Friday, July 4, 2014

“ወያኔዎች እንደሚያስቡት አንዳርጋቸውን በውንብድና በመያዛቸው ይሄ ትግል ያቆማል፤ ወይም ይቀንሳል፤ ወይም ይቀዘቅዛል ብለው አስበው ከሆነ ድሮም ጅሎች ናቸው፤ አያስቡም፤ አሁንም ጅሎች ናቸው፡፡ አታዉቁም ብዙዎቻችሁ፤ አንዳርጋቸው ስራውን ጨርሶ እንግሊዝ አገር መጥቷል፡፡ #አብቢን

Dr. Birihanu is right to say the following he has spoken the most fascinating speech as A politician he must not express his deep felt feelings about his best Freedom fighter squad leader in tears!!!

Dr. Birihanu is right!!!

“ወያኔዎች እንደሚያስቡት አንዳርጋቸውን በውንብድና በመያዛቸው ይሄ ትግል ያቆማል፤ ወይም ይቀንሳል፤ ወይም ይቀዘቅዛል ብለው አስበው ከሆነ ድሮም ጅሎች ናቸው፤ አያስቡም፤ አሁንም ጅሎች ናቸው፡፡ አታዉቁም ብዙዎቻችሁ፤ አንዳርጋቸው ስራውን ጨርሶ እንግሊዝ አገር መጥቷል፡፡ Actually እንግሊዝ አገር መኖር ጀምሯል፤ እንደገና ተመልሶ፡፡ ሌላ የግሉን ስራ እየሰራ፡፡ መስራት ያለበትን ነገር ጨርሶ፤ ይህን ትግል ከዳር የሚያደርሱ ሰዎችን አፍርቶ፤ ወጣቶችን አስተምሮ፤ የመሪነት ብቃት ሰጥቶ ጨርሶ፤ አታስፈልገንም ሂድ ብለውት በሄደበት ሰዓት ነው ወያኔዎች ያሰሩት፡፡ እኔ ለጉራም ለውሸትም አይደለም የምለው፡፡ እሱን በመያዛቸው አንድ ነገር እናገኛለን ብለው አስበው ከሆነ they are really mistaken፡፡ ምንም ምንም የሚያገኙት ነገር የለም፡፡ Because ይሄ ትግል አንድ መሻገር የነበረበት important ደረጃ ነበር፤ ያን መሻገር ያለበትን ደረጃ አሻግሮታል፡፡”

“የአንዳርጋቸው መታሰር ልብ የሚሰብር ዜና ነው፤ በምንም አይነት ግን አንገት የሚያሰብር ዜና አይደለም፡፡”

“ጭንቅላቱ ትራስ ነካ ማለት አንዳርጋቸው ተኛ ማለት ነው፡፡ ሲያንኳርፍ ነው የምትሰሙት፡፡ ምንም ምንም bother የሚያደርገው ነገር የለም፡፡”

“ወያኔዎች አንዳርጋቸውን ይዘው ምንም የሚያገኙት ነገር የለም፡፡ እያንዳንዱን ጣቱን እየከታተፉ ቢቆርጡት የሚያገኙት ነገር የለም፡፡ እየሳቀ ነው የሚሞተው አንዳርጋቸው፡፡”

“So የትግሉን መልክ መርጠዋል፡፡ እኛ አይደለንም የመረጥነው፤ መርጠዋል፡፡ ይሄ አይነት ውሳኔ ደግሞ ውጤት አለው፡፡ ያን ውጤት ያዩታል፡፡ እንደከዚህ በፊቱ ዝም ብለን፤ victim ሆነን ስንመታ እያለቀስን የምንኖርበት ጊዜ አቁሟል፤ አብቅቷል፡፡ ከአሁን በኋላ ብንወድቅም እየታገልን ነው የምንወድቀው፡፡ ብንሞትም እየገደልን ነው የምንሞተው፡፡ ይሄን ግን ሊያዉቁት ይገባል፡፡ They have choosen ምን አይነት ትግል እንደሚፈልጉ፡፡"

No comments:

Post a Comment