አዎ እኔም የእብድ የቃውስ የሸርሙጣ ትርጉም ለነፃነት የሚታገሉ ኢትዮጵያዊነትን የሚሰብክ ግፈኞችን የሚታገል…ለኢትዮጵያዊነት የሚኖር ከሆነ አዎ እብድ ነኝ አዎ ቀውስ ነኝ አዎ ሸርሙጣ ነኝ እላቸዋለው፡፡
Egyptian media host shut phone in the face of an Ethiopian ambassador - ራኒያ ባዳዊ የተባለችው የግብጽ ቴሌቪዥን አቅራቢ በቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ወቅት በግብጽ የኢትዮጵያ አምባሳደር ማህሙድ ድሪር ላይ ስልክ መዝጋቷ ዲፕሎማሲያዊ አተካራ እንዳይፈጥር አስግቷል፡፡
አቅራቢዋ የታላቁ የህዳሴ ግድብን በተመለከተ በስልክ አምባሳደር ማህሙድ ድሪርን አቅርባ እያነጋገረች ባለችበት አምባሳደሩ በግድቡ ዙሪያ በቂ ዕውቀት እንደሌላት በመግለጽ ለማስረዳት ሲሞክሩ፣ “ከልክህ አልፈሃል፡፡
ከሀገርህ ፖሊሲ አንጻር አስተያየት መስጠት አትችልም፡፡ ዓለማቀፉ ሕግም ቢሆን ስትጠየቅ እንድትመልስ እንጂ በጉዳዩ ላይ በቀጥታ አስተያየት እንድትሰጥ አይፈቅደልህም” በማለት የአምባሳደሩን መልስ ሳትጠብቅ ስልኩን ጆሯቸው ላይ ዘግታለች፡፡

ይህን ጨዋነት የጎደለውን ተግባር የተከታተሉ የሁለቱም ሀገራት ዜጎች ክስተቱ እንዲሁም ባለመተማመን ላይ ያለውን የሁለቱን ሀገራት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ጭራሹኑ እንዳያጠፋው አስግቷል፡፡
No comments:
Post a Comment