Wednesday, August 13, 2014

እስቲ ሁላችንም አንድ ነገር ላይ እርግጠኛ እንሁን ወደ ትግል የገባነው ለምንድን ነው? እንዲሁ እንትና እና እንትኒት ስለገቡ ነው? ምክንያቶች የሉንም? ይህ ከሆነ በጣም ነው ይሚያሳፍር ትግል ውስጥ ለመግባት ይማንም ተጽዕኖ መኖር ይለበትም ይልቅስ ውስጣችን እንደ ጸበል የሚፈልቅ መገኛው ልባችን የሆነ ባህር ሊኖር ይገባል ይትግላችን ጥንካሬ ይሚወሰነው በዚህ ባህር ጥልቀትና ጥራት ነው

እስቲ ሁላችንም አንድ ነገር ላይ እርግጠኛ እንሁን ወደ ትግል የገባነው ለምንድን ነው? እንዲሁ እንትና እና እንትኒት ስለገቡ ነው? ምክንያቶች የሉንም? ይህ ከሆነ በጣም ነው ይሚያሳፍር
ትግል ውስጥ ለመግባት ይማንም ተጽዕኖ መኖር ይለበትም ይልቅስ ውስጣችን እንደ ጸበል የሚፈልቅ መገኛው ልባችን የሆነ ባህር ሊኖር ይገባል ይትግላችን ጥንካሬ ይሚወሰነው በዚህ ባህር ጥልቀትና ጥራት ነው
ማህበራዊ ድረገጾች ላይ ይምናደርጋቸው ትግሎች እጅግ ብርታትንና ይመንፈስ ጥንካሬይሚጠይቁ ደካሞችን ይሚሰልቡ ትንካሮችንም ጥሬጣሬ ውስጥ ይሚከቱ ናቸው በመሰረቱ እኔ የተጥቅ ትግል አያዋጣንም አያስፈልገንም የሚል ሰው ጤነኛ መስሎ አይሰማኝም
ምክንያቱም ልቡ ራሱ ያውቀዋል ማንም የትጥቅ ትግል ኪሳራውና ትርፉ የሚጠፋው አይመስለኝም ሆን ብሎ አንድም በሰላማዊ ምንም ለውጥ እንደማይመጣ ስለሚያውቅ ሰውው ሰላማዊ ሰላማዊ ትግል ብቻ እያለ እያጨበጨበና እየዘመረ ብቻ እንዲኖርና ምንም አይነተ ይመረረ ትግል ውስጥ ገብቶ ለወያኔ ስጋት እንዳይሆን ከሚፈልግና ሰላማዊ ታጋዮች እይደረሰባቸው ያለው ስቃይ እስራትና ግፍ ምንም ይማይደንቀው ተበልቶ ሊይስበላ ይሚፈልግ ሰው ካልሆነ በቀር
ማንም ወደ ትግል የገባው ሌላውን አይቶ ብቻ ከሆነ አሁኑኑ ይእኛን ትግል ከሚያቆረፍድ ይልቅ ቢከላልን ብሏል ጎጃሜ ቢከላልን ይሻላል
ለምንድን ነው ልባዊ ተከታይ የምንሆነው ይህ ይሰናፍጭ ቅንጣት ታክል እምነት እነኳን ቢኖራችሁ ይህንን ዛፍ ተነስና እዛጋ ሂድ ብትሉት ይሄዳል ለሚባልልት እምነታችን በይሃይማኖታችንንና ቤተ አምልኮዎቻችን ነው
ከዛ ውጭ ልባዊ መከተል ሳይሆን ፖለቲካ ላይ የሚያስፈልገው ፖለቲካዊ መከተል ነው ፖለቲካል ፎሎዊንግ ነው ይሚያስፈልገው ፖለቲከኛ ከሃዲም ቁማርተኛም ሃቀኛም ውሸታምም አጭበርባሪ ይሚመስልም አስፈላጊና አላስፈላጊውንም ይሚፈጽም ነው ባይባልም ቅሉ ፖለቲከኛ ግን ሰው ነው እንደፈጣሪ ልባዊ መከተል አያስፈልግም ፖለቲካዊ መከተል ብቻ ነው የሚያስፈልገው አስተሳሰቡና ክህደቱ አስቸጋሪና እንዳላሰብነው ሲሆንብን የራሳችንን ትግል ሳናቆራምድ የዛ ሰው ከምህዳሩ ውስጥ ቫይረስ ሆኖ መገኘት ብቻ ገርሞን ሊይልፍ ብቻ ነው የሚገባው
ይህ ስርዓት አልባ ውንበዴ ቡድን ምንም አይነት ርህራም ምንም አይነት ሃዘኔታማ ተቆርቋሪነት ስሜት ሊኖረው ይቅርና እንደ ዳብል ኤጄንቶች ይሉ ስዎችን አስርጎ ተቃዋሚ አስመስሎ ለማስገባት የማይችል ሞኝ ስርዓት አደለም ምክንያቱም መሪዎቻችን ምንም እንኳን ከተራው ህዝብ የተሻለ ኢትዮፕያዊነት ስሜትና ኢትዮፕያዊ ደም የሌላቸው ቢሆንም ቅሉ ይህህንን ተራ ተንኮል ለመስራት የማይችሉ ዲንዳዮች አደሉም
