Tuesday, June 24, 2014

በምንም መልኩ ቢሆን ኢትዮጵያ ኢትዮጵያዊያንና ኢትዮጵያዊነታችን ከሚፈልጉት ነፃነት በላይ የየግላችን ዝናና ስም ካስጨነቀን ተሳስተናል፡፡ ይህ ህዝብ ያጣው ዝነኛ አና ስም ያላቸውን አደለም ስምና ዝናማ ሞልቷል ያጣው ግን መረጃ ማስረጃ እና ነፃነት ነው፡፡ ሶስቱ /ኢትዮጵያ ኢትዮጵያዊያንና ኢትዮጵያዊነታችን/ ሲል ግንባሩን ለጥይት አጋልጦ ፍርሃቱንና እና ድብቅነቱን የህዝብ ጥያቄ ፍቅር ስለበለጠበት ገሃድ ያደረጋና ነፃ አውጭ ላጣው ህዝብ የሚቆምለት ነው ይህች ሃገር ህዝብና ኢትዮጵያዊነት የሚሹት ዝና አደለም ስዎች!!!

አዎ እኔም የእብድ የቃውስ የሸርሙጣ ትርጉም ለነፃነት የሚታገሉ ኢትዮጵያዊነትን የሚሰብክ ግፈኞችን የሚታገል…ለኢትዮጵያዊነት የሚኖር ከሆነ አዎ እብድ ነኝ አዎ ቀውስ ነኝ አዎ ሸርሙጣ ነኝ እላቸዋለው፡፡

በምንም መልኩ ቢሆን ኢትዮጵያ ኢትዮጵያዊያንና ኢትዮጵያዊነታችን ከሚፈልጉት ነፃነት በላይ የየግላችን ዝናና ስም ካስጨነቀን ተሳስተናል፡፡ ይህ ህዝብ ያጣው ዝነኛ አና ስም ያላቸውን አደለም ስምና ዝናማ ሞልቷል ያጣው ግን መረጃ ማስረጃ እና ነፃነት ነው፡፡
ሶስቱ /ኢትዮጵያ ኢትዮጵያዊያንና ኢትዮጵያዊነታችን/ ሲል ግንባሩን ለጥይት አጋልጦ ፍርሃቱንና እና ድብቅነቱን የህዝብ ጥያቄ ፍቅር ስለበለጠበት ገሃድ ያደረጋና ነፃ አውጭ ላጣው ህዝብ የሚቆምለት ነው ይህች ሃገር ህዝብና ኢትዮጵያዊነት የሚሹት ዝና አደለም ስዎች!!!
..............................................................................................................................................................................................................................................

ዛሬ ለኔ የሃዘን ቀን ናት...ካልጠበቅኩት ምርጥ ኢትዮጵያዊእና የኢትዮጵያዊያንን ፖለቲካ በማነቃነቅ በኩል ትልቅ የለውጥ ማዕበል እና አብዮጣዊ አስተሳሰቦች ይህንን አምባገነን ስርዓት ሳይሆን ስርዓት እንደሆነ አድርጎ እየቀጠለ ያለ ምንግስታችን ሳናደርገው ምንግስት ነኝ እያለ ሰላማችንና ነፃነታችን የነሳንን ፈላጭ ቆራጭ ኢህአዴጋዊ አስተዳደር ለመገርሰስ ከሚታገሉ ምርጥ መረጃ አሳዳጆችና ህዝቡን በማንቃት በኩል ጉልህ ሚና ከሚጫወቱት መካከል ከሆኑት ውስጥ
1. ሚኒሊክ ሳልሳዊ
2. ናቲ ማን
አንድ በህይወቴ ያልጠበቅሁትን መልዕክት ኮሜንት ላይ እና ውስጥ ሜሴጅ ላይ አስቀመጡልኝ...
.......................................................................
• Nati Man Ethiopian Politics ኢትዮጵያ ፖለቲክስ ተብሎ የሚጠራ ፔጅ የተለያዩ መረጃዎችን በመሰብሰብ ምንጮቹን በመሰረዝ እና ኮፒ ፔስት በማድረግ ፖስት እያደረገ ሲጠየቅ በኢንቦክስ ተልኮልኝ ነው በሚል መረጃ ሰዉን እያደናበረ ይገኛል። ምንጮቹን በማጥፋት ዘገባዎችን ማድረቅ አይቻልም ሃሽታጎች እና የአሳጻፍ ስታይሎቹ የማን እንደሆኑ እናውቀዋለን ። ስለዚህ ከዚህ ድርጊታሽሁ የፔጁ ባለቤት እንዲቆጠብ ለማሳሰብ እንሞክራልን። ከድርጊታችሁ የማትቆጠቡ ከሆነ አስፈላጊውን እርምጃ እንወስዳለን ።
• Minilik Salsawi ሆን ብለው ከሚሰሩ ስራዎች ብንቆጠም መልካም ነው ሁል ግዜ እኔ የማመጣቸውን መረጃዎች ስሜን እየሰረዛችሁ ትለጥፋላችሁ ደግሞ ደግሞ የሚገርመው እኔ የምጠቀመውን የሃሽ ታግ ስታይል እና የአጻጻፍ ሂደቴን ማንም የሚያውቀው ስለሆነ አትልፉ በጣም ታሳዝናላችሁ .. ለመኖሪያ ፈቃዳችሁ ማሟያ ስለምትጠቀሙበት ግን አልፈርድባችሁም ።

