Thursday, July 3, 2014

ከ165 በላይ የታጠቁ ገበሬወች ወደ በረሃ ወጥተዋል።

የትግሬ ነፃ አውጭ ግንባር /ህወኃት/ ከሱዳን መንግስት ጋር ባደረገው ስምምነት መሰረት ሰፋ ያለ የአማራን መሬት የጎንደርን ገበሬወች እርሻ በመንጠቅና በማፈናቀል ለሱዳኖች በማስረከብ ላይ ይገኛል። የአካባቢው ገበሬወችም ይህንኑ የወያኔ አሳፋሪ ድርጊት በመቀዋወም ተደራጅተው ወደ ጫካ ገብተው ለስራቸው ከሚጠቅማቸው ድርጅት ጋር በመተሳሰር በሱዳን የፀጥታ ሃይሎች ላይ እርምጃ መውሰድ ጀምረዋል። እስካሁን ከ165 በላይ የታጠቁ ገበሬወች ወደ በረሃ ወጥተዋል። ሁኔታው እያደገና እየሰፋ እንደሚሄድ በማሰብ ጉዳዩ ይመለከተኛል የሚል ወገን ሁሉ አጋርነቱን በቻለው ሁሉ እንዲተባበር ይፈለጋል።
በምታዩት ካርታ መሰረት የመሬት ስጦታው ተግባራዊ እየተደረገ ነው።

No comments:

Post a Comment