Tuesday, June 17, 2014

ሰልጣንን የምፈልገው ይህንን ምስኪን ህዝብ ይህችን ምስኪን ሃገርና ይህን ምስኪን ኢትዮጵያዊነት ለመርገጥ ለማሰር ለመቁረስ ለመሸጥ ለማንገላታት ለመግደል ምናምን ሳይሆን የተቀሙትን ስልጣን በስልጣኔ ለማስረከብ በነፃነቴ ነፃነታቸውን ለማስረከብ ነው፡፡ ፔሬድ፡፡ በሉ በሉ ከዚህ በላይ ካልኩ ማለት ያልፈለኩትን ነው 50 ሳንቲሞች የሚሸረክቱብኝና ይብቃኝ፡፡ በሉ 50 ሳንቲሞች ይመቻችሁ በዚህ ደግሞ ይህች ስልጣን ናፋቂ እያላችሁ አብጠልጥሉኝ!!! በነካ አፋችሁም ይህች ነፃነት ናፋቂም በሉኝ!!! በናታችሁ እስቲ ይችንማ አትሞክሯትም…ሃሃሃሃሃ.. ‪#‎አብቢን‬ ነኝ

አዎ እኔም የእብድ የቃውስ የሸርሙጣ ትርጉም ለነፃነት የሚታገሉ ኢትዮጵያዊነትን የሚሰብክ ግፈኞችን የሚታገል…ለኢትዮጵያዊነት የሚኖር ከሆነ አዎ እብድ ነኝ አዎ ቀውስ ነኝ አዎ ሸርሙጣ ነኝ እላቸዋለው፡፡
አንዳንድ ስዎች እንደ ሌሎቹ ስልጣን ፈላጊ ካልሆንሽ/ህስ 㝕ምትፅፊያቸውና የምታስቢያቸው ጥሩ ናቸው ግን ጉረኛና የስልጣን ጥመኛ ትመስያለሽ ምናምን… የሚል መልዕክት ይልኩልኛል፡፡ ለመልዕክታችሁ አመሰግናለው፡፡ አስተያየታችሁና መልዕክታችሁም ሁሉ በየሰዓቱ አይለየኝ፡፡
የሆነው ሆኖ ግን አንድ እውነት ልንገራችሁ… ማንም ለውጥን የሚሻ አካል ለውጥ እንዲመጣ የሚፈልገው ኢትዮጵያ ኢትዮጵያዊነትና ኢትዮጵያዊያን በሚፈልጉት መልክ ‪#‎እንደነበሩት‬# /እንደ ቀድሞ ስርዓት ግን አላልኩም/..ግን ኢትዮጵያ የነበራትን ተክለሰውነት ይዛ… የነበራትን የህዝቦቿን አንድነት አስተብቃ… የነበራትን መቻቻል… የእኩልነት ስሜት ነፃነት እንዲሁም ኢትዮጵያዊነት ስሜት ይዛ የቀጠለች ሃገር ትሆን ዘንድ እና ኢህአዴጎችና ደጋፊዎቻቸው የሚሷትን ኢትዮጵያ ሳትሆን ነፃነት ናፋቂ ኢትዮጵያዊያን የምንሻትን ኢትዮጵያ አንድ ሆናና መሰረቷ ሳይናጋ ጠንካራ ሆኖ ማየት የምንሻትን ኢትዮጵያ ለማየት ያመቻቸው ዘንድ እነርሱና መሰሎቻቸው ለስልጣን ካልሮጡ ሊሆን ይምናስበው የረዥም ጉዞ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያዊያንና ኢትዮጵያዊነት ሁሉ ገደል ገባ ማለት ነው፡፡ የምናልመው ሁሉ በረሃ ገባ ማለት ነው፡፡ የስልጣን ጥማታችን የህዝባችን የሃገራችን እና የኢትዮጵያዊነታችን ሁሉ ህልም መሰረት ያላደረገ ከሆነና ለመጠፋፋት ምክንያት ከሆነ ነው ትልቁ ችግር፡፡ ይህ ስርዓት ያመጣብንን ብልሹ አስተዳደርና አምባገነናዊ ስርዓት ስልጣን