Friday, July 4, 2014

ድል ድል ይሸተኛል፥::::Truneh Yirga

ድል ድል ይሸተኛል፥
ድል ያለመስዋዕትነት አይገኝም፥
ውዱ የኢትዮጵያ ልጅ፤ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ባልተገመተ ሁኔታ፤ በጠላት እጅ ገብቱዋል ፥ የሚባለው ወሬ አመዝኖ ይወራል፦
አንዳርጋቸው ማድረግ ያለበትን ጨርሶ ዳር ያደረሠ፣ የኢትዮጵያን ትንሣኤ እውን ለማድረግ እራሱን ለመስዋዕትነት ያዘጋጀ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ነው። እኛም ማድረግ የምንችለውን እናድርግ ፥ ኃላፊነታችንን እንወጣ፦
አንዳርጋቸው ፅጌ የተነሳለትን የህዝቦች የነፃነት ጥያቄና አገራዊ ዓላማ አንግቦ በዱር በገደል ተንከራቶ በእሣት ላይ ለመራመድ የቆረጠ ሕዝባዊ ሠራዊት በጊዜው የገነባ የዘመናችን ጀግና ነው።
ጀግና ሲወድቅ የድል ቀን እየቀረበ ነውና ሃዘን የለም፦
ጀግና የሞታል ጀግና ይተካል
ታጋይ ይታሰራል ፣ ታጋይ ይወለዳል
ትግሉ የሕዝብ ነው ያለምንም ጥርጥር ይቀጥላል፦

No comments:

Post a Comment