አዎ
እኔም የእብድ የቃውስ የሸርሙጣ ትርጉም ለነፃነት የሚታገሉ ኢትዮጵያዊነትን የሚሰብክ ግፈኞችን
የሚታገል…ለኢትዮጵያዊነት የሚኖር ከሆነ አዎ እብድ ነኝ አዎ ቀውስ ነኝ አዎ ሸርሙጣ ነኝ እላቸዋለው፡፡ እኔም
እነርሱን ከላይ የጠጠቀሱትን ስሞች
1. ፍርፋሪ ለቃሚ
2. ሃምሳ ሳንቲም /ከቻይና በተወሰደ ተሞክሮ/
3. አለቅላቂ ህልመኛ ካድሬስ
ሰጥቻቸዋለው!!!
የሚል መልዕክት ነው የደረሰኝ ስዎቼ!!!
#Ethiopia #Oromo #FreeOromoStudents #OromoProtests #OPDO
Minilik Salsawi #EthioMuslimCommitteeTrial ##Ethiopia #UDJ #Blueparty #Medrek #Ginbot7 #Jiustice #Freedom #ethiopian politics #Eppf #minilik salsawi #አብቢን #nati man#Gezahegn Abebe#Medrek #Ginbot7 #Jiustice #Freedom #ethiopian politics #አብቢን ) #Gezahegn Abebe
ዛሬአንድ ፅሁፍ በጆሮየ /በቴክስት ሜሴጅ ኢንቦክስ/ ደረሰኝ እንዴት ደስ ትላለች መሰላችሁ…
1ኛዋ መልዕክት እንዲህ ትላለች፡-
…ከዚህች ሰዓት ጀምሮ እነዚህ ፌስቡክ ላይ የሚሳደቡ እና የኢትዮጵያ ነፃነት ታጋዮችን በተራ ጭንቅላታቸው በሚወጣ የሚያስከፍል ስድብ ለማሸማቀቅ የሚሞክሩትንና ከ ኢህአዴግ ውጭ ላሳር የሚሉትን ሶስት ስም ተሰጥቷቸዋል
1. ፍርፋሪ ለቃሚ
2. ሃምሳ ሳንቲም /ከቻይና በተወሰደ ተሞክሮ/
3. አለቅላቂ ህልመኛ ካድሬስ
ብለናቸዋል፡፡ እናም ምናልባት ከምትፅፋቸው ላይ በመረጃ የሚያስረዱህን ሳያጠቃልል የሚሳደቡና ዝክንትል አስተሳሰባቸውን ያለ ምክንያታዊነት የሚዘባርቁትን ያጠቃልላል እነዚህን መልሳችን እነዚህን ስሞች በመስጠት ነው ሲልአንደኛው መልዕክት፡፡
2ኛዋ መልዕክት ደግሞ እንዲህ ትላለች
…ምንም አይነት ፅሁፍ ልፃፍ ኢቭን የፃፍኩት ስለምንድን እንደሆነ እንኳን ሳይረዱ
1. ዕብድ
2. ቃውስ
3. ሸርሙጣ
የሚሉ ስድቦች ይደርሱኛል ኮሜንት ላይም ሳያፍሩና ይህንን አይነት ፀያፍ ስድብ በመሳደባቸው ሳይሸማቀቁ ይፅፋሉ፡፡ እና እኔም አለች መልዕክቱን ያደረሰችኝ ውቢቷ ሴት /ህሊና…/
…እኔም ይገርመኝና…አዎ እብድ ነኝ!! አዎ ቀወውስ ነኝ!! አዎ ሸርሙጣ ነኝ!!! እላቸዋለው፡፡ ለህዝብ መብት መከበር ለአንድነት ስለኢትዮጵያ ስለኢትዮጵያዊያን /እነርሱንም ተሳዳቢዎችን ጨምሮ/ ስለ ኢትዮጵያዊነት መፃፍ ስለ አብሮነታቸው ስለመበደላቸው አደጋ ፊታቸው ላይ ስለተጋረጠ እና ይህንን አደጋ ሳያስወግደን እናስወግደው ብሎ መፃፍ…የኢትዮጵያ ህዝብ ኑሮ ውድነት አንገበገበው ከሚበላው ሁለቴ እና አንዴ የማይበላው በብዙ እጥፍ ይበልጣል ለዚህም መፍትሄ ያሻል…ኢትዮጵያ ሃገራችን በታሪክ አይታው የማታውቀው ውርደትና የዳር ድንበሯ እንደዛ ያን ያህል መስዋዕትነት ያን ያህል ዋጋ እንዳልተከፈለበት ማንም ዱርየ /ጎረቤት ጠላቶቻችን/ መጫወቻ አደረጉት እስከ አደራ አስረካቢ አባት እናቶቻችን አጥንትና ደም ድረስ አረሱት ጠላት ሰፈረበት ብሎ መፃፍ…
ዜጎች ለምን ይታሰራሉ ለምን ይገደላሉ ለምን ይሸበራሉ ለምን ይዘረፋሉ ለምን ማፊያ መንግስት ኖረ…ተብሎ ስለተፃፈ…ለእነርሱም ጭምር እንደማልታገል ለጠቅላላው ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያ የጋራ ሃገራችን ለኢትዮጵያዊነት እንዳልፃፍኩ ሁሉ እብድ ነሽ ቃውስ ነሽ ሸርሙጣ ነሽ ይሉኛል፡፡ አዎ እኔም የእብድ የቃውስ የሸርሙጣ ትርጉም ለነፃነት የሚታገሉ ኢትዮጵያዊነትን የሚሰብክ ግፈኞችን የሚታገል…ለኢትዮጵያዊነት የሚኖር ከሆነ አዎ እብድ ነኝ አዎ ቀውስ ነኝ አዎ ሸርሙጣ ነኝ እላቸዋለው፡፡ እኔም እነርሱን ከላይ የጠጠቀሱትን ስሞች ሰጥቻቸዋለው!!!
የሚል መልዕክት ነው የደረሰኝ ስዎቼ!!!
አብቢን ነኝ!!

አዎ ሸርሙጣ ነኝ እላቸዋለው፡፡ እኔም እነርሱን ከላይ የጠጠቀሱትን ስሞች ሰጥቻቸዋለው!!!
የሚል መልዕክት ነው የደረሰኝ ስዎቼ!!!
https://www.facebook.com/ pages/Ethiopian-Politics/ 623214127716880https:// www.facebook.com/pages/ Ethiopian-Politics/ 623214127716880

https://www.facebook.com/
አብቢን ነኝ!!
No comments:
Post a Comment