Monday, June 16, 2014

እውን ህዝቡ የሚፈልገውን ያውቃልን ያለው ማን ነበር?



እውን ህዝቡ የሚፈልገውን ያውቃልን ያለው ማን ነበር?

ኢትዮጵያዊ ሳይነኩት አይነካም የሚባለው እውነት እንደሆነ ያውቃሉ፡፡ ኩዌት ውስጥ ሰሞኑን አንዲት የ19 ዓመት ኢትዮጵያዊት አሰሪዋን በሚኒስቴርነት ደረጃ ያለ ኩቄታዊ ባለስልጣን ልጅ ሆነችውን በጩቤ በመውጋት ሂዎቷ እንዲያልፍ ምክንያት በመሆኗ ለፍርድ ቀርባለች፡፡ በመሰረቱ ከመፍረዳችን በፊት ግን ይህች ልጅ ለምን ይህንን አደረገችው የሚለውን ብንመለከትስ፡፡
ይህች ልጅ ባለፉት ወራት እዛው ቤት ውስጥ በሰውየው ሚስት አማካኝነት ወንድ ልጃቸው እንዲደፍራት በማድረግ ኢትዮጵያዊቷ ትፀንሳለች፡፡ ወዲያውኑም ለለበርካታ ጊዜ ክብረንፅህናዋን ደፍሮ ሴትነቷን ሲተቀምባት ከቆ በኋላ እርግዝና ሲመጣ በርካታ ጊዜ ሊገድሏት ሙከራ እንዳደረጉ ቤተሰቦቹ ምንጮች እገለጡ ነው፡፡ የ ethiopian politics page manager መረጃዎችን ከቦታው እንዳራጋገጠው ይህች ልጅ ካረገዘች በኋላ እንድታስወርድ ሲተይቋት ይላሉ ምንጮች እምቢ የእግዚያብሄር ልጅ ነፍስ ላይ ግፍ አልሰራም ሃጢያት ነው ስትላቸው አስገድደው መድሃኒት እንደሰጧትና ይህም አልበቃ ብሏቸው ፎቅ ላይ ሊወረውሯት ሲሞክሩ ጉዳቱን እንዳደረሰች ተናግረዋል፡፡
ስለዚህም የኢትዮጵያ መንግስት ይሀን ጉዳይ በቸልታ መመልከት እንደሌለበት ማስገንዘብ እንወዳለን!!!

መንግስት ንፁሃን ዜጎችን የሚወነጅልበት ክፍተት አገኘ፡፡ ሰባት ሰዓት ዜና ላይ የሃረሩ ቃጠሎ ሆን ተብሎ ታቅዶ ተሰራ ነው አለ፡፡ አስቡት እንግዲህ እነማንን እንደሚወነጅል፡፡ እነዚህ መከረኛ ተቃዋሚዎች ናቸዋ!! ኧረ ምን አይነት ተረገመ ነው አቦ ተቃዋሚዎችን ካላደረገም ደግሞ ሙስሊም ወንድምና እህቶቻችን ነው የሚከስሰው፡፡
ጅራፍ እራሱ ገርፎ ራሱ ያለቅሳል!!

No comments:

Post a Comment