Tuesday, June 17, 2014

ሌባ ላመሉ

አዎ እኔም የእብድ የቃውስ የሸርሙጣ ትርጉም ለነፃነት የሚታገሉ ኢትዮጵያዊነትን የሚሰብክ ግፈኞችን የሚታገል…ለኢትዮጵያዊነት የሚኖር ከሆነ አዎ እብድ ነኝ አዎ ቀውስ ነኝ አዎ ሸርሙጣ ነኝ እላቸዋለው፡፡
ሌባ ላመሉ
ትናት ፒያሳ አራዳ ህንፃ አንደኛ ፎቅ ከሚገኝዉት አንዱ ኢንተርኔት ቤት ለመጠቀም ገባዉህ ቀጥታ ኢንተርኔት ከመክፈቴ በፊት ወርድ አለዉ የለዉም ሚለዉን ለማየት start ሚለዉን ስጫን ያልጠበኩት ግን ከዚህ በፊት የማዉቀዉን ሶፍቴር ተጭኖ አየዉህ ለማለጋገጥ ስከፊተዉ የ6 ሰወች email ከነ ፓስዋርድ save ሆኖ አየዉት ምታስጠቅመዉን ልጅ ጠራሆት እና ይህንን
ሶፍቴር ለምን መጫን አስፈለገ የሰወችን email ፓስዋርድ በማስቀረት ድርጅታቹህ ምን ይጠቀማል አልኮት እኔ አልጫንኩትም አለችኝ ግን እሄ ሶፍቴር ሁሉም ኮምፒተር ላይ ተጭኖል ስላት አወ አለችኝ::
ነገሩ ስለገባኝ ጥያቄ ሳላበዛ ወጥቸ ሌሎች ኢንተር ኔት ቤቶች ተጭኖ ይሆን ሚለዉን ቸክ ሳረግ ይህንን ሶፍቴር ማግኝት አዕቻልኩም ነበር ዛሬ ግን መገናኛ አካባቢ 2 ዘመናዊ ከሚባሉ ኢንተርኔት ቤቶች ተጭኖ አግኝቸዋለዉህ !!
ሶፍቴሩ ኮምፒዉሩ ላይ የሚጠቀምቱን ሰወች በሙሉ ፖስዋርድ እና ኢሜል save ሆኖ computer ላይ እንዲቀር ያገርጋል !!!
መንግስት በተለያዩ ጊዜ አስመርቆቸዋል የተባሉ ቡችላወች ይህንን ሌብነት የማይፈፅሙነት ምንም ምክምያት ስለሌለ ኢንተርኔት
ቤት ስትጠቀሙ ሚጠቀሙበትን computer በደንብ ቸክ ያድርጉ computer deep freeze ካለዉ restart አድርገዉ ይዉጡ
email ከነ ፓስዋርድ save ሆኖ የቀረባቸዉን በፎቶ ይመልከቱ !!!
ፓስዋርዳቸዉን ለደህንነታቸዉ ስል እንዳይታይ አድርጊያለዉህ
ጎንደር ዌካፕ አማራ
Gonder Wekup Amhara added 5 new photos

No comments:

Post a Comment