የሚሉ ኮሜንቶችን ትንሽ ስሜታዊ በሆነ አገላለፅ አስቀመጡልኝ፡፡
ይህንን ሳይ ያኔ ልጅ እያለው ከብት ሳግድ ውየ ማታ ላይ ወደ ቤቴ ርቦኝ እስክበላ ማዕድ እስኪቀርብልኝ ድረስ እየቋመጥኩ...በርሃብ ያንሰፈሰፈውን ሆዴን ለማብረድ ተስገብግቤ ቤቴ እንደደረስኩ...

ምግብ መቅረቡ ቀርቶ
አንተ ከብቶችን የት አውለሃቸው ነው እንዲህ ሆዳቸው ካንጀታቸው ተጣብቆ በርሃብ አለንጋ ሲገረፉ ሲውሉ...ከብቶችን ጥለህ የት ሄደህ ውለህ ነው

የሚለው ጥያቄና ዱላውስ መች ሲቀር ትዝ አለኝና፡፡
አስቡት ርቦኝ ሄድኩኝ ልበላ ከዛ ምግቡ ቀርቶ ዱላ...

............

አሁንም የሚኒሊክ ሳልሳዊ እና ናቲማን የውስጥ መልዕክት የኔ ቤተሰቦች በርሃቤ ዱላ እንዳቀበሉብኝ ከበደኝ፡፡
ለማንኛውም ለሚኒሊክና ናቲ መጀመሪያ በጣም የማደንቃቸው ምርጥ ኢትዮጵያን ኢትዮጵያዊነትንና ኢትዮጵያዊያንን የሚናፍቁ ምርጦች ስለሆኑ ትልቅ ክብር አለኝ እንደምወዳችሁና እንደማከብራችሁም ልገልፅለችሁ እወዳለው፡፡