ካልያዝን እንዴት ነው ህዝባችን በስልጣናችን ስልጣኑን ይምናስረክበው? ይህንን ስርዓት ለማስወገድ አንዱ ቅድመ ሁናቴ ለስልጣን መብቃት ነው፡፡ በእርግጥ ለስልጣን ዓላማና ግብን ማስተካካል ለራስ እንደ ግለሰብም እንደ ፓርቲም ስልጣን ላይ መውጣት ብቻ እና የህዝብን ጥያቄ ገሸሽ ማድረግ እና ለራስ ብልፅግና መሮጥ ትልቅ ጥፋት ነው፡፡ የፖለቲካዊ የነፃነት ትግል ስልጣን ላይ መውጣት ላይ ብቻ እንዲያበቃ አድርጎ ማመቻቸት ጥፋት ነው ነገር ግን የዋናው የፖለቲካ ውጫዊ ሽፋን ብዙዎች ማመን የማይፈልጉት ነገር ግን ስልጣን ፍለጋ እንደማይሮጡ በመግለፅ ነው፡፡ እኔ ግን እላችኋለው ይህ ስልጣን አልፈልግም ተብሎ አባባል አይዋጥልኝም፡-
…ለስልጣን አትሩጭ ላላችሁኝ…
እኔ ስልጣንን እንደሌሎች እየፈለግሁ እንደማልፈልግ ሆኜ ማለፍ አልፈልግም፡፡ ምክንያቱም ስልጣን ከሌለኝ በየትኛውም ዓለም ህዝቤ የሚፈልገውን ለማሳካት እንደማልችል አውቀዋለው ያውም እዚች ምስኪን ሃገር ውስጥ አይይይይይ… ያውም ኢህአዴግ እያለ…
ስልጣን እንክት አድርጌ ነው የምፈልግ…ስልጣን ከሌለኝ ይህ ህዝብ መሆን የሚገባውን ሚፈልገውን እንዲሆን እንዴት ላደርግ እችላለው፡፡ የትኛውም ዓለም ላይ ፖለቲከኞች ዋነው ሩጫቸው መጀመሪያ ስልጣን መያዝ እና የአስፈፀሚነትን ወንበር መቆናጠጥ ነው፡፡ ከዛ በኋላ አላማ ብለው የያዙትን ማዕቀፍ ተግባራዊ ወደማድረግ ይገባሉ፡፡ ያኔ ህዝባቸውን ያስባሉ ያኔ ግላዊ ወይም ቡድናዊ ወይም ፓርቲያዊ እና ርዕዮተ አለማዊ ስልጣናቸውን በህዝብ ስልጣን ይለውጣሉ፡፡ ለህዝብ ብህዝብ እንደህዝብ ሆነውና አድርገው አስደርገው መዋል ማደር ይጀምራሉ፡፡ መሰረቱ ግን ስልጣን እና ምርጥ ርዕዮተ አለማዊ ማዕቀፍ ናቸው፡፡ እኔም ልክ እንደዚሁ ስልጣንን የምፈልገው መጀመሪያ ራሴን ነፃ አድርጌ ስልጣኔን እይዛለው መሪየ ሌላ ሊሆን ቢችልም ተመሪ ሆኜ ስልጣኔን በነፃነቴ አረጋግጣለው፡፡ በነፃነቴ ያረጋገጥኩትን ስልጣኔን እንደገና በስልጣኔ ነፃነጽን እጎናፀፋለው፡፡ ያኔ ወደ ህዝቤ እመለሳለው ህዝቤም የሚፈልገውን ስልጣን በነፃነቱ አጎናፅፈዋለው... አንዳንድ ፖለቲከኞች ግን ስንት ማንም የሌለው ምርጥ እሳቤያቸውን ይዘው ሲያበቁ…
