Tuesday, June 17, 2014

የጃራ ሽባብ ተበሎ በሚጠራው የኦሮሞ የእስልምና አክራሪዎች ቡድን መሪ የሆነው ጃዋር መሀመድን ለፍርድ ለማቅረብ እንቅስቃሴ መጀመሩን ተገለጸ

አዎ እኔም የእብድ የቃውስ የሸርሙጣ ትርጉም ለነፃነት የሚታገሉ ኢትዮጵያዊነትን የሚሰብክ ግፈኞችን የሚታገል…ለኢትዮጵያዊነት የሚኖር ከሆነ አዎ እብድ ነኝ አዎ ቀውስ ነኝ አዎ ሸርሙጣ ነኝ እላቸዋለው፡፡

ጃዋር መሀመድን ለፍርድ ለማቅረብ እንቅስቃሴ መጀመሩን ተገለጸ

by clickhabesh.com
የጃራ ሽባብ ተበሎ በሚጠራው የኦሮሞ የእስልምና አክራሪዎች ቡድን መሪ የሆነው ጃዋር መሀመድ በክርስቲያኖችና በኢትዮጵያውያኖች ላይ የአለምን አቀፍ ህግን በመጣስ ዘርን ከዘር ፣ሀይማኖትን ከ ሀይማኖት ለማጫረስ አንዳንድ ተራ ነገሮችን ሰበብ በማድረግ በከፍተኛ ደረጃ በሳይበር በአገር ውስጥ በተለይም በዲያስፖራ ለተጀመረው የጥላቻ ቅስቀሳ ለማስቆምና ግለሰቡን ወደ ፍርድ ለማቅረብ የህግ ባለሙያዎች እየተሰባሰቡና ምረጃዎችንም በመሰብሰብ ላይ ናቸው።የአለም አቀፍ ህግ ዘር ማጥፋትን ሳይሆን ቅስቀሳን ማድረግ በራሱ ትልቅ ወንጀል ነው።
ጃዋር እልቂትን ከመቀስቀስ አልፎ ግድያው እንደት እንደሚፈጸምም በተለያዩ ስብሰባዎች ላይ ገልጽዋል።ይህን ጉዳይ በተመለከተ ዝርዝሩን ይዘን እንቀርባለን።

Ethiopians killed with Mencha by Jara – Harrerge-1992

Olf Massacer3Olf MassacerOlf Massacer2

Olf Massacer1

Jimma Massacre-2005

muslimsfafd

 Jara Shebabs partner in terror Somalian Al-Shabaabs in action

slide_4074_56916_large

article-1235763-0798a090000005dc-484_634x667

307520_132031250290790_1772319311_n

Beheaded3

The United Nations’ Genocide Convention outlaws not only acts of genocide but “incitement” to genocide, an egregious offense whether or not genocide has yet occurred. The convention’s goal, of course, is to prevent genocide before it takes place. Those who incite genocide, and those who defend them, often invoke the freedom of speech. But no free-speech law condones threats of mass murder. The Nuremberg tribunal convicted and executed Nazi newspaper publisher Julius Streicher for inciting the murder of Europe’s Jews, even though he hadn’t committed murders directly.
Generally speaking, “incitement” means encouraging or persuading another to commit an offense by way of communication, for example by employing broadcasts, publications, drawings, images, or speeches. It is “public” under international law if it is communicated to a number of individuals in a public place or to members of a population at large by such means as the mass media. Among other things, its “public” nature distinguishes it from an act of private incitement (which could be punishable under the Genocide Convention as “complicity in genocide” or possibly not punishable at all). public incitement to genocide can be prosecutedeven if genocide is never perpetrated. Lawyers therefore classify the infraction an “inchoate crime”: a proof of result is not necessary for the crime to have been committed, only that it had the potential to spur genocidal violence.

3 comments:

  1. የእስልምና እምነት ዓሰዳቢ ኢትዮጵያዊው ጅሃዲስት፥ ጆሓር መሃመድ የሚባል እንስሳ፥ መግደልን እንደ ማዕረግ የቆጠረ ደም የጠማው ተኩላ ነው፥ የዓማራን ክርስቲያን ሕዝብ መሜንጫ፣ ለመጨረስ የተነሳ ወንጀለኛ፥ በክርስቲያን ዓገር በሆነችው ዓሜሪካ ተቀምጦ የክርስቲያን የጥላቻ መርዙን የሚዘራ ወደል መሃይም ቶሎ ለፍርድ መቅረብ ይገባዋል፣ ሁላችንም ዓጥብቀን ልንጸየፈውና በዕያለንበት ልንታገለው የሚገባ በኃይማኖት ስም የሚነግድ ሌባ ሌላኛው ወይኔ ነው፥

    ReplyDelete
  2. በእውነት ከሆነ ጁሀር ሙሀመድ መጠየቅ እና ለፍርድ መቅረብ ያለበት ወንጀለኛ ነው ። እሱ የሚናገረውንና የሚአደርገውን ድርጊት እያያችሁ እና አየሰማችሁ ስሙ ሙስሊም ስለሆነ ብቻ ከእስልምና ሀይማኖት ጋር አታነካኩት ነገሩ ከበድ ያለ ችግር ያመጣልና።

    ReplyDelete
  3. ጆሀር መሀመድ ለፍርድ ይቅረብ

    ReplyDelete