መጀመሪያ
1. ናቲ ማን ጋር ልጀምርና.... ናቲየ "Ethiopian Politics ኢትዮጵያ ፖለቲክስ ተብሎ የሚጠራ ፔጅ የተለያዩ መረጃዎችን በመሰብሰብ ምንጮቹን በመሰረዝ እና ኮፒ ፔስት በማድረግ ፖስት እያደረገ ሲጠየቅ በኢንቦክስ ተልኮልኝ ነው በሚል መረጃ ሰዉን እያደናበረ ይገኛል።" ብለህ ኮሜንት አድርገኸኛል፡፡ ለኮሜንትህ እጅግ በጣም አመሰግናለው፡፡ ነገር ግን እኔ ማንንም አላደናበርኩም ምናልባት እናንተ እንዳላችሁት አንተ ብቻ ሳትሆን ማንም የሚፅፈውን ሁሉ ኢቭን እኔ የምፅፈውን ሁሉ የናንተንም ስም የበርካታ ነፃነት ናፋቂ ኢትዮጵያዊያንን ስም ሁሉ እየጠቀስኩኝ ለነፃነት ናፋቂው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መረጃውን አደርሳለው፡፡ ይህን ማድረጌ ምናልባትም በየትኛውም አቅጣጫ ጥቅም ቢኖረው እንጅ ጉዳቱ ዘላለምም አይታየኝም፡፡ ምክንያቱም እኔ አላማየ ይህ ህዝብ ፖለቲካዊ እና ሃገራዊ ብስለቱ ጎልብቶ ራሱ የሚሻውን ስርዓት ባለቤት እንዲሆን ማድረግ ብቻ ነው እንጅ እገሌ የመረጃው ባለቤት ነው እገሌ የመረጃወው ምንጭ ነው የሚል ታግ እንዲለጠፍብኝ አደለም፡፡ ሃገራዊ ጠቀሜታ ያላቸውን መረጃዎች ከየትም ማምጣታችሁን በጣም አደንቃለው ሌሎች እንደሚያደርጉትም ሌሎች ምንጭ እንደሚሆኑም ሁሉ...ነገር ግን ይህን መስራቴ ምንም ሊያሰጋችሁና እንደማወናበድ ቆጥራችሁ እኔ ጋ እሰጥ አገባ ውስጥ የሚያስገባን ጉዳይ አደለም፡፡ በምን መልኩ አይተኸው ማወናበድ እንዳልከውም አላውቅም፡፡ ለማንኛውም ናቲ በጣም የምወድህ እና የማደንቅህ ልጅ በመሆንህ አመሰግንሃለው፡፡ አንተ የተላኸው ጉዳይ ግን ፖለቲካዊ ጠቀሜታው የበዛ ስለሆነ እንጅ የመረጃ ምንጩ አንተ መሆንህን ለመካድ አደለም፡፡ ትረስት ሚ ናቲ!!!
ስለሃገራችን ነፃነት ስለህዝባችን እና ኢትዮጵያዊነታችን ብናስብ ነው ዋጋ የሚኖረው ዛን... በቀላሉ ሊፈቱ የሚችሉ ተራ ጉዳዮች ላይ ከመፋጀት፡፡ በመሰረቱ አሁንም ልምን ይህንን እንዳልክ ስላልገባኝ ኢንቦክስ ብታደርግልኝ ደስ ይለኛል እኔም እሞክራለው፡፡ ሲቀጥልም አንተ እንዳልከው ለእኔ ይህንን መረጃ የት አገኘኸው? ይህንን መረጃ ማን ላክልህ? ብሎም ጠይቆኝ የሚያውቅ አካል የለም፡፡ የመጠየቅም መብት የለውም፡፡ ለምንስ ይጠይቀኛል፡፡ እንዴ ማንስ ቢልክልኝ ይህ ስዕተት ይመስለኛል ናቲየ ሶሪ...

2. ሚኒሊክ ሳልሳዊ ጋር እና እሱ በሰጠው ኮሜንት ላይ
በመጀመሪያ ደረጃ ሚኒሊክ የ አር ልዩ ልጅ ነህ እጅግ ከማደንቃቸው ለኔም ለኢትዮጵያ ህዝብም ለኢትዮጵያዊነታችንም ትልቅ ተጋድሎ እያደረግህ የምትገኝ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ፡፡ ላንተ ያለኝን ክብር በዚህ ለህዝብ በህዝብ ፊት ስገልፅልህም ትልቅ ኩራት ይሰማኛል፡፡ ለአንድ ሰኮንድም ቢሆን ስለተቀየምከኝ እጅግ በጣም አዝናለው፡፡ እጅግም በጣም አመሰግንሃለው፡፡

ሆኖም ሚኒሊክ እኔ ከላይ ለናቲ እንዳልኩት ይህንን የማደርገው ፖለቲካዊ አድቫንቴጅ ስላለውና መረጃን ላህዝቡ ከማድረስ አንግል ብቻ እንጅ የማየው ሌላ ምንም እንኳን እናንተ ያሰባችሁትን ባላውቅም ከእኔ ምንም አይነት ተንኮል የለውም፡፡ እጅግ በጣም የገረመኝ ግን እዛ ኮምንት ላይ መፃፍ ለምን እንደፈለጋችሁ... ይህን ማድረጋችሁ ካለው ጥቅምና ጉዳት የትኛው ይሻላል ብላችሁ አለማሰባችሁ ያገርመኛል፡፡ ምክንያቱም በሁሉም አቅጣጫ ማሰቡ በበጀ ብየ ነው፡፡