እኔ የምፈልገው ህዝቤ እና ሀገሬ እንዲሁም /ኢትዮጵያዊነት ምናልባት ካሉ/ ነፃ ሆነው ማየት ነው የምፈልገው…ህዝቤን ነፃ ነው ማድረግ የምፈልገው…ህዝቤ በልቶ ጠጥቶ ለብሶ አምሮበት እንዲኖር ምቹ ሁኔታዎችን አመቻቻለው ገለመሌ ይላሉ እንጅ… ይህን ማለት ቢቻልም እውነታው ግን ራስ ነፃ ሳይሆኑ ህዝብን ሃገርን ኢትዮጵያዊነትን ነፃ ማድረግ አይቻልም፡፡ ራስን ነፃ አድርጎ ለስልጣን ሳያበቁ ህዝብን ስልጣን ማስያዝ አይቻልም፡፡ ይህ ባይቀበሉትም እውነት ነው፡፡ በነፃነታችን ስልጣናችን በስልጣናችን ነፃነታችን በነፃነታችን ሲደመር ስልጣናችን የህዝባችን ነፃነትና ስልጣን እናመጣለን እንጅ እኛ መጀመሪያ ነፃ ሳንሆንና ስልጣን ሳይኖረን ነፃ ህዝብና ለስልጣን መብቃት የሚችልን ህዝብ መፍጠር አይቻልም፡፡
ከዚህ ውጭ በሆነ መልኩ ሌላ አዲስ የተሸለ እሳቤ ካላመጡ በስተቀር በቆየው እኔ ስልጣን አልፈልግም እሳቤ ህዘዝብን ለስልጣንና ነፃነት አበቃዋለው ማለት ዘበት ብቻ ሳይሆን ውሸት ማስመሰያ እና የተበላበት ሙድ ነው፡፡ እኔ ግን ህዝቤ የሚፈልገኝና ወደስልጣን የሚያበቃኝ ከሆነ ስልጣንን ከልቤ እፈልገዋለው ያኔም ለመረጠኝ ህዝብና ላልመረጠኝ ህዝብ እኩልና ፍትሃዊ በሆነ መልኩ አገለግላለው፡፡ ያኔ ህዝቤ /የመረጠኝ ሲደመር ያልመረጠኝ/ ለስልጣን ስላበቃኝ ሳይሆን እኔ እንድሰራለት የፈለገውን እኔም ለኢትዮጵያ ህዝብ ለሃገሬና ለኢትዮጵያዊነት ይገባል የምለውን እጅግ ዲሞክራቲክ በሆነ መልኩ እፈፅማለው አስፈፅማለው፡፡
እና የሚመርጠኝ ህዝብ እንዲሁም ያልመረጠኝን ህዝብ በእኩልነት አገለግላለው፡፡ይህንን ስለእውነት ነው የምላችሁ ስልጣን ከሌለኝ መፈፀምም ማስፈፀምም አልችልም፡፡ ይህንን ጠንቅቄ አውቃለው፡፡
/እህህህ… ኢህአዴግስ እኔን መሳደቢያ አገኙ ሃሃሃሃሃ… የህዝብን ጥቅም ሳታስቀድም ማለት ነው የሚጀምሩ ታዘቡልኝማ…/
እኔ ግን ፈለጋችሁትን ብትሉም ይህ ነው እሳቤየ የህዝብን ጥቅም ማስጠበቅ ያስፈልጋል እያልኩኝ ልክ እንደ እናንተ ጉንጭ አልፋ የቀግ ትርከካየን ከምተረክክ እልም ብሎ ይቅር ቀድሞም የውሸት ስለሆነ፡፡ በነገራችን ላይ አሁን ያለውን የኢትዮጵያ ህዝብ ዝክንትል መሸወጃ እሳቤ መሳይ ተራ ወግ እያመጡ ለመሸወድ መሞከር አጉል ሞኝነትና መታለል ነው፡፡
ምን ሲያውቅ ዶሮ ማታ ነው የሚባል…
በመሰረቱ ይህንን
…እኔ ስልጣን አልፈልግም እኛ ስልጣን አንፈልግም ህዝቡን ለስልጣን ለማብቃት ነው…ገለመሌ የሚለው የተበላበት ሙድ እገሌ ስልጣን አይፈልግም የሚፈልገው ህዝቡን ማገልገል እና ዲሞክራሲ እንዲሰፍን ነው ሲባል ይህንን የሚለው ሰው ስልጣን ከሌለው ህዝብ የሚፈልገውን እና ራሱ እንደ ራዕይና ዓላማ ይዞ የሚንቀሳቀሰውን ማስፈፀምም መፈፀምም እንደማይችል ያውቃል፡፡ መርጠንሃል ሂድና ስልጣን ላይ ውጣ ቢባል አይጠላም፡፡ ትክክለኛውም አለመጥላቱ ነው የሚሆነው፡፡ ባይመረጥና ለስልጣን ባይበቃ መከፋቱ ስለማይቀር… ምናልባትም በልጅግ ይዞ ጫካ መግባቱ ላይቀር ይችላል፡፡ ስላልተመረጠና ህዝብ ድምፁን ለሱ ስላልሰጠው ቢከፋው ያኔ ነው ጥፋቱ…
