Thursday, July 3, 2014

የጎሰኝነት/የጎሳ ብሄርተኝነት ስነ-ልቦና/The Psychology of Ethnic Nationalism በጎሰኝነት የታጨቀ አስተሳሰብ የሰውን ልጅ ህሊና በማሳወር ከሰባዊነት ደረጃ አውጥቶ ወደ አውሬነት በመቀየር ስብዕና የተላበሰ አስተሳሰብን ያጠፋል!!

የጎሰኝነት/የጎሳ ብሄርተኝነት ስነ-ልቦና/The Psychology of Ethnic Nationalism
በጎሰኝነት የታጨቀ አስተሳሰብ የሰውን ልጅ ህሊና በማሳወር ከሰባዊነት ደረጃ አውጥቶ ወደ አውሬነት በመቀየር ስብዕና የተላበሰ አስተሳሰብን ያጠፋል!!
የሰው ልጅ ከእንስሳ የሚለየው የሰባዊነቱ መስጥር ፈጣሪ በለገሰው ህሊናው በማመዛዘን ጥሩና መጥፎውን በመለየት መጥፎውን እያስወገደ ወልካሙን የሚያጎለብትበት ችሎታው ነው ፡፡ነገር ግን ከዚህ በተጻራሪ የሰው ልጅ የራሱን ዘር ሊያጠፋት የሚችልበት ሁኔታ እና አጋጣሚ አለ፡፡ የይህውም የጎሳ በብሄርተኝነት/ ከሌላ ገጎ ስለሆነ ብቻ/ እና የሀይማኖት አክራሪነት ናቸው፡፡
ጎሰኝነት በባህሪው አንድ የጎሳ ቡድን ስለራሱ የበላይነት የሚሰብክበት ከሌሎች የተለየን ነን ሚል አስተሳሳብ በማዳበር ፣የራሱን ጎሳ ከሌላው ሰባዊ ፍጡር አብልጦ የማየት እና እስከ ማምለክ የሚያደርስ የስነ ልቦና ለውጥ የሚያስከትል፣እራሱን በእብሪት ፣በትምክት የሚወጥርበት እና ከሱ ውጪ ያሉ የሌላጎሳ ተወላጆችን እንደሰው የማያይ ፣ የሰውን ልጅ አስተሳሳብ ፣ህሊና የሚያሳውር እናም አስክሮ ወደ አውሬ ቀይሮ የሚያሳብድ በሽታ ነው፡፡!ጎሰኝነት መሰረቱ ጥላቻ የሚፈጥሩ የተዛቡና የውሸት ታሪኮችን በመፍጠር በአንድ ህበረተሰብ ውስጥ ጥላቻን በማስረጽ ነው፡፡የወያኔ ትግሬ ጎሰኞች እዚህ ውስጥ ነው ያሉት አብደዋል፣ ልክ እንደ ሂተለር ዘመን በአርያን ጎሰኝነት እንዳበዱት ግን ማበዳቸው አይተወቃቸውም፡፡
በሀገራችን እየተቀነቀነለት ያለው የወቅቱ ፋሽስቶቹ የናዚ-ወያኔዎች የሚያስፋፉት አደገኛ ወረርሽኝ በሽታ ጎሰኝነት ይባላል፡፡ጎሰኝነት በባህሪው አንድ የጎሳ ቡድን ስለራሱ የበላይነት የሚሰብክበት ከሌሎች የተለየን ነን ሚል አስተሳሳብ በማዳበር ፣የራሱን ጎሳ ከሌላው ሰባዊ ፍጡር አብልጦ የማየት እና እስከ ማምለክ የሚያደርስ የስነ ልቦና ለውጥ የሚያስከትል፣እራሱን በእብሪት ፣በትምክት የሚወጥርበት እና ከሱ ውጪ ያሉ የሌላጎሳ ተወላጆችን እንደሰው የማያይ ፣ የሰውን ልጅ አስተሳሳብ ፣ህሊና የሚያሳውር እናም አስክሮ ወደ አውሬ ቀይሮ የሚያሳብድ በሽታ ነው፡፡!