Tuesday, July 1, 2014

አብቢን በምንም መልኩ ቢሆን ኢትዮጵያ ኢትዮጵያዊያንና ኢትዮጵያዊነታችን ከሚፈልጉት ነፃነት በላይ የየግላችን ዝናና ስም ካስጨነቀን ተሳስተናል፡፡ ይህ ህዝብ ያጣው ዝነኛ አና ስም ያላቸውን አደለም ስምና ዝናማ ሞልቷል ያጣው ግን መረጃ ማስረጃ እና ነፃነት ነው፡፡ ሶስቱ /ኢትዮጵያ ኢትዮጵያዊያንና ኢትዮጵያዊነታችን/ ሲል ግንባሩን ለጥይት አጋልጦ ፍርሃቱንና እና ድብቅነቱን የህዝብ ጥያቄ ፍቅር ስለበለጠበት ገሃድ ያደረጋና ነፃ አውጭ ላጣው ህዝብ የሚቆምለት ነው ይህች ሃገር ህዝብና ኢትዮጵያዊነት የሚሹት ዝና አደለም ስዎች!!! አብቢን ነኝ ከኢትዮጵያ!!! not from anywhere else

No comments:

Post a Comment