እናም ከኔ የሚሻሉ በርካቶች መኖራቸው እና እነርሱ ጋር ተወዳድሬ ለስልጣን ህዝብ ከሚሰጠኝ ቦታ ላይ መቀመጥ የምችል ስለመሆኔና መብቃት ስለመቻሌ እርግጠኛ አደለሁም እንጅ እኔማ ስለጣን ይጠማኛል፡፡ እመኑኝ ስልጣን ካላገኘን ይህንን ህዝብ ለስልጣን ማብቃት ይከብደናል፡፡
አስቡ ይህንን ማለት ግን እኔ የምሮጠው የምታገለው ስልጣንን ከህዝቡ ለመቀማት ነው… ስልጣኑን የምፈልገው እንደ ኢህአዴግ ባለስልጣናት ሃብት መቆለያ እና የሃገርን ሃብት ወደ ውጭ ባንኮች ለማጋዝ ነው… ህዝብን ረግጦ ለመግዛት ገለመሌ ነው…ከማለት ጋር ፍፁም የተለያዩ ናቸው፡፡
እኔ የምለው ሰልጣንን የምፈልገው ኢትዮጵያ ኢትዮጵያዊነትና ኢትዮጵያዊያን የተቀሙትን ስልጣን በስልጣኔ ለማስያዝ ነው!!!
ሰልጣንን የምፈልገው ይህንን ምስኪን ህዝብ ይህችን ምስኪን ሃገርና ይህን ምስኪን ኢትዮጵያዊነት ለመርገጥ ለማሰር ለመቁረስ ለመሸጥ ለማንገላታት ለመግደል ምናምን ሳይሆን የተቀሙትን ስልጣን በስልጣኔ ለማስረከብ በነፃነቴ ነፃነታቸውን ለማስረከብ ነው፡፡ ፔሬድ፡፡
በሉ በሉ ከዚህ በላይ ካልኩ ማለት ያልፈለኩትን ነው 50 ሳንቲሞች የሚሸረክቱብኝና ይብቃኝ፡፡ በሉ 50 ሳንቲሞች ይመቻችሁ በዚህ ደግሞ ይህች ስልጣን ናፋቂ እያላችሁ አብጠልጥሉኝ!!! በነካ አፋችሁም ይህች ነፃነት ናፋቂም በሉኝ!!! በናታችሁ እስቲ ይችንማ አትሞክሯትም…ሃሃሃሃሃ..
‪#‎አብቢን‬ ነኝ
አንዳንድ ስዎች እንደ ሌሎቹ ስልጣን ፈላጊ ካልሆንሽ/ህስ 㝕ምትፅፊያቸውና የምታስቢያቸው ጥሩ ናቸው ግን ጉረኛና የስልጣን ጥመኛ ትመስያለሽ ምናምን… የሚል መልዕክት ይልኩልኛል፡፡ ለመልዕክታችሁ አመሰግናለው፡፡ አስተያየታችሁና መልዕክታችሁም ሁሉ በየሰዓቱ አይለየኝ፡፡
የሆነው ሆኖ ግን አንድ እውነት ልንገራችሁ… ማንም ለውጥን የሚሻ አካል ለውጥ እንዲመጣ የሚፈልገው ኢትዮጵያ ኢትዮጵያዊነትና ኢትዮጵያዊያን በሚፈልጉት መልክ #እንደነበሩት# /እንደ ቀድሞ ስርዓት ግን አላልኩም/..