ጎሰኝነት መሰረቱ ጥላቻ የሚፈጥሩ የተዛቡና የውሸት ታሪኮችን በመፍጠር በአንድ ህበረተሰብ ውስጥ ጥላቻን በማስረጽ ነው፡፡የወያኔ ትግሬ ጎሰኞች እዚህ ውስጥ ነው ያሉት አብደዋል፣ ልክ እንደ ሂተለር ዘመን በአርያን ጎሰኝነት እንዳበዱት ግን ማበዳቸው አይተወቃቸውም፡፡ ይህ በሽታ በአለማችን ላይ ከፍተኛውን ጉዳት በማድረስ ወደር ሌለው ነው፡፡ ለዚህ ማስረጃ የጀርመን ናዚዎች አርያንን ጎሳ የበላይነት አንግበው ለጀርምን ውድቀት፣ርሃብ ፣ሰቆቃ ወደኃላ መቅረት አይሁዶችን በምክንያትነት በመፈረጅ እንደሰው እንዳያስቡ ህሊናቸውን ሰውሯቸው የለምንም ርህርሄ በገፍ ፈጅተዋል ፡፡ከዚህ እንደምንመለከተው ትልልቅ የተማሩ፣ ያወቁ የተባሉ የህክምና ዶክተሮችን ምሁራንን ሳይቀር እንዴት አስተሳሰባቸው ቀይሮ፣ህሊናቸውን ቀይሮ በማስከር ሊያሳብዳቸው እንደቻለ ነው፡፡የጀርመን ናዚዎች ተሸንፈው ፍርድ ከተሰጣቸው በኃላ ትልልቅ የሂትለር ባለስጣናትንን፣ ሀኪሞችን ከኑረን-በርግ ፍርድ በኃላ እንደ ሲግመንድ ፍሩድ ያሉ የአለማች እውቅ ሳይኮአናሊስቶች ጋር የሰሩ ሳይኮአናሊስቶች መርምረዋቸው ነበር ፣እነዚህ በጣም አሰቃቂ ወንጀል የፈጸሙ፣በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎችን የፈጁ፣ያስፈጁ የሂተለር በለስልጣናት ተመርምረው ምንም አይነት የአህምሮ ችግር የሌለባቸው ሆነው ነው የተገኙት ፡፡በመጨረሻ እነዚህ የናዚ ባለስልጣናት እንዚህ ያለ አሰቃቂ ወንጀል ለመፈፀም ያነሳሳቸው የአርያን ጎሰኝነት በሽታ ህሊናቸውን አሳውሮአቸው ያን ያህል ጥፋት ሊያደርሱ እንደቻሉ ተረጋግጧል፡፡በሀገራችን አክራሪው በትግሬ ጎሰኝነት ያበደው ወያነ ፣በፕሮግራሙ ልክ እንደ ሂትለር ዘመን በአሪያን ጎሰኝነት እንዳበዱት እና አይሁዶች በጠላትነት እንደተፈረጁት ወያኔም በዛ አብዶ አማራን በአውራ ጠላትነት ፈርጆ የተንቀሳቀሰ ፣ለዚህም በፕሮግራሙ ላይ በግልጽ ያስቀመጠ ጎሰኝነት አሳውሮ ያሳበዳቸው ፣ሰው መሆን ያቃታቸው ፣እንደ ሰው ማሰብ የተሳናቸው እራሳቸውን አውሬ የደረገጉ ሰዎች ስብስብ ከትግሬ ውጪ ያለውን ጎሳ እንደ ሰው የማያዩ ስብስብ ፣ በዚህም ፋሽስቶቹ የናዚ-ወያኔ ጭራቆች የትግሬ ጎሳኝነት አሳብዶአቸው ገና ከጅምሩ እንደ ናዚዎች ሁሉ ለትግሬ ህዝብ በርሃብ ፣መቸገር ፣ለሴትኛ አዳርነት እና ወደ ኃላ መቅረት አማራን በምክንያትነት በመፈረጅ እስከ አፍንጫቸው ታጥቀው ከ1971ዓ.