ይህንን አምነን ተቀብለን ነው ትግላችንን ማካሄድ ያለብን!
ፖለቲካ በየዋህነት አይሰራም ሰው በማመንና ካንተ ውጭ መሪ አያስፈልገንም በማለት ሊሆንና ጫፍ ሊደርስ የሚችል በገመድ የሚጎተተ እንቅብ አደለም ይልቅስ በብልጠትና በብልሃት ሊከወን የሚችል አንዲት ቃል እንኳን ህዝቡን ልታሸብርና ለውጥ ልታመጣ የምትችል መሆኗንና ልታፈራርስ እንደምትችልም ማወቅን የሚጠይቅ ለዚህም ተገቢውን ጥንቃቄ በማድረግ ብቻ አዳፕት ሊደረግ የሚችል እንጅ
የፖለቲካዊ ብቃትና ብስለት በተፈጥሮ የሚሰጥ ብቻ ሳይሆን በምድራዊ ልምምዶችና አሮጋንት አለመሆን ጭምር የሚስተካከልና የሚሞረድ እንደሆነ መገንዘብና አንድ ሰው ሲወጣ ለምን የሚለውን ብንጠይቅና ለመመለስ ብንጥርም እንኳን ይህ ተገንጣይ አካል ሊኖር እንደሚችል አለመገመት ግን ፖለቲካዊ የዋህነትም ተፈጥሯዊ የዋህነትም ነው የዋህነት ሲበዛም ደሞ ሞኝ ያደርጋል
አደለም ፖለቲካ ውስጥ ማንኛውም ማህበራዊ ተራ ግንኙነት ውስጥ ከሃዲና ተካጅ የዋህ ይኖረሉ ኢቭን ከሃዲና ከሃደም ይካካዳሉ ስለዚህ ከፖለቲካው ምህዳር ማንም ወጣ ማን ማንም ይት ሄደ የት ወደፖለቲካው ስንገባ ገና ሀ ስንል ገና ማንንም ሳንፈልግ ማንም ስላጨበጨበ ሳይሆን ራሳችን በራሳችን ቆርጠን ማንንም ሳንፈልግ አጅቡኝ እቀፉኝ ኑልኝ ድረሱልኝን ሳናበዛ ቆርጠን መግባት ነው ይህ ስሜት የተሰማው ና ነይ ሳንል ይመጣሉ ይከተሉናል ወይም እንከተላቸዋለን ከተከታዮቻችን ውስጥ በርካታውቹ ወይም አንዱና አንዷ ከሃዲዎች ሊሆ ይችላሉ ቀድሞ ነገርም ሃሳባቸው የእናንተን ሃሳብ የያዙ የሚጋሩ መስለው ይቅረቡ እንጅ ሃሳባቸው መስለው ሰርገው ገብተው ማፈራረስ ሊሆን ይችላል ይህንን ታዲያ መቋቋም የሚችለው ሰውን አይቶ ብቻ ወደ ትግል ይገባው ሳይሆን ወስኖ አምኖበት ለምን ብሎ ሃገራዊ ስሜቱ አንደብግቦት ኢትዮፕያዊነቱ አቃጥሎት የሃገሩ መደፈር መዋረድ የህዝቡና ይአካሉ ቁራጭ መሰቃየቱ መራቡ መጠማቱ መታሰር መገረፉ ብሎም መገደሉ አንሰፍስፎት ይሌሎች ቁስል የራሱ ቁስል ሆኖበት ወደትግል የገባው ብቻ ሰርቫይቭ ሲያደርግ አስመሳዩ ሲቸግረው የገባው ራሱ ላይ ችግር ሲገጥመው የገባው ወደየትኛውም ያልወገነው ሁሉም ባይሆንም ፈራ ተባ የሚለው ይህንን ብል ይህ ግፍና ስቃይ ይደርስብኛል የሚለው ወያኔን ካለፉት ስርዓቶች ጋር እያወዳደረ የተሻለ እንደሆነ አድርጎ ይሚወስደው ሁሉ ቅድሚያ ተሽመድማጅ ነው
አትጠራጠሩ ይህ ትግል ነው ትግላችን ሁሉ አቀፍ ትግል ነው ዋናው ዓላማችንም ኢትየፕያን ከአገር በቀል ቅኝ ገዝዎቻችን ላቀቅ ነው ትግላችን ከግፈኛ ስርዓት አልባ ማፊያ ቡድን ወደ ኢትዮፕያዊ ዲሞክራሲ ስርእት መቀየር መለወጥ ነው ኢትዮፕያዊ ዲሞክራሲ ነው ያልኩት ግሪካዊ ዲሞክራሲ አደለም ያልኩት ነገር ግን አታጣሙ ወይም ብታጣምሙም አብሮነታችንን በሚበታትን መልክ አታጣሙት አደራ