ግን ኢትዮጵያ የነበራትን ተክለሰውነት ይዛ… የነበራትን የህዝቦቿን አንድነት አስተብቃ… የነበራትን መቻቻል… የእኩልነት ስሜት ነፃነት እንዲሁም ኢትዮጵያዊነት ስሜት ይዛ የቀጠለች ሃገር ትሆን ዘንድ እና ኢህአዴጎችና ደጋፊዎቻቸው የሚሷትን ኢትዮጵያ ሳትሆን ነፃነት ናፋቂ ኢትዮጵያዊያን የምንሻትን ኢትዮጵያ አንድ ሆናና መሰረቷ ሳይናጋ ጠንካራ ሆኖ ማየት የምንሻትን ኢትዮጵያ ለማየት ያመቻቸው ዘንድ እነርሱና መሰሎቻቸው ለስልጣን ካልሮጡ ሊሆን ይምናስበው የረዥም ጉዞ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያዊያንና ኢትዮጵያዊነት ሁሉ ገደል ገባ ማለት ነው፡፡ የምናልመው ሁሉ በረሃ ገባ ማለት ነው፡፡ የስልጣን ጥማታችን የህዝባችን የሃገራችን እና የኢትዮጵያዊነታችን ሁሉ ህልም መሰረት ያላደረገ ከሆነና ለመጠፋፋት ምክንያት ከሆነ ነው ትልቁ ችግር፡፡ ይህ ስርዓት ያመጣብንን ብልሹ አስተዳደርና አምባገነናዊ ስርዓት ስልጣን ካልያዝን እንዴት ነው ህዝባችን በስልጣናችን ስልጣኑን ይምናስረክበው? ይህንን ስርዓት ለማስወገድ አንዱ ቅድመ ሁናቴ ለስልጣን መብቃት ነው፡፡ በእርግጥ ለስልጣን ዓላማና ግብን ማስተካካል ለራስ እንደ ግለሰብም እንደ ፓርቲም ስልጣን ላይ መውጣት ብቻ እና የህዝብን ጥያቄ ገሸሽ ማድረግ እና ለራስ ብልፅግና መሮጥ ትልቅ ጥፋት ነው፡፡ የፖለቲካዊ የነፃነት ትግል ስልጣን ላይ መውጣት ላይ ብቻ እንዲያበቃ አድርጎ ማመቻቸት ጥፋት ነው ነገር ግን የዋናው የፖለቲካ ውጫዊ ሽፋን ብዙዎች ማመን የማይፈልጉት ነገር ግን ስልጣን ፍለጋ እንደማይሮጡ በመግለፅ ነው፡፡ እኔ ግን እላችኋለው ይህ ስልጣን አልፈልግም ተብሎ አባባል አይዋጥልኝም፡-
…ለስልጣን አትሩጭ ላላችሁኝ…
እኔ ስልጣንን እንደሌሎች እየፈለግሁ እንደማልፈልግ ሆኜ ማለፍ አልፈልግም፡፡ ምክንያቱም ስልጣን ከሌለኝ በየትኛውም ዓለም ህዝቤ የሚፈልገውን ለማሳካት እንደማልችል አውቀዋለው ያውም እዚች ምስኪን ሃገር ውስጥ አይይይይይ… ያውም ኢህአዴግ እያለ…
ስልጣን እንክት አድርጌ ነው የምፈልግ…ስልጣን ከሌለኝ ይህ ህዝብ መሆን የሚገባውን ሚፈልገውን እንዲሆን እንዴት ላደርግ እችላለው፡፡ የትኛውም ዓለም ላይ ፖለቲከኞች ዋነው ሩጫቸው መጀመሪያ ስልጣን መያዝ እና የአስፈፀሚነትን ወንበር መቆናጠጥ ነው፡፡ ከዛ በኋላ አላማ ብለው የያዙትን ማዕቀፍ ተግባራዊ ወደማድረግ ይገባሉ፡፡ ያኔ ህዝባቸውን ያስባሉ ያኔ ግላዊ ወይም ቡድናዊ ወይም ፓርቲያዊ እና ርዕዮተ አለማዊ ስልጣናቸውን በህዝብ ስልጣን ይለውጣሉ፡፡ ለህዝብ ብህዝብ እንደህዝብ ሆነውና አድርገው አስደርገው መዋል ማደር ይጀምራሉ፡፡ መሰረቱ ግን ስልጣን እና ምርጥ ርዕዮተ አለማዊ ማዕቀፍ ናቸው፡፡ እኔም