ለማንኛውም ሚኒሊክ እኔ የሚከተለውን ምልስ አስቀምጫለው
አንድ ካልከው ውስጥ የገረመኝ ልክ እንደ ናቲ...
"... ለመኖሪያ ፈቃዳችሁ ማሟያ ስለምትጠቀሙበት ግን አልፈርድባችሁም"

ያልከው በጣም ስለገረመኝ አዝኛለው፡፡ ምክንያረቱም አንደኛ እኔ ፈርቼ ህዝቤን ነፃ ላወጣ እንደማልችል አውቀዋለው ልክ እንዳንተ እኔ ግን እዚሁ ሃገሬ ሆኜ እየታገልኩ ያለውና እውነታውንም አንድ ቀን የምታውቀው በመሆኑ ምናልባትም አሁንም ቢሆን የምታውቀኝና ጓደኛህ በመሆኔ እውነታውን ስትረዳ የሚፀፅትህ ይመስለኛል፡፡ ሚኒሊክ እኔ አሜሪካ አደለሁም እስራኤል ወይም ኖርወይና ስዊድንም አደለሁም እዛ ላሉትም ተሰደው በሰው ሃገር ሃገር እንደሌለው ለሚንገላቱትም አዝናለው፡፡ እኔ ያለሁት ሃገሬ ነው፡፡ አንድ ቀን በውስጥ ኢንቦክስ አደርግልሃለው ያኔ ይገባሃል መ9ኒሊክ፡፡ ይህን ማለትህ በጣም አስደንግጦኛል፡፡ ኤኒወይስ ያላችሁትን ሁሉ የማደርገው መረጃን ላልደረሰው ከማድረስ አንግልና መረጃውን ምልኡ ከማድረግ አንግል እንጅ ምንጩ እኔ እንደሆንኩ ለማሳወቅ አደለም፡፡ ይህም አላማየ አደለም ይህን ጉዳይ አስቤም አላውቅም ወዳጄ ሚኒሊክ እኔ እስካሁን የፃፍኳቸውን ከሁለት መቶ በላይ ፅሁፎች እኮ ማን ምን ብሎ እንደለጠፋቸው አላውቅም ምንም እንኳን እኔ ብፅፋቸውም፡፡ ምክንያቱም እኔ የምፈልገው ለህዝብ እና ስርዓት አልባው ስርዓት መድረሳቸውን ነው፡፡
መቼም ቢሆን እኔ የመረጃ ምንጭ ብቻ ሆኜ መቅረት አደለም የምፈልገው ራዘር...
ኢትዮጵያ ኢትዮጵያዊያንና ኢትዮጵያዊነት ነግሶና ነፃ ወጥተው...በአንድነት ሁላችንም የድል ችቦ ስናበራ ብቻ ነው የሚታየኝ...

በምንም መልኩ ቢሆን ኢትዮጵያ ኢትዮጵያዊያንና ኢትዮጵያዊነታችን ከሚፈልጉት ነፃነት በላይ የየግላችን ዝናና ስም ካስጨነቀን ተሳስተናል፡፡ ይህ ህዝብ ያጣው ዝነኛ አና ስም ያላቸውን አደለም ስምና ዝናማ ሞልቷል ያጣው ግን መረጃ ማስረጃ እና ነፃነት ነው፡፡
ሶስቱ /ኢትዮጵያ ኢትዮጵያዊያንና ኢትዮጵያዊነታችን/ ሲል ግንባሩን ለጥይት አጋልጦ ፍርሃቱንና እና ድብቅነቱን የህዝብ ጥያቄ ፍቅር ስለበለጠበት ገሃድ ያደረጋና ነፃ አውጭ ላጣው ህዝብ የሚቆምለት ነው ይህች ሃገር ህዝብና ኢትዮጵያዊነት የሚሹት ዝና አደለም ስዎች!!!