ም ጀምሮ በውልቃይት ጠገዴ ፣ፀለምት ፣ሰቲት ሁመራ፣ዳንሻ የሚኑሮ አማሮችን በገፍ የለምንም ርህራሄ ፈጅተዋል በቦታውም ከ500ሺህ በላይ ትግሬ አስፍረዋል፡፡ከዚህ በተጨማሪም በኦሮሞ ጎሰኝነት ያበዱት ፋሽስቶቹ የናዚ-ኦነግ እራሳቸውን አውሬ ያደረጉ ከኦሮሞ ውጪ ያለውን ሰው ሰባዊነት የማይቀበሉ ፣እንደ ሰው ማሰብ የተሳናቸው፣ህሊናቸውን ስተው ያበዱ ቡድን በአርባጉጉ፣በበደኖ፣በአሰቦት ገዳም ፣ምስራቅ ወለጋ ጊዳብ ሺራቦ…ወዘተ የሚኖሩ አማሮችን እና ክርስትያን ኦሮሞዎች /ጉለሌዎች ፣ሰላሌዎች/ የለምንም ርህራሄ ሰብአዊነት በጎደለው አረመኔአዊ በሆነ መንገድ በገፍ ፈጅተዋል፡፡የቅርቡ ትዝታችን የፋሽስቶቹ የናዚ-ወያኔ ወታደሮች የትግሬ ጎሳኝነት አሳውሮ ያሳበዳቸው ናዚ-አጋዚ ሰራዊቶች ከትግሬ ጎሳ ውጪ ያለ ሰው ሰው የማይመስላቸው ወደ አውሬነት የተቀየሩ ለሰላማዊ ሰልፍ አደባባይ የወጡ የአዲስ አበባ ለጋ ወጣቶቸን በጥይት አርግፈዋል ፡፡በሀገራች ስለ ጎሰኝነት ስነልቦና በቂ ግንዛቤ የለም ማለት ይቻላል ፣ተምረዋል ፣አውቀዋል የሚባሉት እንኳን ጎሳኝነት እንዴ የሰውን ኅሊና ሊያሳውር እንደሚች ፣ሚዛናዊ አስተሳሰብ የላቸውን ሰዎች አሳውሮ ወደ አውሬነት ሊቀየር የሚችል ፣የስነልቦና ለውጥ እንደሚያመጣ መርምረው የተገነዘቡና የሚያሰገነዝብ በለመሆናቸው ፣አብረው በትግሬ ጎሰኝነት ካበደው እና ተከተዮቹን ካሰበደው ፣እና ሌሎችንን ጎሳዎች በዚህ በሽታ እየበከለ ካለው ፋሽስቱ ናዚ-ወያኔ ጋር አብረው ሲፈነጥዙ ፣እንደ ጥጃ ሲዘሉ ማየቱ በጣም የሚያሳዝን ነው፡፡ ይባስ ብሎ ጎሰኞች የሚያብዱበት ቀን ህዳር 29 ተብሎ ለእብደታቸው ህጋዊ ሽፋን በፋሽስቶቹ የናዚ-ወያኔ አውሬዎች ተሰጥቷል፡፡ስለሆነም ስለ ጎሰኝነት ስነልቦና እንዴት የሰውን ልጅ አስተሳሰብ አሳውሮ ወደ አውሬነት ሊቀይር እና አስክሮ በማሳብድ የስነ ልቦና ለውጠጥ እንደሚያመጣ ለሁሉም ህብረተስብ ግንዛቤ መፍጠር ያስፈልጋል፡፡
የትግሬ ጎሰኝነት ህሊናውን አስቶ አውሬ ያደረገው የቀን ጅብ ስብሃት ነጋ

No comments:

Post a Comment