Sunday, June 29, 2014

የዝንጅብል ሻይ 10 የጤና በረከቶች Posted by tenadam on June 28, 2014 // Leave Your Comment 1863 EmailShare tea with genger ዝንጅብል ውስጡ ባለው የቫይታሚን ሲ፣ የማግንዚየም እንዲሁም ሌሎች ንጥረ ነገሮች ለጤና ከፍተኛ ጥቅም እንደሚሰጥ ይነገራል። ከእነኚህ መካከል አስሩን እነሆ፦ 1/ ካንሰርን መከላከል ከ 17 በላይ ጥናቶች እንደሚጠቁሙት ዝንጅብል የካንሰር እድገትን የሚያቆም ንጥረ ነገር በውስጡ የያዘ በመሆኑ ከ101 በላይ በሽታዎችን ይከላከላል። 2/ ማቅለሸለሸን ያስቆማል ረጅም ጉዞ ከመጀመርዎ በፊት አንድ ሲኒ የዝንጅብል ሽይ መጠጣት ማስመለስ እና ማቅለሽለሽን የመሳሰሉ ችግሮችን ሊካላከሉ ይችላሉ። 3/ የጨጓራ እና የሆድ ስራን ይሻሽላል ዝንጅብል የምግብ መፈጨት እንዲሁም የሆድ ጤንነትን የማሻሻል አቅም አለው። 4/ የሰውነት መቆጣትን ይቀንሳል የመገጣጠሚያ እና የጡንቻ ችግሮች| ካለብዎት ዝንጅብል ፍቱን መድሀኒት መሆኑን ጥናቶች ያሳያሉ። የዝንጅብል ሻይን ከመጠጣት ባለፈ የተቆጡ የሰውነት መገጣጠሚያ አካባቢን በዝንጅብል ማሸትም ጥሩ ማስታገሻ ነው። 5/ የመተንፈሻ አካላት ችግሮችን ይከላከላል ከጉንፋን ጋር ከተያያዙ የመተንፈሸ አካል በሸታዎች ለመፈወስም ያግዛል። 6/ የደም ዝውውርን ያሻሽላል በዝንጅብል ሻይ ውስጥ የሚገኙ ቪታሚኖች፣ ማእድናት እና አሚኖ አሲድ ለደም ዝውውር መሻሻል ከፍተኛ ጠቀሜታ ያላቸው ናቸው። 7/ በወር አበባ ጊዜ የሚኖር የሆድ ህመምን ይቀንስል ሴቶች በወር አበባ ጊዜ የሚኖርን የሆድ ህ|መም ለመቀነስ ሞቅ ባለ የዝንጅብል ሻይ ውስጥ ፎጣን በመንከር ሆድ አካባቢ ማሸት የሚሰማቸውን ህመም ለመቀነስ ያግዛል። 8/ በሽታን የመከላከል አቅምን ይጨምራል ውስጡ ባለው ከፍተኛ ንጥረ ነገር ምክንያት በሽታ የመከላከል አቅምን ሊጨምር ይችላል። 9/ ጭንቀትን ያስወግዳል ዝንጅብል ጭንቀትን የማስወገድ አቅም አለው ተብሎ ይነገርለታል ይህም ውስጡ በያዘው ጠንካራ መዓዛ እና ንጥረ ነገሮች ምክንያት ነው። 10/ ለአስም በሸታ የተደረጉ ጥናቶች እንደሚጠቁሙት ዝንጅብል ከአስም ጋር የተያያዙ ህመሞችን የመቀነስ ባህሪ አለው። ምንጭ፡ ኤፍቢሲ - See more at: http://www.tenaadam.com/amharic/archives/1915#sthash.RL4JhkNq.dpuf

አዎ እኔም የእብድ የቃውስ የሸርሙጣ ትርጉም ለነፃነት የሚታገሉ ኢትዮጵያዊነትን የሚሰብክ ግፈኞችን የሚታገል…ለኢትዮጵያዊነት የሚኖር ከሆነ አዎ እብድ ነኝ አዎ ቀውስ ነኝ አዎ ሸርሙጣ ነኝ እላቸዋለው፡፡

  • 1863
     
    Share
tea with genger
ዝንጅብል ውስጡ ባለው የቫይታሚን ሲ፣ የማግንዚየም እንዲሁም ሌሎች ንጥረ ነገሮች ለጤና ከፍተኛ ጥቅም እንደሚሰጥ ይነገራል። ከእነኚህ መካከል አስሩን እነሆ፦
1/ ካንሰርን መከላከል
ከ 17 በላይ ጥናቶች እንደሚጠቁሙት ዝንጅብል የካንሰር እድገትን የሚያቆም ንጥረ ነገር በውስጡ የያዘ በመሆኑ ከ101 በላይ በሽታዎችን ይከላከላል።
2/ ማቅለሸለሸን ያስቆማል
ረጅም ጉዞ ከመጀመርዎ በፊት አንድ ሲኒ የዝንጅብል ሽይ መጠጣት ማስመለስ እና ማቅለሽለሽን የመሳሰሉ ችግሮችን ሊካላከሉ ይችላሉ።
3/ የጨጓራ እና የሆድ ስራን ይሻሽላል
ዝንጅብል የምግብ መፈጨት እንዲሁም የሆድ ጤንነትን የማሻሻል አቅም አለው።
4/ የሰውነት መቆጣትን ይቀንሳል
የመገጣጠሚያ እና የጡንቻ ችግሮች| ካለብዎት ዝንጅብል ፍቱን መድሀኒት መሆኑን ጥናቶች ያሳያሉ። የዝንጅብል ሻይን ከመጠጣት ባለፈ የተቆጡ የሰውነት መገጣጠሚያ አካባቢን በዝንጅብል ማሸትም ጥሩ ማስታገሻ ነው።
5/ የመተንፈሻ አካላት ችግሮችን ይከላከላል
ከጉንፋን ጋር ከተያያዙ የመተንፈሸ አካል በሸታዎች ለመፈወስም ያግዛል።
6/ የደም ዝውውርን ያሻሽላል
በዝንጅብል ሻይ ውስጥ የሚገኙ ቪታሚኖች፣ ማእድናት እና አሚኖ አሲድ ለደም ዝውውር መሻሻል ከፍተኛ ጠቀሜታ ያላቸው ናቸው።
7/ በወር አበባ ጊዜ የሚኖር የሆድ ህመምን ይቀንስል
ሴቶች በወር አበባ ጊዜ የሚኖርን የሆድ ህ|መም ለመቀነስ ሞቅ ባለ የዝንጅብል ሻይ ውስጥ ፎጣን በመንከር ሆድ አካባቢ ማሸት የሚሰማቸውን ህመም ለመቀነስ ያግዛል።
8/ በሽታን የመከላከል አቅምን ይጨምራል
ውስጡ ባለው ከፍተኛ ንጥረ ነገር ምክንያት በሽታ የመከላከል አቅምን ሊጨምር ይችላል።
9/ ጭንቀትን ያስወግዳል
ዝንጅብል ጭንቀትን የማስወገድ አቅም አለው ተብሎ ይነገርለታል ይህም ውስጡ በያዘው ጠንካራ መዓዛ እና ንጥረ ነገሮች ምክንያት ነው።
10/ ለአስም በሸታ
የተደረጉ ጥናቶች እንደሚጠቁሙት ዝንጅብል ከአስም ጋር የተያያዙ ህመሞችን የመቀነስ ባህሪ አለው።
ምንጭ፡ ኤፍቢሲ
- See more at: http://www.tenaadam.com/amharic/archives/1915#sthash.RL4JhkNq.dpuf

4 comments: