Wednesday, June 18, 2014

ሃምሳ ሳንቲም /ከቻይና በተወሰደ ተሞክሮ/

አዎ እኔም የእብድ የቃውስ የሸርሙጣ ትርጉም ለነፃነት የሚታገሉ ኢትዮጵያዊነትን የሚሰብክ ግፈኞችን የሚታገል…ለኢትዮጵያዊነት የሚኖር ከሆነ አዎ እብድ ነኝ አዎ ቀውስ ነኝ አዎ ሸርሙጣ ነኝ እላቸዋለው፡፡

…ከዚህች ሰዓት ጀምሮ እነዚህ ፌስቡክ ላይ የሚሳደቡ እና የኢትዮጵያ ነፃነት ታጋዮችን በተራ ጭንቅላታቸው በሚወጣ የሚያስከፍል ስድብ ለማሸማቀቅ የሚሞክሩትንና ከ ኢህአዴግ ውጭ ላሳር የሚሉትን ሶስት ስም ተሰጥቷቸዋል
1. ፍርፋሪ ለቃሚ
2. ሃምሳ ሳንቲም /ከቻይና በተወሰደ ተሞክሮ/
3. አለቅላቂ ህልመኛ ካድሬስ
ብለናቸዋል፡፡ እናም ምናልባት ከምትፅፋቸው ላይ በመረጃ የሚያስረዱህን ሳያጠቃልል የሚሳደቡና ዝክንትል አስተሳሰባቸውን ያለ ምክንያታዊነት የሚዘባርቁትን ያጠቃልላል እነዚህን መልሳችን እነዚህን ስሞች በመስጠት ነው

No comments:

Post a Comment