ልክ እንደዚሁ ስልጣንን የምፈልገው መጀመሪያ ራሴን ነፃ አድርጌ ስልጣኔን እይዛለው መሪየ ሌላ ሊሆን ቢችልም ተመሪ ሆኜ ስልጣኔን በነፃነቴ አረጋግጣለው፡፡ በነፃነቴ ያረጋገጥኩትን ስልጣኔን እንደገና በስልጣኔ ነፃነጽን እጎናፀፋለው፡፡ ያኔ ወደ ህዝቤ እመለሳለው ህዝቤም የሚፈልገውን ስልጣን በነፃነቱ አጎናፅፈዋለው... አንዳንድ ፖለቲከኞች ግን ስንት ማንም የሌለው ምርጥ እሳቤያቸውን ይዘው ሲያበቁ…
እኔ የምፈልገው ህዝቤ እና ሀገሬ እንዲሁም /ኢትዮጵያዊነት ምናልባት ካሉ/ ነፃ ሆነው ማየት ነው የምፈልገው…ህዝቤን ነፃ ነው ማድረግ የምፈልገው…ህዝቤ በልቶ ጠጥቶ ለብሶ አምሮበት እንዲኖር ምቹ ሁኔታዎችን አመቻቻለው ገለመሌ ይላሉ እንጅ… ይህን ማለት ቢቻልም እውነታው ግን ራስ ነፃ ሳይሆኑ ህዝብን ሃገርን ኢትዮጵያዊነትን ነፃ ማድረግ አይቻልም፡፡ ራስን ነፃ አድርጎ ለስልጣን ሳያበቁ ህዝብን ስልጣን ማስያዝ አይቻልም፡፡ ይህ ባይቀበሉትም እውነት ነው፡፡ በነፃነታችን ስልጣናችን በስልጣናችን ነፃነታችን በነፃነታችን ሲደመር ስልጣናችን የህዝባችን ነፃነትና ስልጣን እናመጣለን እንጅ እኛ መጀመሪያ ነፃ ሳንሆንና ስልጣን ሳይኖረን ነፃ ህዝብና ለስልጣን መብቃት የሚችልን ህዝብ መፍጠር አይቻልም፡፡
ከዚህ ውጭ በሆነ መልኩ ሌላ አዲስ የተሸለ እሳቤ ካላመጡ በስተቀር በቆየው እኔ ስልጣን አልፈልግም እሳቤ ህዘዝብን ለስልጣንና ነፃነት አበቃዋለው ማለት ዘበት ብቻ ሳይሆን ውሸት ማስመሰያ እና የተበላበት ሙድ ነው፡፡ እኔ ግን ህዝቤ የሚፈልገኝና ወደስልጣን የሚያበቃኝ ከሆነ ስልጣንን ከልቤ እፈልገዋለው ያኔም ለመረጠኝ ህዝብና ላልመረጠኝ ህዝብ እኩልና ፍትሃዊ በሆነ መልኩ አገለግላለው፡፡ ያኔ ህዝቤ /የመረጠኝ ሲደመር ያልመረጠኝ/ ለስልጣን ስላበቃኝ ሳይሆን እኔ እንድሰራለት የፈለገውን እኔም ለኢትዮጵያ ህዝብ ለሃገሬና ለኢትዮጵያዊነት ይገባል የምለውን እጅግ ዲሞክራቲክ በሆነ መልኩ እፈፅማለው አስፈፅማለው፡፡
እና የሚመርጠኝ ህዝብ እንዲሁም ያልመረጠኝን ህዝብ በእኩልነት አገለግላለው፡፡ይህንን ስለእውነት ነው የምላችሁ ስልጣን ከሌለኝ መፈፀምም ማስፈፀምም አልችልም፡፡ ይህንን ጠንቅቄ አውቃለው፡፡
/እህህህ… ኢህአዴግስ እኔን መሳደቢያ አገኙ ሃሃሃሃሃ… የህዝብን ጥቅም ሳታስቀድም ማለት ነው የሚጀምሩ ታዘቡልኝማ…/
