Wednesday, June 18, 2014

በኦሮሚያ በአማራ ተወላጆች ላይ የሚደርሰው በደል እንደቀጠለ ነዉ::

አዎ እኔም የእብድ የቃውስ የሸርሙጣ ትርጉም ለነፃነት የሚታገሉ ኢትዮጵያዊነትን የሚሰብክ ግፈኞችን የሚታገል…ለኢትዮጵያዊነት የሚኖር ከሆነ አዎ እብድ ነኝ አዎ ቀውስ ነኝ አዎ ሸርሙጣ ነኝ እላቸዋለው፡፡

በኦሮሚያ በአማራ ተወላጆች ላይ የሚደርሰው በደል እንደቀጠለ ነዉ::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎WESTWOLLEGA‬ ‪#‎OROMIA‬ ‪#‎THEVOICEOFFREEDOM‬
በምእራብ ወለጋ ደምቢዶሎ አራባ ሁለት ኪሎ ሜትር ርቃ በምትገኘው ሞጌ ከተማ June 13/2014 (ሰኔ 6 /2006 ዓ.ም) ሁለት የአማራ ተወላጆች በሀገሪው ተወላጆች በገጀራ ተመተው በመገደላቸው የተነሳ በአካባቢው ታላቅ ውጥረት የነገሰ ሲሆን ከውጥረቱ የተነሳ ባለፈው እሁድ ምንም አይነት የንግድ እንቅስቃሴ በከተማዋ እንዳልነበረ ለማወቅ ተችሏል በአካባቢው የበቀል እርምጃ ይወሰዳል ተብሎ ተሰግቷል

No comments:

Post a Comment