Thursday, July 3, 2014

እረ ያበጠ ይፈንዳ !!!

እረ ያበጠ ይፈንዳ !!! ‪#‎ሹክሹክታ‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Ginbot7‬ #

አብቢን

ግንቦት ሰባት አንዳርጋቸው ጽጌ ለወያኔ ተላልፎ ለመሰጠቱ እውቅን ካለው ሊጠየቅ ይገባል።
አንዳንድ የሚወጡ መረጃዎች እንደሚተቁሙት አንዳርጋቸው ባለፈው ሃሙስ ተላልፈው እንደተሰጡ እና ይህንን ተከትሎ ግንቦት ሰባት መግለጫ እንዳወጥ ታውቋል፡፤ ወዲያው እንደተያዘ ለህዝብ ማሳወቅ ሲኖርባቸው በመዘናጋታቸው ከባድ ጥፋት ሰርተዋል፡፤
የ እንግሊዝ መንግስት ኤምባሲም ቢሆን ሁኔትውን በቸልተኝነትተና በንዝህላልነት በማየት አንዳርጋቸውን በአካል እንዳላግኘው ተረጋግጧል ። አምባሳደሯ ዝርዝር መግለጫ ለመስጠት ፍቃደኛ ባትሆንም የኤምባሲው ምንጮች ግን ካለበት ድረስ እንስመጣዋልንነንደተባለ ጠቁመዋል።
የወያኔ መንግስት አንዳርጋቸውን እጁ ላይ ካስገባ በኋላ አገራዊ ትቅሞችን ሁሉ በማስተልለፍ ፈርሞ ለየመን አስረክብውል።
የወገን ያለህ !!! የሃገር ያለህ !!!! የህግ ያለህ !!!!!

No comments:

Post a Comment