ምርጥ የፌስቡክ የመረጃ ምንጭ ትክክለኛ መረጃዎችን በማሰራጨት የሚያስደስተኝ
ገፅ ፀሃፊው እና ጦማሪው አብቢን የሚባል ሰው እጅግ ተመችቶኛል የሚያስተላልፋቸው መልዕክቶች ምርጥ እና ንፁህ ኢትዮጵያዊ ናቸው፡፡
እስቲ እኔን የማረከኝን ገፅ ላይክ በማድረግ መረጃዎችን በመቀባበል ወያኔ ኢህአዴግን እናጥፋ ከመጥፋታችንና ከመከፋፈላችን በፊት…
እጅግ አሳዛኝ ዜና ማለት ይህ ነው ወይ የአማራ ህዝብ እንደ ሽንኩርት
እየተላጠ አደለም ወይ አቶ አዲሱ ለገሰና አቶ ፀጋየ በርሃ ለምን ወደ ጊምቢ ወደ ደምቢደሎ እና ሌሎች አማራ ወደሚታረድና ወደሚገደልባቸው
ንብረቱ ወደሚቀማባቸው አካባቢዎች ጉዳዮን ለማረጋጋት አልሄዱም!! ይህ ቀልድ አደለም!!!
የትግራይ ተወላጅ የሆኑ ኢትዮጵያዊያን ቀን ሰራተኞች ወደ አሶሳ
ባለፈው ሳምንት የጉልበት ሥራ ለመስራት በአንድ ኮንትራክተር ተቀጥረው ወደ አባይ ግድብ በደህንነት መኪና ሲጓዙ ከነበሩ 28 የትግራይ ተወላጆች ዉስጥ ዘጠኙ ታርደው ሲገደሉ የተወሰኑም ቆስለዋል።
ይህ እጅግ ማንኛውንም ኢትዮጵያዊ የሚያሳዝን ጉዳይ ነው፡፡ ማንም ሰው
በመሆኑ ብቻ /3 ጊዜ/!!! ሂዎቱን የመኖር መብቱን ሊቀማው አይገባም፡፡ ሆኖም እነዚህን ስዎች በደህንነት መኪና ጭኖ መሄዱ ምኑ
ጋር ነው ጥቅሙ ለምን እንደማንኛውም ሰው ተሳፍረው እንዲሄዱ ማድረግ አልተቻለም፡፡
ገንዘብ ባይኞራቸው እንኳን ለምን ገንዘባቸውን እየተሰጡ እንደማንኛውም
ሰው መሄድ እንዲችሉ አልተፈቀደም፡፡ ብቻ በጣም ያሳዝናል፡፡ ምናልባት ሁንም ገዳዮችን ከአንዱ ብሄር ጋር በማላከክ አሁንም የትግራይን
ስዎች የእገሌ ብሄር አባላት ፈጇቸው ብሎ ለማያያዝ እንዲያመቸው ቢሆንስ ደግሞ ከዚህ እንደማይዘል አትጠራጠሩ፡፡ ይሕንን አደል የሚፈልገው፡፡
ለማንኛውም ይህች ሃገር ካልታጠቀ ግለሰብ እስከ ታጠቀ ግለሰብና ሽፍታ
ድረስ በየብሄሩ ጠላት ያለው መንግስት ሁሉም አክ እንትፍ ብሎ የጠፋው ስርዓት መሆኑ ለማንም ግልፅ ጉዳይ ነው፡፡ ስለዚህ አሁንም
ይህ ስርዓት ምንም አይነት ማስተባበያና ማያያዣ ቢያመጣ ሁላችንም ዞር በል የሴራው ባለቤት አንተ ነህ…ወንድሞቻችን ወስደህ አስጨረስክ
አንተን አንሰማም ይልቅስ ስልጣናችን የህዝባችን ስልጣን ልቀቅና በምንፈልገው እንመራ…!! ማለት አለብን፡፡
ምናልባት
እነዚህ ስዎች ከጅቡቲ ለኢትዮጵያ መንግስት ተላልፈው የጠሰጡትን ሲያሰቃያቸው የቆዩትን ኢትዮጵያዊያን ሆን ብሎ ባዘጋጃቸው ሚሊሻዎች
ተቃዋሚ በማስመሰል አስጨርሷቸው ቢሆንስ…
ለማንኛውም ይሕ ሆን ተብሎ እንደሚገደሉ ታቅዶበት የተሰራ ስራ እንጅ
መንግስት እደሚለው ተቃዋሚዎች ለህዝብ እየታገሉ የሚፈልጉትን ህዝብ የሚሞቱለትን ህዝብ ሊያጠፉ አይችሉም፡፡
እኔ ግን የገረመኝ ምነው አቶ አዲሱ ለዚህ ሴራችሁ ስትሉ አቶ ፀጋየ
ለዚህ ሴራዎት ሲሉ በእርግጥ እርስዎ ተላላኪ እንጅ ይህንን ሴራ ላታውቁ ትችላላችሁ ስለታዘዛችሁም ብቻ ይሖናል የመጣጭሁ ግን ምነው
የአማራ ህዝቦች በየቦታው የኦሮሞ ኢትዮጵያዊያን በየቦታው ሲጨፈጨፉ ዝም አላችሁ መጥቶ አይዟችሁ ማለቱ ይቅርና…
ለማንኛውም እናንተን በሲኦል እኛንም በገነት ያገናኘን ብለዋችኋል!!
የሞቱትን ነፍስ ይማር!!
No comments:
Post a Comment