ለማንኛውም እኔ ማንንም ፖለቲካዊ ከሆነ መከተል ውጭ ተከትየ አደለም ማንንም ተለማምጨ አደለም እዚህ ትግል ውስጥ ስገባ ይልቅስ ኢትዮፕያን ኢትዮፕያዊነትናና ኢትዮፕይዊያንን ራሴን ጨምሮ ማለት ነው ስቃያችን እስራታችን ሞታችን ግፋችን ዘረኝነታቸውን አድሏዊ አካሄድን ፖለቲካዊ መደብተኝነትን ሉዓላዊነት አለመከበርን የወያኔ ስርዓት አልበኝነትን ወዘተ በመቃወም ነው እስካሁንም የየትኛውም ፖለቲካል ድርጅት አባል አደለሁም ግን በቅርቡ የምቀላቀለው ይኖራል በቀላቀልም ያ ፖለቲካዊ ድርጅት የሚያራምደውን ኣላማ እና ግብ እንዲሁም እኔ ለሃገሬ ለህዝቤና ለኢትዮፕያዊነት ክብሬ ያለኝን በጎ ህልም እንደ ስትራቴጅ ይዟል ብየ ስላመንኩ እንጅ ግለሰቦችን ተከትየ የምሰራው አይኖርም ኢትዮፕያን ኢትዮፕያዊነትን እና ህዝቤን ማእከል ያደረገ ትግልን አባል ባልሆንም በየትኛውም መንገድ ቢሆንም ትግሉን የሚያራምድ ከመደገፍም አልቦዝንም አቅሜ በፈቀደው ሁሉ
አስቡ ማንም ትግሉን ስለተቀላቀለ ወደ ትግል አልገባም ስለወጣም አልወጣም መቼም ቢሆን ወያኔ ራሱን እስካላስተካከለ እና ለሶስቱ ማዕዘኖች ለኢትዮፕያ ለኢትዮፕያዊነት እና ኢትዮፕያዊያን ክብርን ሞገስን እስካልሰጠና ቅድሚያ ለሶስቱ እስካልሆነ ድረስ ብየ የማልፈው ጉዳይ አደለም ወያኔ እስካልተወገደ ድረስ ትግሌን ብቻየንም ሆኜ ቢሆን እቀጥላለው እንጅ ይህንን ጽናትና ብርታት ሳይዙ ድው ጭው ባለ ቁጥር የሚበረግግ አይነት ሰው አደለሁም ማንም እንዲህም እንዲሆን እፈልጋለው እነደ እኔ ካልሆነ አላልኩም የራሱን መስመር መከተል ግላዊ አላማውን ማስኬድ ይችላለ ቀድሞ ነገርም እነዚህን እንደ እቃ ማየት መንካት መዳሰስ ስለማንችል የራሱ ልቡ ውስጥ ብቻ የሚጻፍ እውነት ብቻ ስለሆነ ቅሉ ግን መጨረሻና መዳረሻ መሆን ያለብት ሶስቱ ላይ ነው
ይህንን ግብና አላማው ያላደረገ ምንም አይነት ፖለቲካዊ ስዕተት ከመስራት አይቆጠብም
ስለዚህ ሁላችንም ቢሆን የየራሳችን እውነተኛ ፖለቲካዊ ሊሆን ይችላለ ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ እኔዲሁም ባህላዊ ምክንያቶች ሊኖሩን ቢችሉም ኢትዮፕያን ኢትዮፕያዊነትን እንዲሁም ኢትዮፗያዊይንን ማዕከል ያላደረገ ትገላችን ግን ጫፍ የለውም ሊኖረውም አይችልም ስር የለለው ዛፍ ማለት ነውና በህዋላም ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናልና እነዚህን እንደስላሶች ሶስት የሆኑ የማንነታችን ሚስጥር ቁልፎችን መሰረት አድርገን እንንቀሳቀስ
ቀጭ ቅው ባለ ቁጥር አንበርግግ ራሳችንን ከፖለቲካ ዝልበት እና ሽርሙጥና እናውጣ
ይቀጥላል...
አብቢን ህሊና አንዳርጋቸው ጽጌ

https://www.facebook.com/pages/ኢትዮጵያዊነቴ-አሸባሪ-አያደርገኝም-መንግስታዊ-ሽብርን-የሚሸከም-ትክሻ-የለንም/275063709367475https://www.facebook.com/pages/ኢትዮጵያዊነቴ-አሸባሪ-አያደርገኝም-መንግስታዊ-ሽብርን-የሚሸከም-ትክሻ-የለንም/275063709367475

No comments:

Post a Comment