ይህንን የምትጠላ አይመስለኝም ምክንያቱም እኔ ገና ፌስ ቡክ መጠቀም ሳልጀምር አንተ እዚህ ትግል ውስጥ ነበርክና፡፡ ሚኒሊክ እኔ አከብርሃለው ያደረኩት ሁሉ ስህተት መስሎ ከተሰማህ እባክህን ይቅርታህን፡፡

አንድ የማሳውቅህ ነገር ግን ለኢትዮጵያ ህዝብ ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ስትል ብቻ ኑር እንጅ የመረጃ ምንጭ መባሉ ዋጋ የለውም ሚኒሊክ፡፡ እወድሃለው፡፡
ለማንኛውም እስቲ እዛው ኮሜንት ላይ የመለስኩትን ውድ አንባብያን ተቸግራችሁም ቢሆን አንብቡት...እንደሚከተለው ነው!!!

ምክንያቱም ልዩነቶቻችንን ወደ ጎን ትተን ብንታገልና ነፃነታችን ብናውጅ የሚሻል መስሎ ስለተሰማኝ ነው!!!
አመሰግበናለው፡፡

OMG Minilik Salsawi and Nati Man... yih lemin asasebachihu...WANAW YEMIELEGEW MEREJAWUN MADIRES ADELEM ENDE ZEMEDOCHE...AYYYYYY YEGNA HIZIB!!!! HIZIBUN NETSA KEMAWUTTAT BELAY YIH ASASEBACHIHU//// AYYYY ENANTE ENE AMERIKANA CANADA ADELEHUM WEDAJE...LEMANGNAWUM ENE YIHIN MADIREGE LEMINIM SAYIHON...WANAW ALAMAYE MEREJAN MADIRES NAW...!! YEENANTEM YIHA YIMESILEGNAL....kezih yiliq ene yemiyasasibegn yehizibun netsanet endet endikem endet ande aqittacha enyaz yemilew naw...MINILIKIM hone NATI MAN I LOVE YOU AND I HAVE A BIG RESPECT TO YOU!!!! BEMINIM MENGED BIHON GIN YEMEREJA MINICH HONO KEMEQIRET RASACHIHUN AWUTTU...TIGILACHIN WEDE TTIRRU MIHIAF EYEHEDE BALEBET SEAT YETTELAT METTEQEMEYIA ENDANHON SEGAHU...YIH PAGE enante endalachihut adelem...LEMANGNAWUM GIN AZIGNALEW... MINILIK AND NATI MAN I AM YOUR APPRECIATOR despite this mistake of Makuref... and way of expression!!! endalachihut yihinin yemaderigew enante yemereja minchoche ENDALHONACHIHU lemasayet sayihon ezih layim arif yemereja minchoche endehonachihu emesekiralew...ene gin LELA YETESHALE POLITICAL ADVANTAGE silalew naw any ways lets come together and share ideas...as per the need of ETHIOPIA, ETHIOPIANs AND ETHIOPIANISM!!!! RIGHT!!! AMESEGINACHIHUALEW YIQIRITACHIHUNIM ETTEYIQALEW...ENE YEMITSIFACHEWUN GIN KECHALACHIHU BERASACHIHU SIM BICHA AWUTTUT ENE YEMIFELIGEW SEMIWUN ENJ POST ADIRAGIWUN ADELEM...@@@@MINILIK SALSAWI AND NATI MAN
አመሰግናለው እባብያን

ኢትዮጵያዊነት ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊያን ለዘላለም ይኖራሉ
ኢህአዴግና ጋሻ እጃግሬዎቻቸው መቃብራቸው ውስጥ ይገባሉ!!!
ድል ለህዝባችን ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት!!!

ካስከፋኋችሁ ሚኒሊክና ናቲ እጅግ ከልቤ ይቅርታ እጠይቃለ፤ው፡፡ ይህ ፅሁፋችንና ብዥታችን ለ50 ሳንቲሞች ጥሩ እኛን ማዋረጃና መሳደቢያ እንዲሁም በሚዲያዎቻቸው መወረፊያ መስመር እንደሆነም አትርሱ፡፡ አሁኑኑ ስራ ይጀምራሉ!!! ካድሬዎች አሁን የተለመደውን ስራቸውን በእኛ መነታረክ ላይ ተመርኩዘው መዘባረቃቸውንም ጠብቁ ይህ ግን አያስጨንቀኝም፡፡ ከእነርሱ እንደምንሻል አውቃለው፡፡

አብቢን ነኝ ከኢትዮጵያ!!

No comments:

Post a Comment