሲል፣
ስለብሄራዊ እርቅና ስለ መቻቻል ስለእኩልነትና ስለፍትህ፣ ስለ መተባበርና ስለብልፅግና ሲል ስለሃገራችን አጠቃላይ
እስር ቤት መውጣት ሲል... ስለህዝባችን እስር ቤት መውጣትና መለቀቅ ሲል፣ ስለኢትዮጵያችን ከእስር መለቀቅ
ሲል...ወዘተ /ደክሞኝ ተውኩት ኧረ ስንቱ/ ሲል ነው እርሱ ዱሮም እንደሚያስበውና መቼም ሊሆን ይችላል ብሎ
ስለተዘጋጀበት አላማው እጃችሁ ውስጥ የገባው፡፡
አትጠራጠሩ እርሱ የሚያደርገውን እንደሚያውቅ እኛ ልጆቹ 100 ፐርሰንት እርግጠኞች ነን!! ከፈለጋችሁም ቁጥራችንን
ኢትዮጵያ ውስጥ ስንት አባላት እንዳሉ እነማን እንደሆኑ መከላከያው ውስጥም ስንት እንዳሉና እነማን እንደሆኑ
ዲያስፖራው ውስጥም ስንት እንዳሉ እነማን እንደሆኑ እነማን እንደሚረዱን ስንት ታጋይ እንዳለንና በምን አይነት አቅም
ላይ እንዳለን ልናሳውቃችሁ እንችላልን እርሱ ከመያዙ በፊት እስከ ለመጨረሻ ጊዜ በአካል እኛ ጋ እስከመጣበት
ስላለው ስታተሳችን፡፡
ሃሃሃቂቂቂቂቂ...ወያኔ ሞኙ ዛሬ በዚህ ሰዓት እንዲህ እንደ እናንተ ያንን ያህል ሃገርን ያህል ሃላፊነት በጀርባ
አዝሎ በትክሻው አሽኮኮ ብሎ የሚዘናጋ ታጋይ ያለ መስሏችሁ ነው... አይይይ ሞኞቹ ኮካዎችና ኮርኪዎች!! እኛ እርሱ
ምን ማለት እነዳለበትና ምን ብሎ ስቃዮችን ማለፍ እንዳለበት ተነጋግረናል ብለን የሞኝ እውነት እንድንነግራችሁ
አትመኙ...
ትግል ከየትም ነው በእኛ ወያኔዎች ትግል ከሞት በፊትም በኋላም በሞት ሽረት ላይም ነው!! እንደምናጠፋው እርግጠኛ
የሆንንበትን ቡድን ለጊዜው ቢፈነጭ ለእኛ ድኩላ ለማደን ያደፈጠ አንበሳ አፍ ውስጥ እንደገባች አይጥና እንደምናሳያት
ንቀት ነው፡፡ አንበሳውም አይጧን ያጫውታል አንበሳውም ስራውን ይሰራል፡፡
ከገባችሁ ይህ ነው!!
ትግላችን በህዝባዊ ማዕበሉ በቅርብ እውን ለመሆን ሩቅ ግን እናስባል!! ትግላችን ህዝባችንን ያማከለና ብስለት
የተሞላበት እንጅ በስሜት የሚነዳ የአንቶፎንቶና ትርኪምርኪዎች ስብስብ ጫጫታ አደለም፡፡ አንዳርጋቸውን እናንተ
ከምትሉን በላይ ብሎናል፡፡ ነገ ምን እንደሚላችሁም እናውቃለን፡፡ ተቀምሮ ያለቀውን ነው የምትቀበጣጥሩልን፡፡ እኛ
የግንቦት ሰባት አባላትና ታጋዮች አንዳርጋቸውን የእርሱን ኢትዮጵያዊነት የእርሱን ለኢትዮጵያነትና ለህዝቦቿነት
እንዲሁም የእርሱን ለኢትዮጵያዊነት ጠንቅቀን እናውቀዋለን በአልሙኒም የሚታሽ እንጅ የሚፋቅ አደለም የእርሱ የነፃነት
አባታችን ብረትነት!!
ኢትዮጵያዊውና ዓለም ሙሉ ሲስቅባችሁና ያን ያህል እንዴት መንቃት እንዳለባችሁ እንኳን አንድም ሊገባችሁ አልቻለም!!
ወያኔ አሁንስ ዶክሌን እየመሰለኝ መጣ ሳየው ገና መሳቅ ልጀምር ነው!! ሃሃ ኮሜዲ የሆነ የማፊያና ደደብ ቡድን
ስብስብ!!
አብቢን አንዳርጋቸው ፅጌ ነኝ!!!https://www.facebook.com/photo.php?v=654891787925467https://www.facebook.com/photo.php?v=654891787925467http://youtu.be/CKsV7VXA-johttp://youtu.be/CKsV7VXA-jo
https://www.facebook.com/photo.php?v=654891787925467https://www.facebook.com/photo.php?v=654891787925467አይይይይይ...

አብቢን አንዳርጋቸው ፅጌ ነኝ!!!https://www.facebook.com/photo.php?v=654891787925467https://www.facebook.com/photo.php?v=654891787925467http://youtu.be/CKsV7VXA-johttp://youtu.be/CKsV7VXA-joእጅግ

No comments:
Post a Comment