አዎ እኔም የእብድ የቃውስ የሸርሙጣ ትርጉም ለነፃነት የሚታገሉ ኢትዮጵያዊነትን የሚሰብክ ግፈኞችን የሚታገል…ለኢትዮጵያዊነት የሚኖር ከሆነ አዎ እብድ ነኝ አዎ ቀውስ ነኝ አዎ ሸርሙጣ ነኝ እላቸዋለው፡፡
ተመራማሪዎቹ እንደሚገልጹት መጠነኛ የራስ ህመም የሚከሰተው ከአራት ሰዎች በአንዱ ላይ ሲሆን፤ ጉዳዩ ትልቅ ተኩረት እንዲሰጠው የሚያደርገው ብዙዎቹ መፍትሄ ስለማይገኝላቸው ነው፡፡
በብርቲሽ ሜዲካል ጆርናል ላይ ጥናቱ የወጣው ከአሥር አመታት በፊት የሰዎች የህክምና መረጃንና የአሟሟት ሁኔታቸው ላይ ማስረጃዎችን በመሰብሰብ የተካሄደ ሲሆን፤ የሰዎች ሞትን ከእዕምሮ ጤና ሁኔታቸው ጋር በማዛመድ የተሰራ ትልቅ የምርምር ውጤት እንደሆነ ሳይንቲስቶች መስክረዋል፡፡
የጥናት ቡደኑ መሪ የሆኑት ዶክተር ቶም ረስ እንደሚናገሩት፤ በአነስተኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ የራስ ህመም ያለባቸው ሰዎች ምንም ከሌለባቸው ሰዎች አንጻር ሲታይ ለሞት የመጋለጥን እድልን የሚጨምር ሲሆን፤ አሁን ጥናቱ መልስ መሥጠት የሚቀረው ለአነስተኛ የራስ ህመም የሚደረገው ህክምና በተለመደው መልኩ መሆን አለበት የሚለውና ምልክቶቹን የሚያሳዩ ሰዎች ላይ በሙሉ የሞት አደጋው እንደሚጨምር ማጥናት እንደሆነ ተናግረዋል፡፡
በዌልካም ትረስት የኒሮ ሳይንስና የአዕምሮ ጤና ኃላፊ ጆን ዊሊያምስ እንደሚገልጹት ጥናቱ የሚያሳየን ሰዎች አስፈላጊ የሆነውን የጤና እንክብካቤና ምክር በማግኘት ጤንነታቸው እንዲሻሻል ጥረት እንዲያደርጉ ነው ብለዋል፡፡
የሪቲንክ ግብረ ሰናይ ድርጅት ዋና ሥራ አስኪያጅ ፓውል ጄንኪንስ በበኩላቸው፤ የዚህ ጥናት ግኝት እንደ ትንግርት መታየት እንደሌለበትና በጥናቱ መሠረት ከድብታና የጭንቀት በሽታ ጀምሮ ከፍተኛ የአዕምሮ መቃወስ በሽታ የተጋለጡ ሰዎች ከሌላው ሰው በተለየ መልኩ በአማካኝ ከሃያ አመት ቀደም ብሎ የመሞት እድላቸው ከፍተኛ እንደሆነ የሚያሳይ ቢሆንም የጤና ባለሙያዎች ያልተገነዘቡት ነገር ቢኖር በራስ ህመም የሚሰቃዩ ሰዎች ለሌሎች የአካላት ህመሞች ተጋላጭነታቸው ከፍ ያለ መሆኑንና ሰዎችም በማያስፈልግ ሁኔታ በዕየለቱ ለሞት እንደሚዳረጉ ገልጸዋል፡፡
ሴን የተባለው በአዕምሮ ጤና ላይ የተሰማራ ግብረ ሰናይ ደርጅት ሥራ አስኪያጅ ማርጆሪ ዋላስ እንደሚያብራሩት መጠነኛ የሆነ ድብታ በራሱ ምንም አይነት አልኮን ሳይወስድና ሲጋራና መሰል ሱሶች በማይኖሩበት ሁኔታ ሰዎች ከሌሎች በሽታዎች እንዳያገግሙ በማድረግ የአንድን ሰው እድሜ የማሳጠር አቅም አለው ብለዋል፡፡
በተጨማሪም የራስ ህመም በሽታ በራሱ ሰዎች እራሳቸውን እንዳይገዙና ለጤናቸው ቸልተኛ እንዲሆኑ በማድረግ ለአደገኛ በሽታዎች እንዲጋለጡ ይዳርጋል ብለዋል፡፡
- See more at: http://www.tenaadam.com/amharic/archives/1881#sthash.2oi1zGZU.dpuf
እንደ ጭንቀትና ድብርት የመሳሰሉ መጠነኛ የራስ ህመም ያሉባቸው ሰዎች ቀደም ብለው የመሞት እድላቸው ከፍ ያለ መሆኑን ተመራማሪዎች ጠቆሙ፡፡
አጥኚዎቹ በእንግሊዝ በልብና በካንሰር ምክንያት በፍጥነት ለሞት የተጋለጡ 68ሺ ሰዎችን በጥናታቸው ያካተቱ ሲሆን፤ በጥናቱ ወጤት መሠረት በአነስተኛ ደረጃ የአዕምሮ ህመም ያለባቸው ሰዎች ላይ የሞት አደጋውን በ16 በመቶ ከፍ እንደሚያደርገውና የሰዎቹ በአኗኗር ሁኔታ መጠጥ የሚጠጡና ሲጋራ አጫሽ ከሆኑ ይበልጥ እድሜን የማሳጠር ጥናቱ አሳይቷል፡፡
ሆኖም ከፍተኛ የራስ ህመም ችግር ያለባቸው ሰዎች ላይ የሞት አደጋውን በ67 በመቶ እንደሚጨምር ከለንደን ዩኒቨርሲቲና የኤደንብራ ዩኒቨርሲቲ የተወጣጣ የጥናት ቡድን አክሎ ገልጿል፡፡

ጭንቀትና
ድብርት የመሳሰሉ መጠነኛ የራስ ህመም ያለባቸው ቀደም ብሎ የመሞት ዕድላቸው ከፍተኛ ነው - See more at:
http://www.tenaadam.com/amharic/archives/1881#sthash.2oi1zGZU.dpuf

No comments:
Post a Comment