Friday, July 4, 2014

አርቲስት ዳምጠው አየለ በአዲስ አበባ ቅ/ገብራኤል ሆስፒታልና ከቅርብ ቀናት ወዲህም በመኖሪያ ቤቱ በህክምና እንደእግዚአብሄር ፈቃድ ሲረዳ ቆይቶ ዛሬ ሒወቱ በሰላም አልፏል። ኢማኖ ለአርቲስት ዳምጠው የሰላም እረፍትን እየተመኘ ለመላው ቤተሰቡ መጽናናትንና ብርታትን ይመኛል። RIP


አርቲስት ዳምጠው አየለ በአዲስ አበባ ቅ/ገብራኤል ሆስፒታልና ከቅርብ ቀናት ወዲህም በመኖሪያ ቤቱ በህክምና እንደእግዚአብሄር ፈቃድ ሲረዳ ቆይቶ ዛሬ ሒወቱ በሰላም አልፏል። ኢማኖ ለአርቲስት ዳምጠው የሰላም እረፍትን እየተመኘ ለመላው ቤተሰቡ መጽናናትንና ብርታትን ይመኛል።

No comments:

Post a Comment