በሱዳንና በሳውዲ አረብያ ሲኖሩ ቆይተው ወደ አገራቸው የተመለሱትና ባሁኑ ግዜ አበደራፍእ ከተማ ላይ በእርሻ
ስራ ላይ የተሰማሩትን ኢንቨስተሮች ግብር ስለበዛባቸው እርሻቸው ትተው እንዲሄዱ እየተገደዱ መሆናቸውን የደረሰን
መረጃ አስታወቀ፣፣
በመረጃው መሰረት በአብ ደራፍዕ ከተማና አካባቢው በእርሻ ስራ ላይ ተሰማርተው የሚገኙ ባለ ሃብቶች በኢህአዴግ ስርአት ካድሬዎች ማዳበርያ እንድትወስዱ መሬታችሁን ለኩት የሚል መመርያ በመስጠት የመዳበርያና የመሬት ግብር ባንድ ግዜ ከልክ በላይ የሆነ ክፍያ እንዲከፍሉ ስላስገደድዋቸው እናንተ ቆይታችሁም በአምላክ ሃይል ለሚመጣው ዝናብም ታስከፍሉናላቹህ መሬታችሁን ትተንላቹሃል በማለት ተቃውማቸው እንዳሰሙ ከቦታው የደረሰን መረጃ አመለከተ፣፣
ተቃውሞው ካሰሙ ኢንቨስተሮች የተወሰኑትን ለመጥቀስ።- አለባቸው መኳንንትና ዳኛቸው ከበደ( ከሱዳን የመጡ)፤ ስኢድ ሃሰንና ናስር ሙስጠፋ (ካሳውዲ አረብያ የመጡ) መሆናቸውና። እነዚህ ከስደት ተመልሰው ራሳችንን ጠቅመን አገራችንን እንጠቅማለን ብለው በስራው የተሰማሩ ዜጎች እስካሁን በሰው ሃገር ተሰደን የሰበሰብነውን ገንዘብ ተጠቅመን ስራችን ስናከናውን ቆይተናል አሁን ግን አቅጣጫውን በሳተ ክፍያ ለኪሳራ ተጋልጠናል በዚሁ ቅጥ ያጣ አካሄድም አገራችን ሊያልፍላት አይችልም በማለት። ይዘውት የቆዩትን የእርሻ ቦታ ትተውት እየሄዱ መሆናቸውን መረጃው አክሎ አስረድተዋል፣፣

ከኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የተቀነሱ አባላት ከስራዊቱ ሲሰናበቱ የተሰጣቸው የስንብት ወረቀት እምቢ ብለው
ከሰራዊቱ የወጡ የሚል ስለሆነ በሃገራቸው ሰርተው እንዳይኖሩ እንቅፋት እንደሆነባቸው ምንጮቻችን አስታወቁ፣፣
እነኝህ ከኢህአደግ ስረአት መከላከያ ስራዊት ሲያገለግሉ ቆይተው የተሰናበቱ ወተሃደሮች። የአገልግሎት ግዝያቸው ያበቃና እንዲሁም በኤች ኣይቪ ኤድስ በሽታ ተይዘው አታስፍልጉኑም ተብለው በስርአቱ የተባረሩት የሰራዊቱ አባላት። “ራሳቸው እምቢ ብለው ወጡ” የሚል የስንብት ወረቀት ስለተፃፈባቸው በሃገራቸው ሰርተው እንዳይኖሩ እንቅፋት ስለሆነባቸው በሽግር ላይ ወድቀው እንደሚገኙ ምንጮቻችን ከተለያዩ ያገራችን አከባቢዎች አስረድተዋል፣፣
ይህ ተሰናባቾችን መሰረት አድርጎ የጠቀሰው መረጃው። “ መንግስት ራሱ አስናብቶን ሲያበቃ በእምቢተኝነት እንደወጣን አስመስሎ የስንብት ወረቀት መፃፉ። በሃገራችን ውስጥ ስርተን ኑሯችን እንዳንመራ እንቅፋት የሚፈጥር ሃላፊነታዊ የጎደለው አስራር ነው” በማለት። በሃላፊዎቻቸው የተሰጣቸው የስንብት ወረቀት በመቃወምና። በመክሰስ ላይ እንደሚገኙ ተገለጸ፣፣
ከስርአቱ መከላከያ ሰራዊት ሳንወጣ። በአዲስ አበባ መከላከያ ሰራዊት ፅህፈት ቤት በሰኔ 17/ 2006 ዓ/ም የእዞችና የክፍለጦር አዛዦች የተገኙበት ስብሰባ ላይ የስራዊቱ ባለስልጣናትና አባላቱ በማህበራዊ አገልግሎት እጥረት እየተቸገሩና እየተራቡ በመሆናቸው። በጀት ይጨመርላቸው በሚል ሃሳብ ባነሱበት ግዜ። በአንድ በኩል 50 ብር ይጨመርላቸው ሲሉ በሌላ በኩል ደግሞ 100 ብር ይጨመርላቸው በሚል ነጥብ ላይ ከተከራከሩ በኋላ። መጨረሻ ላይ100 ብር ብለው መወሰናቸውና። በዋናው የመሰብሰብያ አጀንዳቸው ግን ሳይስማሙ ተኮራርፈው እንደተበተኑ። ምንጮቻችን አክለው አስረድተዋል፣፣

No comments:
Post a Comment