አዎ እኔም የእብድ የቃውስ የሸርሙጣ ትርጉም ለነፃነት የሚታገሉ ኢትዮጵያዊነትን የሚሰብክ ግፈኞችን የሚታገል…ለኢትዮጵያዊነት የሚኖር ከሆነ አዎ እብድ ነኝ አዎ ቀውስ ነኝ አዎ ሸርሙጣ ነኝ እላቸዋለው፡፡
"የተቃዋሚዎች ጥያቄ ነው!"
==================
በሺዎች የሚቆጠሩ የኢህአዴግ አባላት ከፍተኛ አመራር፣ መካከለኛ አመራር ምናምን እየተባሉ በየደረጃቸው በተለያዩ ከተሞች የፖለቲካ ትምህርት (ስልጠና) ሲሰጣቸው ነበር። በስልጠናው የሚወራ ስለ ጭንቀት ነው። ስላለፈው ስርዓት መጥፎነት ነው። ስላሁኑ የኢኮኖሚ ዕድገት ነው። ስብሰባው ደግሞ አያልቅም። የስብሰባው መርዘምና የሚወራው የተለመደው የኢቲቪ ጅንጀና ተደምሮ ስልጠናው አሰልቺ ያደርገዋል።
በስልጠናው በጣም ብዙ ጥያቄዎች ተጠይቀዋል። አሰልጣኞቹ ማውራት እንጂ ጥያቄ መስማት አይሆንላቸውም። "ኢህአዴግ የሚናገር ምላስ እንጂ የሚሰማ ጀሮ የለውም" ያለው ማን ነበር? ያም ሁኖ ግን በርካታ ጥያቄዎች ተነስተዋል። የሚገርመው ጥያቄ መጠየቁ አይደለም። የአብዛኞች ጥያቄዎች መልስ "የተቃዋሚዎች ጥያቄ ነው" የሚል መሆኑ ነው።
ስለዚህ የኢህአዴግ አባላትን ለሚጠይቁት ጥያቄ መልሱ "የተቃዋሚዎች ጥያቄ ነው" የሚል ነው። የተቃዋሚና የደጋፊ ጥያቄ ተብሎ ተለይተዋል። ጥያቄ የሚጠይቅ የኢህአዴግ አባል መደቡ ከተቃዋሚዎች ጋር ነው። የኢህአዴግ ጥያቄ ለመጠየቅ ተጨማሪ ጅንጀና ማቅረብ እንጂ መጠየቅ አይፈቀድም።
እኔምለው ይሄ የተቃዋሚዎች ጥያቄ በኢህአዴጎችም ገብቷል ለካ። የኢህአዴግ አባላት የተቃዋሚዎች ጥያቄ መጠየቅ ከጀመሩ ተቃዋሚዎች ሆነዋል ማለት ነው። እኛ ተቃዋሚዎች የተባልንኮ የተቃዋሚዎች ጥያቄ ስለጠየቅን ነው። ይህን የሚያሳየው የኢህአዴግ አባላትን የኛ ሓሳብ ደጋፊዎች መሆናቸው ነው።
የተቃዋሚ ጥያቄዎች የፍት ህ ጥያቄዎች ናቸው።

No comments:
Post a Comment