እኔ ግን ፈለጋችሁትን ብትሉም ይህ ነው እሳቤየ የህዝብን ጥቅም ማስጠበቅ ያስፈልጋል እያልኩኝ ልክ እንደ እናንተ ጉንጭ አልፋ የቀግ ትርከካየን ከምተረክክ እልም ብሎ ይቅር ቀድሞም የውሸት ስለሆነ፡፡ በነገራችን ላይ አሁን ያለውን የኢትዮጵያ ህዝብ ዝክንትል መሸወጃ እሳቤ መሳይ ተራ ወግ እያመጡ ለመሸወድ መሞከር አጉል ሞኝነትና መታለል ነው፡፡
ምን ሲያውቅ ዶሮ ማታ ነው የሚባል…
በመሰረቱ ይህንን
…እኔ ስልጣን አልፈልግም እኛ ስልጣን አንፈልግም ህዝቡን ለስልጣን ለማብቃት ነው…ገለመሌ የሚለው የተበላበት ሙድ እገሌ ስልጣን አይፈልግም የሚፈልገው ህዝቡን ማገልገል እና ዲሞክራሲ እንዲሰፍን ነው ሲባል ይህንን የሚለው ሰው ስልጣን ከሌለው ህዝብ የሚፈልገውን እና ራሱ እንደ ራዕይና ዓላማ ይዞ የሚንቀሳቀሰውን ማስፈፀምም መፈፀምም እንደማይችል ያውቃል፡፡ መርጠንሃል ሂድና ስልጣን ላይ ውጣ ቢባል አይጠላም፡፡ ትክክለኛውም አለመጥላቱ ነው የሚሆነው፡፡ ባይመረጥና ለስልጣን ባይበቃ መከፋቱ ስለማይቀር… ምናልባትም በልጅግ ይዞ ጫካ መግባቱ ላይቀር ይችላል፡፡ ስላልተመረጠና ህዝብ ድምፁን ለሱ ስላልሰጠው ቢከፋው ያኔ ነው ጥፋቱ…
እናም ከኔ የሚሻሉ በርካቶች መኖራቸው እና እነርሱ ጋር ተወዳድሬ ለስልጣን ህዝብ ከሚሰጠኝ ቦታ ላይ መቀመጥ የምችል ስለመሆኔና መብቃት ስለመቻሌ እርግጠኛ አደለሁም እንጅ እኔማ ስለጣን ይጠማኛል፡፡ እመኑኝ ስልጣን ካላገኘን ይህንን ህዝብ ለስልጣን ማብቃት ይከብደናል፡፡
አስቡ ይህንን ማለት ግን እኔ የምሮጠው የምታገለው ስልጣንን ከህዝቡ ለመቀማት ነው… ስልጣኑን የምፈልገው እንደ ኢህአዴግ ባለስልጣናት ሃብት መቆለያ እና የሃገርን ሃብት ወደ ውጭ ባንኮች ለማጋዝ ነው… ህዝብን ረግጦ ለመግዛት ገለመሌ ነው…ከማለት ጋር ፍፁም የተለያዩ ናቸው፡፡
እኔ የምለው ሰልጣንን የምፈልገው ኢትዮጵያ ኢትዮጵያዊነትና ኢትዮጵያዊያን የተቀሙትን ስልጣን በስልጣኔ ለማስያዝ ነው!!!
ሰልጣንን የምፈልገው ይህንን ምስኪን ህዝብ ይህችን ምስኪን ሃገርና ይህን ምስኪን ኢትዮጵያዊነት ለመርገጥ ለማሰር ለመቁረስ ለመሸጥ ለማንገላታት ለመግደል ምናምን ሳይሆን የተቀሙትን ስልጣን በስልጣኔ ለማስረከብ በነፃነቴ ነፃነታቸውን ለማስረከብ ነው፡፡ ፔሬድ፡፡
በሉ በሉ ከዚህ በላይ ካልኩ ማለት ያልፈለኩትን ነው 50 ሳንቲሞች የሚሸረክቱብኝና ይብቃኝ፡፡ በሉ 50 ሳንቲሞች ይመቻችሁ በዚህ ደግሞ ይህች ስልጣን ናፋቂ እያላችሁ አብጠልጥሉኝ!!! በነካ አፋችሁም ይህች ነፃነት ናፋቂም በሉኝ!!! በናታችሁ እስቲ ይችንማ አትሞክሯትም…ሃሃሃሃሃ..
#አብቢን ነኝ

No comments:

Post a Comment